Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by euroland » 02 Jan 2023, 21:30

አየ የአጋሜ ነገር
ሁሌም ያንቺ concern ዘሮችሽ እንዳ'ይጠሉ ምክንያት መደርደር እንጂ እነሱ ሌላው ላይ ግፍ የፈጸሙት እንዲነሳ አትፈልግም።

ለመሆኑ ትግሬ ዘመዶችሽ የአማራ ሕዝብ ቅቤ ቀብተውታል እንዴ ?
''በሎ ነዚ አድጊ አምሃራይ'' ያለው ማነው ?

አማራን PP አያስታውሰም የናንተ ግፍና ጭካኔ።

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:05

Selam/
Senior Member
Posts: 17718
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by Selam/ » 02 Jan 2023, 21:41

ውጥንቅጥ - ያንንው ማጨናበሪያ ክስሽን ይዘሽ በሌላኛው ስምሽ ብቅ አልሽ! “ልፋ ያለው በህልሙ ሲሸከም ያድራል” :lol:
euroland wrote:
02 Jan 2023, 21:30
አየ የአጋሜ ነገር
ሁሌም ያንቺ concern ዘሮችሽ እንዳ'ይጠሉ ምክንያት መደርደር እንጂ እነሱ ሌላው ላይ ግፍ የፈጸሙት እንዲነሳ አትፈልግም።

ለመሆኑ ትግሬ ዘመዶችሽ የአማራ ሕዝብ ቅቤ ቀብተውታል እንዴ ?
''በሎ ነዚ አድጊ አምሃራይ'' ያለው ማነው ?

አማራን PP አያስታውሰም የናንተ ግፍና ጭካኔ።

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:05

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by euroland » 02 Jan 2023, 21:56

ወይን ባንዲት

የተጠየቅሽውን መጀመሪያ መልሺ
የአማራ ሕዝብ (አምረሽ የምትጠይው) PP የዘሮችሽ ግፍ የሚያስታውሰው አማራ short span memory ነው ያለው ማነው ?

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:41
ውጥንቅጥ - ያንንው ማጨናበሪያ ክስሽን ይዘሽ በሌላኛው ስምሽ ብቅ አልሽ! “ልፋ ያለው በህልሙ ሲሸከም ያድራል” :lol:
euroland wrote:
02 Jan 2023, 21:30
አየ የአጋሜ ነገር
ሁሌም ያንቺ concern ዘሮችሽ እንዳ'ይጠሉ ምክንያት መደርደር እንጂ እነሱ ሌላው ላይ ግፍ የፈጸሙት እንዲነሳ አትፈልግም።

ለመሆኑ ትግሬ ዘመዶችሽ የአማራ ሕዝብ ቅቤ ቀብተውታል እንዴ ?
''በሎ ነዚ አድጊ አምሃራይ'' ያለው ማነው ?

አማራን PP አያስታውሰም የናንተ ግፍና ጭካኔ።

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:05

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by sun » 02 Jan 2023, 21:59

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:05

"ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”
Sounds just like empty swan song to attract attention, otherwise do Amharas and Tigres want tranquil peaceful coexistence? Did it ever happen before?
In fact the current Ethiopian government truly seem to be trying to promote peace and cooperation so that all Ethiopians may turn their attentions towards development, progress and happy living and lives. That is what will make us all great and sustainably happy.

Substandard narrow minded petty fanddiyya bickering will only cause and promote the usual underdevelopment and misery of the people and the country which in turn will keep promoting ethnic animosities. Just look at that arrogant Mad looking Bully Bull image on the right!
:lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17718
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by Selam/ » 02 Jan 2023, 22:04

ውሽዬ euroland, y3e3n3e3s3w - አንዴ ሻቢያ ሌላ ጊዜ ብልፅግና ነኝ እያልሽ በተለያየ ስም ማጭበርበሩ አይሰለችሽም? :lol:
euroland wrote:
02 Jan 2023, 21:56
ወይን ባንዲት

የተጠየቅሽውን መጀመሪያ መልሺ
የአማራ ሕዝብ (አምረሽ የምትጠይው) PP የዘሮችሽ ግፍ የሚያስታውሰው አማራ short span memory ነው ያለው ማነው ?

