Please wait, video is loading...
Re: ወይ መኧልቲ ! በረራ (አዲስ አበባ) የአማራ ነች ሲል የታሪክ ምሁሩ ተናገረ
አይ ትግሬ የትግሬ ነገር! አልሚ ነገር ሲሰጠው መርዝ መጠጣት የሚሻ ፍጥረት። የሚበጀውን እና የሚጠቅመውን እውነት ሳይሆን የሚያጠፋውን መርዝ እና ውሸት የሚጋት። ዐይጥ እንኳን የዐይጥ መርዝ አውቃ አንዷ ቀድማ ስትሞት ካዩ ሌሎች ዐይጦች ድርሽ አይሉም ከዚያ አካባቢ። ትግሬ ትግሬ ሲሞት እና ሲጎዳ እያየ ግር ብሎ እንደ በግ ያልቃል - አይማርም። አዲስ አበባ በረራ ናት ሲባል እውነት ነው - ታዲያ ትግሬን ምን ይጎዳዋል። እንድሁ ሃብታም ሊሰጥ ያየ ድሃ ምኑ አበጠ ይባላል። ቶማስ ለምሳሌ አሁን አማራ ላይ ግጭት ለማስነሳት ነው በግጭቱ አብሮ የሚዘረፈው እና የሚቃጠለው ትግሬ ነው። የምቀኝነት ስር ጫፍ የማይገኝለት ህዝብ የመከራው ጫፍ እና ውል አይገኝለትም። አገሩን ያስገነጠለ፥የገነጠለ ፍዳው ገና አያበቃም - እርግማን ነዋ።
