Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የትግራይ መከራ እንድቋረጥ ከተፈለገ ወያኔ እና ኦነግ ተቆርጠው መውደቅ የግድ ይላል። ይህ ካልሆነ ከአጋም የተጠጋ ቁልቋ ዘለዓለም ያለቅሳል - አማራም ትግሬም ድፍን ኢትዮጵያ ሲያለቅስ ይኖራል

Post by Abere » 10 Jan 2023, 14:09

የትግራይ መከራ እንድቋረጥ ከተፈለገ ወያኔ እና ኦነግ/PP ተቆርጠው መውደቅ የግድ ይላል። ይህ ካልሆነ ከአጋም የተጠጋ ቁልቋ ዘለዓለም ያለቅሳል - አማራም ትግሬም ድፍን ኢትዮጵያ ሲያለቅስ ይኖራል።