Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: የፋኖው፥ቁጣ !!! የክህደታችሁን፥ዋጋ፥በቅርቡ፥ታገኛላችሁ፥ በእርግጠኝነት፥ Rest Assured !!!

Post by tolcha » 05 Jan 2023, 13:42

Your Welkait and Raya issue is dead on arrival. [deleted], zim bilachihu atalazinu. Yilikis ershahin eressina betesebihn kelib!!!

Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የፋኖው፥ቁጣ !!! የክህደታችሁን፥ዋጋ፥በቅርቡ፥ታገኛላችሁ፥ በእርግጠኝነት፥ Rest Assured !!!

Post by Abere » 06 Jan 2023, 16:42

በጣም በሳል፥አስተዋይ እና ቀጥተኛ ዐርበኛ ነው። እንድህ አይነት በሚልዮኖች የተሞላች አማራን ነው ዐብይ አህመድ ጸሀይን በጋቢ እሸፍናለሁ የሚለው። እወነትም ማሞ ቂሎ ነው። ተቀመጠው እሳት ላይ መሆኑን አለመደዳቱ። እርሱ የወያኔ ሽንት ጨርቅ መቀየር ስለፈለገ ሌሎች የእርሱን የወንጀል ክርፋት አሜን ብለው ይቀበሉኛል ማለቱ። A food does not know a limit. He already hit the wall.
Tog Wajale E.R. wrote:
05 Jan 2023, 11:59

Union

Re: የፋኖው፥ቁጣ !!! የክህደታችሁን፥ዋጋ፥በቅርቡ፥ታገኛላችሁ፥ በእርግጠኝነት፥ Rest Assured !!!

Post by Union » 06 Jan 2023, 23:57

አብይ የአማራን ሀይል እና ምንነት ያልገባው ኢትዮጵያዊ ስላልሆነ ነው ባይ ነኝ እንጂ አይኑ እያየ ሄዶ እንደዚህ ከአማራ አይላተምም። ምንአልባት ሱዳናዊ ወይም ኤርትራዊ ይሆናል። እስራኤሎች ከመንግስቱ እና ከሀይለስላሴ ቦሀላ ሊመራ የሚችል አማርኛ ተናጋሪ የሆነ ሌላ ዜጋ ይፈልጉ እንደነበረ ብዙ ተነግሯል። አብይም አባቱ ተብዬው ወይም አቶ አህመድን ያስገደለው አቶ አህመድ ለመገናኛ ብዙሀን ቃለ መጠይቅ ከሰጡ ቦሀላ ነው። ቃለ መጠይቃቸውም ላይ አብይን እንደ ልጃቸው እንዳሳደጉት ተናግረዋል። በተናገሩ በሳምንቱ አስገደላቸው።

Abere wrote:
06 Jan 2023, 16:42

Post Reply