Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የገረመኝ ነገር! ኤርትራ ለምን የፊልድ ማርሻል ወታደራዊ ማዕረግ አልሰጠችም? በዐደባባይ ግብዝ ሁና ለመታየት ባለመፈለግ ይሆን? በአሁኗ አፍሪካ ይህን መስፈረት የምታሟላ ኤርትራ ብቻ ናት።

Post by Abere » 09 Jan 2023, 10:34

የገረመኝ ነገር! ኤርትራ ለምን የፊልድ ማርሻል ወታደራዊ ማዕረግ አልሰጠችም? በዐደባባይ ግብዝ ሁና ለመታየት ባለመፈለግ ይሆን? በአሁኗ አፍሪካ ይህን መስፈረት የምታሟላ ኤርትራ ብቻ ትመስለኛለች።የኋሊት እየሸሸ የፈረጠጠ በአማራ ገበሬ ህዝባዊ ማዕበል ህይወቱን ያተረፈ የኦነግ ብርሃኑ ጁላ ሳይውል ሳያደር Failed Marshall ሲል በእውነት ቀንደኛ ወያኔን እንደ አነር ድመት አድና የለቃቀመችው ኤርትራ ለምን ይህን ላደረጉ ወታደሮቿ ፊልድ ማርሻል/Field Marshal/ ማዕረግ አልሰጥችም :?: ?

justo
Member
Posts: 3226
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: የገረመኝ ነገር! ኤርትራ ለምን የፊልድ ማርሻል ወታደራዊ ማዕረግ አልሰጠችም? በዐደባባይ ግብዝ ሁና ለመታየት ባለመፈለግ ይሆን? በአሁኗ አፍሪካ ይህን መስፈረት የምታሟላ ኤርትራ ብቻ ና

Post by justo » 09 Jan 2023, 11:16

That is an excellent question and excellent observation.

In just one life time, Eritrean colonels and shalaqas have helped free one country (Eritrea) and protect the sovereignty and territorial integrity of two countries (Eritrea & Ethiopia). They deserve to be made generals, and it is difficult to understand why they are made to remain colonels and shaleqas in their 60s and 70s. But Eritrean people are patient and loyal to a fault, and you wouldn't hear anyone of them complaining about that, although it wouldn't have been too much to ask.

This is what I would like to ask Isaias one of these days, why are our colonels and shambels not being made generals? They have freed one country against all odds and protected the sovereignty and territorial integrity of two countries in just one life time, what more is being expected of them, Mr President? I'd like to ask him that.

quindibu
Member
Posts: 3279
Joined: 31 Dec 2010, 13:17

Re: የገረመኝ ነገር! ኤርትራ ለምን የፊልድ ማርሻል ወታደራዊ ማዕረግ አልሰጠችም? በዐደባባይ ግብዝ ሁና ለመታየት ባለመፈለግ ይሆን? በአሁኗ አፍሪካ ይህን መስፈረት የምታሟላ ኤርትራ ብቻ ና

Post by quindibu » 09 Jan 2023, 13:01

Abere wrote:
09 Jan 2023, 10:34
የገረመኝ ነገር! ኤርትራ ለምን የፊልድ ማርሻል ወታደራዊ ማዕረግ አልሰጠችም? በዐደባባይ ግብዝ ሁና ለመታየት ባለመፈለግ ይሆን? በአሁኗ አፍሪካ ይህን መስፈረት የምታሟላ ኤርትራ ብቻ ትመስለኛለች።የኋሊት እየሸሸ የፈረጠጠ በአማራ ገበሬ ህዝባዊ ማዕበል ህይወቱን ያተረፈ የኦነግ ብርሃኑ ጁላ ሳይውል ሳያደር Failed Marshall ሲል በእውነት ቀንደኛ ወያኔን እንደ አነር ድመት አድና የለቃቀመችው ኤርትራ ለምን ይህን ላደረጉ ወታደሮቿ ፊልድ ማርሻል/Field Marshal/ ማዕረግ አልሰጥችም :?: ?
Yes, Eritrea has more than qualified military officials that deserve the title you mentioned.......Eritrea has also mothers who sacrificed their multiple children for Eritrea....Eritrea is home to many who left Ivy league Universities and comfortable lives in the west/home and sacrificed for that land.....Eritrea is home to millions of youth who have mortgaged their future for the future of the nation......What is the reward for all these?

That is how most Eritreans approach your question- from the concept of TOTALITY. If you're not familiar with the concept, it simply means sacrificing some parts of your body to maintain the whole, eg removing your molar tooth for your jaw to have a better flexibility. Similarly, at a society level, taking the social structure and historical context of that specific society into account would help in seeing things a bit clearer and in better understanding why things are the way they're.

Cheers!

.

