This confirms that they don't have any other life to live other than violence and havoc
TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?

-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
I disagree with them being at our neck. They are under our feet. As Tsadkan and werada werede said it publicly, it is a ploy to divide the allied forces. They are saying if it wasn't for the Eritreans and Amhara, you ENDF are innocent. We want to ally with you. Let us be your junior partners
Terrorist tplf hasn't given up yet. They want turn us against each other. Brilliant low iq weyanay strategy
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
ስለ ኡውነት መናገር ከሆነ የወያኔ መሪዎቻችን እና ካድሬዎቻችው የራሳቸው የሆነ ምንም አጀንዳ የላቸውም። የምእራባውያን ስውር ሴራ አስፈፃሚ ዎይም ተላላኪ ናቸው። ምንም የሃገር ፍቅር የሚባል የላቸውም።
ምእራባውያን ኤርትራን በቅኝ ግዛት ለማንበርከክ ከፈለጉ ወያኔን ይልካሉ። ኢትዮጵያን ለማተራመስ ከፈለጉ ወያኔን ይልካሉ። ሶማሊያን የኒዩክሌር ቆሻሻ መጣያ ለማድረግ ከፈለጉ ወያኔን ይልካሉ።
ባንዳ በራሱ ጭንቅላት አያስብም። የምእራባውያን አጀንዳን ለማስፈፀም ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ጨቅላ ህፃናትን ሳይወዱ በግድ ወደ ጦርነት ይማግዳሉ። <<ክራይሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!>> እያሉ ባንዳነታቸውን ያሳያሉ። ባንዳነት እንደ መሠልጠን ይቆጥሩታል። ሲዋሹ አይን የላቸዉም። አያፍሩም ሕሊናቸው ፀፀት አይሰማውም።

Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
- ከምቲ ብለባማት ዝተባህለ ህወሓት ናይ ገዛእ ርእሳ ኣጀንዳ ስለ ዘይብላ ንናይ ኣኸደምታ ዕላማታት ከተተግብር ላዕልን ታሕትን ትብል ። ኣብ ርእሲኡ ኣብ ልዕሊ ኢትዮጵያውያን ብርቱዕ ንዕቀት ስለ ዘለዋ ሎሚ'ውን ከም ትማሊ ብኤርትራ ጌራ ደገፎምን ምድንጋጾምን ክትረክብ ትህቅን ።

I share your point. I said, "they were" (obviously as a conduit of their western enablers). Its open clear that they don't want to see the Alliance of Ethiopia (especially the Amhara) with Eritrea and try to create animosity between the two. I read the tplf cadres raising the Asab issue very frequently to create a sort of "anxiety" among eritreans. Fortunately, Eritreans don't give a SHlT to this. By the way, its not only tplf who fears the Amhara Eritrea strategic alliance. OLF camps (aka opp/opdo) doesn't want such alliance too. Eritrea should tighten the rop on tplf as they are mercenaries of the Enemies of both Ethiopia and Eritrea. ENDF is porous with Oromuma, I.e አማራን ብቻ ሳይሆን ኤርትራንም ሊያስበላ ይችላል።. Thus, ከአማራ ህዝባዊ ሀይል ጋር ኤርትራ የጠበቀ strategic alliance ሊኖራት ይገባል
Weyane.is.dead wrote: ↑07 Jan 2023, 13:32I disagree with them being at our neck. They are under our feet. As Tsadkan and werada werede said it publicly, it is a ploy to divide the allied forces. They are saying if it wasn't for the Eritreans and Amhara, you ENDF are innocent. We want to ally with you. Let us be your junior partners![]()
![]()
Terrorist tplf hasn't given up yet. They want turn us against each other. Brilliant low iq weyanay strategy
![]()
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
በጥሩ ሁኔታ ጠቅለል ብሎ የቀረበ አስተያየት ነው
የምእራባዊያን ተላላኪ የመሆናቸው ማስረጃ በጦርነቱም ጊዜ እና አሁን እነሱን ወደ ፖለቲካው ለመመለስ የሚደረገውን ሁሉ እያስተዋልን ነው፣፣ ከኢትዮጵያ ይልቅ ሱዳን ወንድማችን ናት ያሉ ጉዶችን ነው አብይ መልሶ ቂጣቸውን የላሰው፣፣ ተአምር ይባላል፣፣ ይህ የውሸት የሰላም ሂደት የተባለው ትህነግን ውስጥ ለውስጥ አጠናክሮ ኢሳያስን ለማስወገድ ነው ብየ ከማስሰብ ወደሁዋላ አልልም፣፣ የትህነግ ካድሬዎች በኢርትራ ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻም ከዚህ አላማ ጋር የተጣመረ መሰለኝ

