Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ትህነግ-ወያኔ በጦርነት አሸንፎ ወልቃይት-ሁመራ-ራያን ይዞ ቢሆን አሁን ትግራይ ተገንጥላ ሌላ አገር ነበረች?

Poll ended at 13 Jan 2023, 16:45

ሀ) አዎን ትግራይ ተገንጥላ ምዕራባዊያን ደግሞ እውቅና ሰጥተው ነበር።
4
33%
ለ) አዎን ዐብይ አህመድ እራሱ ጭምር እውቅና የሰጥ ነበር - ፋኖ አስቸግሮት ነው።
0
No votes
ሐ) የትግራይ ህዝብ እምቢ ያላል - ለአረንጓደ ፥ብጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ ይቆማል።
2
17%
መ) ትግራይ የሱዳን ሌላዋ ክፍለ-ሀገር ትሆን ነበር።
0
No votes
ሠ) ሀ እና ለ
6
50%
 
Total votes: 12

Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትህነግ-ወያኔ በጦርነት አሸንፎ ወልቃይት-ሁመራ-ራያን ይዞ ቢሆን አሁን ትግራይ ተገንጥላ ሌላ አገር ነበረች?

Post by Abere » 03 Jan 2023, 16:45

ሀ) አዎን! ትግራይ ተገንጥላ ምዕራባዊያን ደግሞ እውቅና ሰጥተው ነበር።

ለ) አዎን! ዐብይ አህመድ እራሱ ጭምር እውቅና የሰጥ ነበር - ፋኖ አስቸግሮት ነው።

ሐ) የትግራይ ህዝብ እምቢ ያላል - ለአረንጓደ ፥ብጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ ይቆማል።

መ) ትግራይ የሱዳን ሌላዋ ክፍለ-ሀገር ትሆን ነበር።

ሠ) ሀ እና ለ