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21719
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የገረመኝ ነገር! ኤርትራ ለምን የፊልድ ማርሻል ወታደራዊ ማዕረግ አልሰጠችም? በዐደባባይ ግብዝ ሁና ለመታየት ባለመፈለግ ይሆን? በአሁኗ አፍሪካ ይህን መስፈረት የምታሟላ ኤርትራ ብቻ ና

Post by Fiyameta » 09 Jan 2023, 13:09

የገረመኝ ነገር! The US military does not use the rank of Field Marshal, instead it uses a Five-Star General, also known as General of the Army. :|

It looks to me that, global and continental super powers have earned the freedom to make their own choices, rather than others dictating the ranking titles of their military. 8)

Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የገረመኝ ነገር! ኤርትራ ለምን የፊልድ ማርሻል ወታደራዊ ማዕረግ አልሰጠችም? በዐደባባይ ግብዝ ሁና ለመታየት ባለመፈለግ ይሆን? በአሁኗ አፍሪካ ይህን መስፈረት የምታሟላ ኤርትራ ብቻ ና

Post by Abere » 09 Jan 2023, 15:28

አሜሪካኖች በውትድርና አለም ብቻ ሳይሆን ሊሎች ነገሮችንም ሲለኩ (ሲመዝኑ) የተለየ ነገር ይጠቀማሉ። ልክ እርቀት እና ክብደት የተለየ ሜትሪክ እንደ ሚጠቀሙት። በአፍሪካ ደረጃ ነው መለካት ያለብን። ከዚህ አንጻር ነው ለመጠየቅ የፈለግሁት።
Fiyameta wrote:
09 Jan 2023, 13:09
የገረመኝ ነገር! The US military does not use the rank of Field Marshal, instead it uses a Five-Star General, also known as General of the Army. :|

It looks to me that, global and continental super powers have earned the freedom to make their own choices, rather than others dictating the ranking titles of their military. 8)

Meleket
Member+
Posts: 5071
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የገረመኝ ነገር! ኤርትራ ለምን የፊልድ ማርሻል ወታደራዊ ማዕረግ አልሰጠችም? በዐደባባይ ግብዝ ሁና ለመታየት ባለመፈለግ ይሆን? በአሁኗ አፍሪካ ይህን መስፈረት የምታሟላ ኤርትራ ብቻ ና

Post by Meleket » 10 Jan 2023, 02:47

ኣይግረምህ ወዳጃችን Abere፡ ለሌላ ሃገር ህዝብና እና ዜጎች እጅግ የሚገርማቸው ሓቅ፡ ኤርትራችን ውስጥ ትልቁ ወታደራዊ ማእረግ "ስውእ" ወይ "ስውእቲ" የሚል መሆኑ ነው። ማንኛውም ታጋይ ሆነ ወታደራዊ ማዕረግ ያለው መኮንን ሆነ የሃገር ኃላፊነት የተሸከመ ዜጋ፡ ደረጃው "ስውእ" ወይ "ስውእቲ" ከምንላቸው ታጋዮቻችን በታች ነው። ይህን ሓቅ የምናውቀው እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ለአንባቢዎች ግልጽ ስናደርግ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር ነው። :mrgreen:

ዘለዓለማዊ ክብሪን ዝኽሪን ንስውኣትና!

justo
Member
Posts: 3226
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: የገረመኝ ነገር! ኤርትራ ለምን የፊልድ ማርሻል ወታደራዊ ማዕረግ አልሰጠችም? በዐደባባይ ግብዝ ሁና ለመታየት ባለመፈለግ ይሆን? በአሁኗ አፍሪካ ይህን መስፈረት የምታሟላ ኤርትራ ብቻ ና

Post by justo » 10 Jan 2023, 11:02

Meleket wrote:
10 Jan 2023, 02:47
ኣይግረምህ ወዳጃችን Abere፡ ለሌላ ሃገር ህዝብና እና ዜጎች እጅግ የሚገርማቸው ሓቅ፡ ኤርትራችን ውስጥ ትልቁ ወታደራዊ ማእረግ "ስውእ" ወይ "ስውእቲ" የሚል መሆኑ ነው። ማንኛውም ታጋይ ሆነ ወታደራዊ ማዕረግ ያለው መኮንን ሆነ የሃገር ኃላፊነት የተሸከመ ዜጋ፡ ደረጃው "ስውእ" ወይ "ስውእቲ" ከምንላቸው ታጋዮቻችን በታች ነው። ይህን ሓቅ የምናውቀው እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ለአንባቢዎች ግልጽ ስናደርግ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር ነው። :mrgreen:

ዘለዓለማዊ ክብሪን ዝኽሪን ንስውኣትና!
That is well and good, and very true. But heroes should also be empowered while alive, not just after they die. We need more empowered heroes and personalities while still alive. Many months ago, I don't remember who, someone here wrote that General Abrahaley Kifle, a person admired by many, was sidelined by Isaias. I don't know if that is true, but I want people like Sibhat Efrem, Abrahaley Kifle and many others to have a platform of their own, independent of Isaias. Eritrea is a great country and needs many great people, whether martyred or still alive. There is room for everybody.

Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የገረመኝ ነገር! ኤርትራ ለምን የፊልድ ማርሻል ወታደራዊ ማዕረግ አልሰጠችም? በዐደባባይ ግብዝ ሁና ለመታየት ባለመፈለግ ይሆን? በአሁኗ አፍሪካ ይህን መስፈረት የምታሟላ ኤርትራ ብቻ ና

Post by Abere » 10 Jan 2023, 11:19

Like what justo said bravery at times becomes communal. For instance, during the Emiye /Emperor Menelik II of Ethiopia there were thousands of Ethiopians that sacrificed and defeated Fascist Italy, but some are remembered most than the tens of thousands of them. The ranks and titles of few are selectively hold eternal in the minds of the generation and regarded as Champions of freedom of the Black Race.
justo wrote:
10 Jan 2023, 11:02
Meleket wrote:
10 Jan 2023, 02:47
ኣይግረምህ ወዳጃችን Abere፡ ለሌላ ሃገር ህዝብና እና ዜጎች እጅግ የሚገርማቸው ሓቅ፡ ኤርትራችን ውስጥ ትልቁ ወታደራዊ ማእረግ "ስውእ" ወይ "ስውእቲ" የሚል መሆኑ ነው። ማንኛውም ታጋይ ሆነ ወታደራዊ ማዕረግ ያለው መኮንን ሆነ የሃገር ኃላፊነት የተሸከመ ዜጋ፡ ደረጃው "ስውእ" ወይ "ስውእቲ" ከምንላቸው ታጋዮቻችን በታች ነው። ይህን ሓቅ የምናውቀው እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ለአንባቢዎች ግልጽ ስናደርግ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር ነው። :mrgreen:

ዘለዓለማዊ ክብሪን ዝኽሪን ንስውኣትና!
That is well and good, and very true. But heroes should also be empowered while alive, not just after they die. We need more empowered heroes and personalities while still alive. Many months ago, I don't remember who, someone here wrote that General Abrahaley Kifle, a person admired by many, was sidelined by Isaias. I don't know if that is true, but I want people like Sibhat Efrem, Abrahaley Kifle and many others to have a platform of their own, independent of Isaias. Eritrea is a great country and needs many great people, whether martyred or still alive. There is room for everybody.

tarik
Senior Member+
Posts: 37229
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: የገረመኝ ነገር! ኤርትራ ለምን የፊልድ ማርሻል ወታደራዊ ማዕረግ አልሰጠችም? በዐደባባይ ግብዝ ሁና ለመታየት ባለመፈለግ ይሆን? በአሁኗ አፍሪካ ይህን መስፈረት የምታሟላ ኤርትራ ብቻ ና

Post by tarik » 10 Jan 2023, 11:52

Abere wrote:
09 Jan 2023, 10:34
የገረመኝ ነገር! ኤርትራ ለምን የፊልድ ማርሻል ወታደራዊ ማዕረግ አልሰጠችም? በዐደባባይ ግብዝ ሁና ለመታየት ባለመፈለግ ይሆን? በአሁኗ አፍሪካ ይህን መስፈረት የምታሟላ ኤርትራ ብቻ ትመስለኛለች።የኋሊት እየሸሸ የፈረጠጠ በአማራ ገበሬ ህዝባዊ ማዕበል ህይወቱን ያተረፈ የኦነግ ብርሃኑ ጁላ ሳይውል ሳያደር Failed Marshall ሲል በእውነት ቀንደኛ ወያኔን እንደ አነር ድመት አድና የለቃቀመችው ኤርትራ ለምን ይህን ላደረጉ ወታደሮቿ ፊልድ ማርሻል/Field Marshal/ ማዕረግ አልሰጥችም :?: ?
አበራ፣ የትኛው ፍትሃዊ እና ጥንቃቄ የጎደለው ጥያቄ እንደሆነ ይገባኛል እናም በጣም የተመሰገነ ነው። በአፍሪካ ያለው ችግር ሁሉም ሰው ሹመት ወይም ወንበር ወይም ሽምግልና ይፈልጋል ነገር ግን ያንን ሹመት ወይም ቦታ ካገኙ በኋላ ኢጎአቸው ወደ ውስጥ መግባት ይጀምራል እና ትህትናን ያቆማሉ። ይህ ሊሆን ይችላል የኔ ኤርትራ ለወታደር መሪዎቻችን ሽምግልና ለመስጠት የማትፈልግበት ዋና ምክኒያት ሊሆን ይችላል፡ በርግጥ ከኤርትራ ጀግኖች ጀነራሎች ወይም ኮሎኔሎች በላይ ማንም ሰው ይህንን የፊልድ ማርሻል ሹመት አይገባውም ነገርግን እንጠብቅ እና እንየው ከአሁን ጀምሮ ክፋቱ አሸባሪ-tplf አልቋል በኤርትራ ወታደራዊ ማዕረግ ላይ ምን አይነት ለውጥ እንደሚመጣ እናያለን።

Post Reply