Digital Weyane wrote: ↑07 Jan 2023, 14:58ስለ ኡውነት መናገር ከሆነ የወያኔ መሪዎቻችን እና ካድሬዎቻችው የራሳቸው የሆነ ምንም አጀንዳ የላቸውም። የምእራባውያን ስውር ሴራ አስፈፃሚ ዎይም ተላላኪ ናቸው። ምንም የሃገር ፍቅር የሚባል የላቸውም።
ምእራባውያን ኤርትራን በቅኝ ግዛት ለማንበርከክ ከፈለጉ ወያኔን ይልካሉ። ኢትዮጵያን ለማተራመስ ከፈለጉ ወያኔን ይልካሉ። ሶማሊያን የኒዩክሌር ቆሻሻ መጣያ ለማድረግ ከፈለጉ ወያኔን ይልካሉ።
ባንዳ በራሱ ጭንቅላት አያስብም። የምእራባውያን አጀንዳን ለማስፈፀም ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ጨቅላ ህፃናትን ሳይወዱ በግድ ወደ ጦርነት ይማግዳሉ። <<ክራይሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!>> እያሉ ባንዳነታቸውን ያሳያሉ። ባንዳነት እንደ መሠልጠን ይቆጥሩታል። ሲዋሹ አይን የላቸዉም። አያፍሩም ሕሊናቸው ፀፀት አይሰማውም።![]()
![]()
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ቢተረጎም ?
Abe Abraham wrote: ↑07 Jan 2023, 20:24
- ከምቲ ብለባማት ዝተባህለ ህወሓት ናይ ገዛእ ርእሳ ኣጀንዳ ስለ ዘይብላ ንናይ ኣኸደምታ ዕላማታት ከተተግብር ላዕልን ታሕትን ትብል ። ኣብ ርእሲኡ ኣብ ልዕሊ ኢትዮጵያውያን ብርቱዕ ንዕቀት ስለ ዘለዋ ሎሚ'ውን ከም ትማሊ ብኤርትራ ጌራ ደገፎምን ምድንጋጾምን ክትረክብ ትህቅን ።
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
የአማራ ህዝባዊ ሀይል ጋር ኤርትራ የጠበቀ strategic alliance ሊኖራት ይገባል ስትል፣ ከኤርትራ ገዢዎች ጋር ማለትህ ነው ወይስ ከኤርትራ ህዝብ ጋር ማለትህ ነው?
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
I don't fault you for thinking of a "strategic alliance" between Eritrea and Amhara, as I'm fully aware of TPLF's ethnic federalism fiasco and its long-lasting side effects on its victims.
Just so you know, we Eritreans don't have any "strategic alliance" with the Amhara. We are A country, and countries form alliances with other countries, not regions (kilil). We see the Amhara region as an integral part of the Ethiopian union, therefore our relationship is with the government of Ethiopia that is representative of the whole country.
P.S. eden, don't you have an uncle to bury today?
Just so you know, we Eritreans don't have any "strategic alliance" with the Amhara. We are A country, and countries form alliances with other countries, not regions (kilil). We see the Amhara region as an integral part of the Ethiopian union, therefore our relationship is with the government of Ethiopia that is representative of the whole country.
P.S. eden, don't you have an uncle to bury today?
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
it’s kibramlak, the initiator of this thread that’s advocating for the strategic alliance. You may direct your reaction that way
Last edited by eden on 08 Jan 2023, 02:16, edited 3 times in total.
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
My response was actually for Kibramlak, but if you feel offended by my comments I sincerely apologize, for I'm not in the habit of antagonizing agame that are already mourning the loss of their uncles. How was the funeral?
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
thanks for clarifyingMy response was actually for Kibramlak
Are you saying kibramlak is not in control of his mental faculty, that TPLF has control over his current thought process?
Last edited by eden on 08 Jan 2023, 02:30, edited 1 time in total.
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
Since 2018 what economic trade has occured between Ethiopia and Eritrea?
Fiyameta this question is for you
Fiyameta this question is for you
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
Together, we have successfully turned over one million of your TPLF terrorists' decomposing corpses into fertilizer that will soon be exported to bring in hard currency needed to fund Tigray's reconstruction EFFORTs. Our motto is: No TPLF life goes to waste.Noble Amhara wrote: ↑08 Jan 2023, 02:25Since 2018 what economic trade has occured between Ethiopia and Eritrea?
Fiyameta this question is for you
And here's a question for you Noble Agame...