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:41
ውጥንቅጥ - ያንንው ማጨናበሪያ ክስሽን ይዘሽ በሌላኛው ስምሽ ብቅ አልሽ! “ልፋ ያለው በህልሙ ሲሸከም ያድራል” :lol:
euroland wrote:
02 Jan 2023, 21:30
አየ የአጋሜ ነገር
ሁሌም ያንቺ concern ዘሮችሽ እንዳ'ይጠሉ ምክንያት መደርደር እንጂ እነሱ ሌላው ላይ ግፍ የፈጸሙት እንዲነሳ አትፈልግም።

ለመሆኑ ትግሬ ዘመዶችሽ የአማራ ሕዝብ ቅቤ ቀብተውታል እንዴ ?
''በሎ ነዚ አድጊ አምሃራይ'' ያለው ማነው ?

አማራን PP አያስታውሰም የናንተ ግፍና ጭካኔ።

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:05

Selam/
Senior Member
Posts: 17718
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by Selam/ » 02 Jan 2023, 22:23

ልጅ ፀሃይ - እንድረዳህ ከፈለግህ፣ እስቲ ከቻልክ መጀመሪያ ቪዲዮውን ሙሉውን እየውና፣ ቴዲ ከተናገረው የማትስማማበትን ነገር ነጥብ በነጥብ ተንትንልኝ።

ዝም ብለህ እንደበሬ ማጓራትና ከአንተ የተለየውን አስተያየት ሁሉ በጭፍን ሪጄክት ማድረግ፣ ምን ያህል እንከፍና ዶማ እንደሆንክ ነው የምታስመሰክረው። ይኸ የብልፅግና ካድሬዎች ድፍን አስተሳሰብ፣ ነፃ አመለካከት ያላቸውን ሰዎች ተስፋቸውን ጥንፍፍ አድርገው እንዲደፉት እያበረታታ ነው።

sun wrote:
02 Jan 2023, 21:59

Post by euroland » 02 Jan 2023, 22:33

ሄሄሄ
አየ አንቺ የሱሙኒ ልጅ
ማጭበርበሩንማ እናንተ ዓጋሜዎች የሚችላቹህ የለም። በአነድ ነገር እኛ የማንችላቹህ በማ ጭበርበር ብቻ ነው።
አሁንም በዚህ አዲሱ አመት closet መቀመጡን መረጥሽ? አየ የባንዳ ነገር :lol: :lol:
Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 22:04
ውሽዬ euroland, y3e3n3e3s3w - አንዴ ሻቢያ ሌላ ጊዜ ብልፅግና ነኝ እያልሽ በተለያየ ስም ማጭበርበሩ አይሰለችሽም? :lol:
euroland wrote:
02 Jan 2023, 21:56
ወይን ባንዲት

የተጠየቅሽውን መጀመሪያ መልሺ
የአማራ ሕዝብ (አምረሽ የምትጠይው) PP የዘሮችሽ ግፍ የሚያስታውሰው አማራ short span memory ነው ያለው ማነው ?

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:41
ውጥንቅጥ - ያንንው ማጨናበሪያ ክስሽን ይዘሽ በሌላኛው ስምሽ ብቅ አልሽ! “ልፋ ያለው በህልሙ ሲሸከም ያድራል” :lol:
euroland wrote:
02 Jan 2023, 21:30
አየ የአጋሜ ነገር
ሁሌም ያንቺ concern ዘሮችሽ እንዳ'ይጠሉ ምክንያት መደርደር እንጂ እነሱ ሌላው ላይ ግፍ የፈጸሙት እንዲነሳ አትፈልግም።

ለመሆኑ ትግሬ ዘመዶችሽ የአማራ ሕዝብ ቅቤ ቀብተውታል እንዴ ?
''በሎ ነዚ አድጊ አምሃራይ'' ያለው ማነው ?

አማራን PP አያስታውሰም የናንተ ግፍና ጭካኔ።

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:05

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by euroland » 02 Jan 2023, 22:37

sun wrote:
02 Jan 2023, 21:59
Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:05

"ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”
Sounds just like empty swan song to attract attention,

Spot on!

She is one clueless junta who seeks attention with nonsense posts. No one seems to care what her opinion is; because, all know she is a Weyane closet cadre who wants to play both.

