Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና: የባሕር ዳሩ የብልፅግና ስብሰባ በከፍተኛ ሁኔታ እየተተራመሰ ነው!

Post by Ejersa » 05 Jan 2023, 04:56

አብዛኛው የአማራ ክልል የብልፅግና መካከለኛና ዝቅተኛ የወረዳ አመራሮች ብአዴን/አዴፓ ከተረኛው የብልፅግና ፓርቲ መውጣት አለበት በሚል ትርምሱና ፍጥጫው አይሏል።