Last edited by Fiyameta on 08 Jan 2023, 02:42, edited 1 time in total.
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
ኤደን፣
ሁለቱንም ለማለት የሚስችለኝን ልንገርሽ፣
ገዥዎች ያልሽውን ብወስድ የኢሳያስን መንግስት ለማለት እንደሆነ እረዳለሁ፣፣ እስካሁን በትፕስትፕዋለው ሁሉ የኢሳያስ መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ እንደ ትህነግ አይነት ግፍና ወንጀል አልፈፀመም፣፣
እንደ ህዝብ ደግሞ (የኤርትራን ህዝብ) ፣ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለዘላቂ ሰላም እና እድገት መበረታታት አለበት፣፣ በነገርሽ ላይ ይህ ጤናማ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ከትግራይ ህዝብ ጋርም መጀመር እና መበረታታት አለበት ብየ አምናለሁ፣፣ የጥፋቱ ሁሉ ምንጭ ተላላኪው ትህነግ ስለሆነ ከትህነግ ነፃ የሆነ ቀጠና መኖር አለበት፣፣

ፊያሜታ፣
እውነት ነው አንድ ሀገረ-መንግስት የፕሮቶኮል ግንኙነቱ ከአቻ ሀገረ-መንግስት ጋት ነው፣፣ "Strategic alliance" ስል ያለምክንያት አደለም፣፣ ለኤርትራ ወለጋ ካለው ኦነግ (ከትህነግ ጋር ስልታዊ ስምምነት ከፈጠረው) ይልቅ ለኤርትራም የደህንነት ድጋፍ (በሱዳን ለሚመጣ ጠላት) ሊሰጥ የሚችለው የአማራው ህዝብ ስለሚበልጥ ነው ለማለት ነው፣፣ ይህ የኤርትራን መንግስት ክብር ዝቅ የሚያደርግ ሳይሆን ተመጋጋቢ ድጋፍ የሚያመጣ ነው ብየ ስለማስብ ነው፣፣

