Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

አያያያ። የህውሀት ደጋፊዎች የቀረው ሀሞታቸው ፈሰሰ። ኩምሽሽ ቅልስልስ እያሉ ነው። ገብቶላቸዋል።

Post by Union » 13 Jan 2023, 12:26

አቤት ጉድ። የማውቃቸው ህውሀት ትግሬዎች ሌላ ሰው ሆነዋል። እንደዚህ ፀባየኛ መሆን ይችላሉ እንዴ?

ዝም ጭጭ ቅልስልስ አንገት መድፋት ሰላምታ ማብዛት ሆነ እኮ።

ኢትዮጵያዊነትን ማሸነፍ አይቻልም። አማራን ማሸነፍ አይቻልም ብለናቸው ነበር። አሁን ኡፈይ አሉ።

አሜን!

Union

Re: አያያያ። የህውሀት ደጋፊዎች የቀረው ሀሞታቸው ፈሰሰ። ኩምሽሽ ቅልስልስ እያሉ ነው። ገብቶላቸዋል።

Post by Union » 13 Jan 2023, 12:32

ይቺ peace deal የሚሏት ነገር ደግሞ ተራ ደጋፊውን አላስደሰታቸውም። እጅ እጅ ብሎአቸዋል። አልተመቻቸውም።

የዘረፉት ህውሀቶ ደግሞ ህንፃንችን ሊመለስ ነው እንዴ ብለው ጆሮአቸው ቀጥ ብሏል። ኦነግ ገብቶበታል :lol:

Post Reply