Re: Buyer's remorse
What an embarrassment. While it is good that he is leaving the wutaf nekais' camp, the fact that he was/is equating Abiy with his religious figures is so embarrassing to see. It just tells wutaf nekais are not just supporters of Mamo Killo, but they also worship him like their God. Idolizing a man like satan is an unforgivable sin in any religion.
Re: Buyer's remorse
መቸም በምድረ አሜሪካ የሚኖር ውታፍ ነቃይ እብድ የገርመኛል። መኪናው ላይ መናኛ ነገር መለጠፍ እርሱ እራሱ ደግሞ ከጠራ መንገድ ላይ መነጠፍ ይወዳል። አንድ የዳውድ ኢብሳ ኬኛ ነው መኪናው ላይ "ኦሮምያ" የሚል ለጥፎ ሲነዳ አየሁ እና አሁን ይኸ ጅላጅል ምን የሚባል አገር ነው ቢሉት ማስረዳት አይችልም - ማንም አያውቅለት እንድሁ ብቻ ልብ ውልቅ። በአጋጣሚ parking lot በሳቅ ፍንድት ብየ ልሞት ነበር እኔ ብቻ አይድለሁም - አብረውኝ የነበሩ በሙሉ ። አበሻ መሆናችንን አይቶ ደስ አላለውም ስለሳቅንበት። ይህ ውጭ አገር የሚኖር ዲያስፓራ ነው ኢትዮጵያን ያስደፈራት። መጀመርያ ሙሴ አሻጋሪያችን እያሉ ከነቲራ ለበሱ። አገር ቤት በአንድ ጀንበር ሻንጣቸውን ቆልፈው እግር እየሳሙ ሄዱ- ጥርስ የሌላው የሚንስተርንት ማዕረግ ተሰጣቸው። ስልጣን የሌለው ስልጣን ማለት ነው። አሁን ፊታቸውን ቢነጩ ምን ይገኛል? የአድስ አበባ ህዝብ እንድሁ ተው ይች ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም ሲሉት እስክንድርን አሳስሮ ድራፍት ሲጋሥስ እና ኳስ ሲመለከት ኦነግ እንደ ኳስ አሁን ያንከባልለው ጀመር። ልብ የሌለው ህዝብ ነው። ግለሰብ እንደ ጣኦት የሚያመልክ። መብቱን በእራሱ እጅ ማየት የማይችል። ስለ ሆዱ እንጅ ስለ ክብሩ የማይጨነቅ ህዝብ። ታሪክ ዋሽቷል ወይ ትውልድ ተኮላሽቷል።