Fiyameta wrote: ↑08 Jan 2023, 01:51I don't fault you for thinking of a "strategic alliance" between Eritrea and Amhara, as I'm fully aware of TPLF's ethnic federalism fiasco and its long-lasting side effects on its victims.
Just so you know, we Eritreans don't have any "strategic alliance" with the Amhara. We are A country, and countries form alliances with other countries, not regions (kilil). We see the Amhara region as an integral part of the Ethiopian union, therefore our relationship is with the government of Ethiopia that is representative of the whole country.
P.S. eden, don't you have an uncle to bury today?![]()
![]()
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
What is your economic.agenda for Ethio-Eri. E commerce in 2023 - 2030 ?
Fiyameta wrote: ↑08 Jan 2023, 02:34Together, we have successfully turned over one million of your TPLF terrorists' decomposing corpses into fertilizer that will soon be exported to bring in hard currency needed to fund Tigray's reconstruction EFFORTs. Our motto is: No TPLF life goes to waste.Noble Amhara wrote: ↑08 Jan 2023, 02:25Since 2018 what economic trade has occured between Ethiopia and Eritrea?
Fiyameta this question is for you![]()
![]()
And here's a question for you Noble Agame...![]()
![]()
![]()
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
Kibramlak,ጤናማ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ከትግራይ ህዝብ ጋርም መጀመር እና መበረታታት አለበት ብየ አምናለሁ፣፣ የጥፋቱ ሁሉ ምንጭ ተላላኪው ትህነግ
ስለዚህ፣ ያንተ የቤት ስራ የሚሆነው የትግራይን ህዝብ ትህነግን እንዲተፋ ማሳመን ነው
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
ኤደን
ይህ የቤት ስራ የሁላችንም ነው፣፣ በዋነኛነት ደግሞ ትግራይ ማለት ትህነግ ነው ትህነግ ማለት ትግራይ ነው እያላችሁ ትህነግ ጎን የቆማችሁት አሁን የጦርነቱ ውጤት ምን እንደሆን ስለተረዳችሁ ከego እና ተራ ብሽሽቅ ባሻገር የትህነግን ሰይጣናዊ ስራ ገለል አድርጋችሁ በትክክል የህዝብን ችግር ለመፍታት ከህዝብ ጎን ቆማችሁ የህዝብ ለህዝብ የመቀራረብ ስራውን ብትጀምሩት ሌላውም በተመሳሳይ በያለበት የማህበረሰብን ንቃት ቢሰራ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ብየ አስባለሁ፣፣ ሰዋዊ አስተሳሰብ ይዘን ከተነሳን ይህ መሆን ይችላል፣፣
ይህ የቤት ስራ የሁላችንም ነው፣፣ በዋነኛነት ደግሞ ትግራይ ማለት ትህነግ ነው ትህነግ ማለት ትግራይ ነው እያላችሁ ትህነግ ጎን የቆማችሁት አሁን የጦርነቱ ውጤት ምን እንደሆን ስለተረዳችሁ ከego እና ተራ ብሽሽቅ ባሻገር የትህነግን ሰይጣናዊ ስራ ገለል አድርጋችሁ በትክክል የህዝብን ችግር ለመፍታት ከህዝብ ጎን ቆማችሁ የህዝብ ለህዝብ የመቀራረብ ስራውን ብትጀምሩት ሌላውም በተመሳሳይ በያለበት የማህበረሰብን ንቃት ቢሰራ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ብየ አስባለሁ፣፣ ሰዋዊ አስተሳሰብ ይዘን ከተነሳን ይህ መሆን ይችላል፣፣
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: TPLF cadres were at Ethiopia's neck till defeated. Now they are at Eritrea's neck. Why is that ?
የዓድዋ ተወላጁ ጁንታዋይ ዎንድሜ Noble ማለት የፈለገው ገብቶኛል። በርሱ አባባል ፦ አንድ ሚልዮን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች በውክልና ጦርነት ውስጥ ተገደው ገብተው እንዲያልቁ የተደረገበት ዋናው ሙክንያት ጁንታዎች በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የንግድ ግንኙነት ማየት ስላልፈለጉ ነው።
ዎንድሜ Noble በሁለቱ ሃገራት መካከል የንግድ እንቅስቃሴ ካላየ ትግራይ እንደ አሸነፈች ይቆጥረዋል ማለት ነው። የሞቱትስ ተነሥተው ያመሰግኑሃልን?
እመኑኝ – ጁንታ ዎገኖቼ ዋጋ ካወጣችላቸው ኡናታቸውን ገበያ ነድተው ለመሸጥ ለሰከንድ የማያቅማሙ ባንዳዎች ናቸው።