Selam/
Senior Member
Posts: 17718
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by Selam/ » 02 Jan 2023, 22:43

There you go: sun, euroland, y3e3n3… on same page just like Junta & PP are hand & glove now. Abdi Ili has also a chance to get back his seat. :lol:
euroland wrote:
02 Jan 2023, 22:37

Post by Selam/ » 02 Jan 2023, 22:47

Should I address you as Shabiya, PP cadre or just as Wushiye? :lol:

euroland wrote:
02 Jan 2023, 22:33
ሄሄሄ
አየ አንቺ የሱሙኒ ልጅ
ማጭበርበሩንማ እናንተ ዓጋሜዎች የሚችላቹህ የለም። በአነድ ነገር እኛ የማንችላቹህ በማ ጭበርበር ብቻ ነው።
አሁንም በዚህ አዲሱ አመት closet መቀመጡን መረጥሽ? አየ የባንዳ ነገር :lol: :lol:
Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 22:04
ውሽዬ euroland, y3e3n3e3s3w - አንዴ ሻቢያ ሌላ ጊዜ ብልፅግና ነኝ እያልሽ በተለያየ ስም ማጭበርበሩ አይሰለችሽም? :lol:
euroland wrote:
02 Jan 2023, 21:56
ወይን ባንዲት

የተጠየቅሽውን መጀመሪያ መልሺ
የአማራ ሕዝብ (አምረሽ የምትጠይው) PP የዘሮችሽ ግፍ የሚያስታውሰው አማራ short span memory ነው ያለው ማነው ?

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:41
ውጥንቅጥ - ያንንው ማጨናበሪያ ክስሽን ይዘሽ በሌላኛው ስምሽ ብቅ አልሽ! “ልፋ ያለው በህልሙ ሲሸከም ያድራል” :lol:
euroland wrote:
02 Jan 2023, 21:30
አየ የአጋሜ ነገር
ሁሌም ያንቺ concern ዘሮችሽ እንዳ'ይጠሉ ምክንያት መደርደር እንጂ እነሱ ሌላው ላይ ግፍ የፈጸሙት እንዲነሳ አትፈልግም።

ለመሆኑ ትግሬ ዘመዶችሽ የአማራ ሕዝብ ቅቤ ቀብተውታል እንዴ ?
''በሎ ነዚ አድጊ አምሃራይ'' ያለው ማነው ?

አማራን PP አያስታውሰም የናንተ ግፍና ጭካኔ።

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:05

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by Misraq » 02 Jan 2023, 22:50

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:05
Selam,

Take anything this guy (Tewodros) says with a grain of salt. He is little Lidetu and had this soft heart to TPLF. I have a feeling that he is either Tigrayan or a person highly benefited like Lidetu.

If we have to apply logic, Biltsigina Oromuma naturally wants to excel having Amharas and Tigres continue animosity just the way TPLF excelled having OPDO against amharas. But I am in a school of thought that says Tigres Animosity to Amharas is age old and doesn't even need 0.001% fuel since it is always there.

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21615
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by Fiyameta » 02 Jan 2023, 22:56

:P :P :P :P

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ማን መሆን አለበት? :mrgreen: :mrgreen:

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by euroland » 02 Jan 2023, 23:01

ጌታዬ፣ ወያኔሽ ገዳይ በይኝ :lol:

Bandaw

So, are you upset with PP that they aren’t working hard enough to forgive your crimes against the Amara?
Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 22:47
Should I address you as Shabiya, PP cadre or just as Wushiye? :lol:

euroland wrote:
02 Jan 2023, 22:33
ሄሄሄ
አየ አንቺ የሱሙኒ ልጅ
ማጭበርበሩንማ እናንተ ዓጋሜዎች የሚችላቹህ የለም። በአነድ ነገር እኛ የማንችላቹህ በማ ጭበርበር ብቻ ነው።
አሁንም በዚህ አዲሱ አመት closet መቀመጡን መረጥሽ? አየ የባንዳ ነገር :lol: :lol:
Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 22:04
ውሽዬ euroland, y3e3n3e3s3w - አንዴ ሻቢያ ሌላ ጊዜ ብልፅግና ነኝ እያልሽ በተለያየ ስም ማጭበርበሩ አይሰለችሽም? :lol:
euroland wrote:
02 Jan 2023, 21:56
ወይን ባንዲት

የተጠየቅሽውን መጀመሪያ መልሺ
የአማራ ሕዝብ (አምረሽ የምትጠይው) PP የዘሮችሽ ግፍ የሚያስታውሰው አማራ short span memory ነው ያለው ማነው ?

