Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19207
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ከወደ፥ አማራ፥ ክልል፥ ጫጫታ፥ ለምን፤ በዛ፤

Post by Axumezana » 05 Jan 2023, 19:55

በኢትዮጵያ፥ ጦር፥ ታዝሎ፥ ወልቃይትና፥ ራያ፥ ከገቡ፥ በኻላ፥ አልወጣም፥ ብሎ፥ማንገራገር፤ ምን፥ የሚሉት፥ ኢትዮጵያዊነት፥ነው። አንድ፥ ጉዳይ፥ በህግ፥ ይፈታ፥ ከተባለ፥ የህግ፥ አግባቡ፥ ምን፥ ይምሰል፥በድምፅ፥ ብልጫ፥ ትግራይ፥ ክልል፥ ሁነው፥ እንዲቀጥሉ፤ ከተባለ፥ እዛው፥ የሚኖረው፥ ያአማራ፥ ህዝብ፥ ምን፥ መብት፥ ይኑረው? በሚለው፥ ላይ፥ መደራደር፥ ያስፈልጋል፥ ማንም፥ ግን፥ ከህግ፥ በላይ፥ መሆን፥ አይችልም፥ ኢትዮጵያን፥ ለማፍረስ፥ካልሆነ። የግዳ፥ የተፈናቀሉት፥ ኢትዮጵያውያን፥ በፍጥነት፥ ተመልሰው፥ ወደ፥ ቀያቸው፥ እንዲቋቋሙ፥ ማድረግም፥ የእያንዳአንዱ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ሃላፊነት፥ ነው።

tekeba
Member
Posts: 1669
Joined: 17 Dec 2013, 03:03

Re: ከወደ፥ አማራ፥ ክልል፥ ጫጫታ፥ ለምን፤ በዛ፤

Post by tekeba » 05 Jan 2023, 20:07

Herman J. Cohen
@CohenOnAfrica
The French and German foreign ministers about to visit #Ethiopia must arrange for the #TPLF to be dissolved for peace to be consolidated. In this regard, they should also visit #Eritrea.

Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከወደ፥ አማራ፥ ክልል፥ ጫጫታ፥ ለምን፤ በዛ፤

Post by Abere » 05 Jan 2023, 20:11

የዐደባባይ ጅል ነሽ መሰለኝ - ዐይናችሁን ጨፍኑ ላሙኛችሁ ባይ። ለምን ወያኔ የማንነት እና የወሰን ጉዳይ ተብሎ ዐብይ አህመድ ያቋቋመውን ቡድን እምበየው አላውቀውም ብላ ጦርነት ገብታ 3/4ኛ የሚሆነውን የወያኔ መንጋ በጦርነት አስጨረሰች። ወያኔ አላውቀውም አልፈልገውም ፤ፓርላማም ምክር ቤትም አላውቅም በጉልበት ይዠዋለሁ እቀጥላለሁ ብላ ነበር እኮ። ታዲያ አማራ በጉልበቱ በመስዋዕትነቱ ያስመለሰውን ዐጽመ እርስት በምን አግባብ ነው የሚጭበረበረው። ማንም ምንም አያገባውም ወልቃይት እና ራያ አማራ ነው። የታገለውም እራሱ ነው። አቅም ካላችሁ መሞከር ብቻ ነው ያላችሁ ዕድል።አማራ መቃወም ብቻ አይደለም ገና እግራችሁን ይሰብረዋል። ሸልመጥማጥ ወያኔ በአማራ ምድር ከእንግድህ የቀራት ህይወት የለም። ዐብይ አህመድ ለእራሱም አይሆን እንኳን የበሰበሰ ወያኔ ሊያስጠልል፡

Axumezana wrote:
05 Jan 2023, 19:55
በኢትዮጵያ፥ ጦር፥ ታዝሎ፥ ወልቃይትና፥ ራያ፥ ከገቡ፥ በኻላ፥ አልወጣም፥ ብሎ፥ማንገራገር፤ ምን፥ የሚሉት፥ ኢትዮጵያዊነት፥ነው። አንድ፥ ጉዳይ፥ በህግ፥ ይፈታ፥ ከተባለ፥ የህግ፥ አግባቡ፥ ምን፥ ይምሰል፥በድምፅ፥ ብልጫ፥ ትግራይ፥ ክልል፥ ሁነው፥ እንዲቀጥሉ፤ ከተባለ፥ እዛው፥ የሚኖረው፥ ያአማራ፥ ህዝብ፥ ምን፥ መብት፥ ይኑረው? በሚለው፥ ላይ፥ መደራደር፥ ያስፈልጋል፥ ማንም፥ ግን፥ ከህግ፥ በላይ፥ መሆን፥ አይችልም፥ ኢትዮጵያን፥ ለማፍረስ፥ካልሆነ። የግዳ፥ የተፈናቀሉት፥ ኢትዮጵያውያን፥ በፍጥነት፥ ተመልሰው፥ ወደ፥ ቀያቸው፥ እንዲቋቋሙ፥ ማድረግም፥ የእያንዳአንዱ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ሃላፊነት፥ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19207
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ከወደ፥ አማራ፥ ክልል፥ ጫጫታ፥ ለምን፤ በዛ፤

Post by Axumezana » 05 Jan 2023, 20:26

ከእንጊድስ፥ የምትዋጉት፥ ህግን፥ መጠበቅ፥ ካለበት፥ ከመንግስት፥ ጋር፥ ነው።

ወያኔ፥ ትጥቅ፥ የሚፈታው፥ህገ፥ መንግስቱ፥ ትጥቅ፥ እንዲዝ፥ ስለማይፈቅድለትና፥በህገ፥መንግስቱ፥ ለመዳኙት፥ ነው።

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ከወደ፥ አማራ፥ ክልል፥ ጫጫታ፥ ለምን፤ በዛ፤

Post by euroland » 05 Jan 2023, 20:48

Axumezana wrote:
05 Jan 2023, 20:26
ከእንጊድስ፥ የምትዋጉት፥ ህግን፥ መጠበቅ፥ ካለበት፥ ከመንግስት፥ ጋር፥ ነው።

ወያኔ፥ ትጥቅ፥ የሚፈታው፥ህገ፥ መንግስቱ፥ ትጥቅ፥ እንዲዝ፥ ስለማይፈቅድለትና፥በህገ፥መንግስቱ፥ ለመዳኙት፥ ነው።
:lol: :lol: :lol:

Yeah right….
ተገድደሽ በሻዕቢያ እንደ እባብ በገዛ መሬትሽ ከተቀጠቀጥሽ በኋላ።
አየ ያጋሜ ነገር ምላሳቹህ ብቻ ናት ትጥቅ አልፈታም ያለችው 😂

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ከወደ፥ አማራ፥ ክልል፥ ጫጫታ፥ ለምን፤ በዛ፤

Post by TGAA » 05 Jan 2023, 22:39

TILL you hit a brick wall you guys are in the habit of mistaking a roaring for screaming.

Post Reply