Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42827
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ዪምር ዪምር የገና ጀምበር!

Post by Horus » 03 Jan 2023, 00:40

ታላቁ የገና ልደተ ብርሃን በዓላችን አንድ ሳምንት ቀረው ! ዪምር ይጅግ ውብ እጹብ ድንቅ የሆነ የንጋት ብርሃን እና የኮከብ ብርሃንም የሚያደርጉት አሉ ! ሚር ብርሃን ማለት ነው!