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:41
ውጥንቅጥ - ያንንው ማጨናበሪያ ክስሽን ይዘሽ በሌላኛው ስምሽ ብቅ አልሽ! “ልፋ ያለው በህልሙ ሲሸከም ያድራል” :lol:
euroland wrote:
02 Jan 2023, 21:30
አየ የአጋሜ ነገር
ሁሌም ያንቺ concern ዘሮችሽ እንዳ'ይጠሉ ምክንያት መደርደር እንጂ እነሱ ሌላው ላይ ግፍ የፈጸሙት እንዲነሳ አትፈልግም።

ለመሆኑ ትግሬ ዘመዶችሽ የአማራ ሕዝብ ቅቤ ቀብተውታል እንዴ ?
''በሎ ነዚ አድጊ አምሃራይ'' ያለው ማነው ?

አማራን PP አያስታውሰም የናንተ ግፍና ጭካኔ።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by sun » 02 Jan 2023, 23:01

WaA'AA!!

Labeling me as a cadre or some bull who might soon run over your winning shrunken ar$$ old school can not take you long distance. Did I ever mention Teddy? (Tikur Sew) Never! If a government and its leaders were democratically and fairly elected and doing their jobs generally and excellently under the most difficult of all available conditions why the fck bums and loonies like you and your ragtag anarchist colleagues try hard to disturb and divert attentions from developing the country, building peace, and enabling the people to become healthy, wealthy and happy.

I am not forcing or even asking any one to be of the same opinion with me but only expressing my democratic opinion on their open and publicly expressed opinion. Why should such issues dig your ar$$ and make you explode because the persons can respond to my comment. To be honest increasingly you are becoming as one of the worst cadre mad bulls even when you blame other innocent people who are not at all cadres. Do you have any tangible proof or evidence for being cadre other than running your mouth loose.

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 22:23
ልጅ ፀሃይ - እንድረዳህ ከፈለግህ፣ እስቲ ከቻልክ መጀመሪያ ቪዲዮውን ሙሉውን እየውና፣ ቴዲ ከተናገረው የማትስማማበትን ነገር ነጥብ በነጥብ ተንትንልኝ።

ዝም ብለህ እንደበሬ ማጓራትና ከአንተ የተለየውን አስተያየት ሁሉ በጭፍን ሪጄክት ማድረግ፣ ምን ያህል እንከፍና ዶማ እንደሆንክ ነው የምታስመሰክረው። ይኸ የብልፅግና ካድሬዎች ድፍን አስተሳሰብ፣ ነፃ አመለካከት ያላቸውን ሰዎች ተስፋቸውን ጥንፍፍ አድርገው እንዲደፉት እያበረታታ ነው።

sun wrote:
02 Jan 2023, 21:59
Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:05

"ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”
Sounds just like empty swan song to attract attention, otherwise do Amharas and Tigres want tranquil peaceful coexistence? Did it ever happen before?
In fact the current Ethiopian government truly seem to be trying to promote peace and cooperation so that all Ethiopians may turn their attentions towards development, progress and happy living and lives. That is what will make us all great and sustainably happy.

Substandard narrow minded petty fanddiyya bickering will only cause and promote the usual underdevelopment and misery of the people and the country which in turn will keep promoting ethnic animosities. Just look at that arrogant Mad looking Bully Bull image on the right!
:lol: :lol:
Last edited by sun on 02 Jan 2023, 23:08, edited 1 time in total.

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by euroland » 02 Jan 2023, 23:08

አንቺን የኮረኮመ ሁሉ euroland ነው :lol: :lol:

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 22:43
There you go: sun, euroland, y3e3n3… on same page just like Junta & PP are hand & glove now. Abdi Ili has also a chance to get back his seat. :lol:
euroland wrote:
02 Jan 2023, 22:37
sun wrote:
02 Jan 2023, 21:59
Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:05

"ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”
Sounds just like empty swan song to attract attention,

Spot on!

She is one clueless junta who seeks attention with nonsense posts. No one seems to care what her opinion is; because, all know she is a Weyane closet cadre who wants to play both.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by sun » 02 Jan 2023, 23:27

Misraq wrote:
02 Jan 2023, 22:50
Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:05
Selam,

Take anything this guy (Tewodros) says with a grain of salt. He is little Lidetu and had this soft heart to TPLF. I have a feeling that he is either Tigrayan or a person highly benefited like Lidetu.

If we have to apply logic, Biltsigina Oromuma naturally wants to excel having Amharas and Tigres continue animosity just the way TPLF excelled having OPDO against amharas. But I am in a school of thought that says Tigres Animosity to Amharas is age old and doesn't even need 0.001% fuel since it is always there.
Well stated fact!

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by Sam Ebalalehu » 02 Jan 2023, 23:55

ይህን " ቲዲ" ብለው የሚጠሩትን የ ህወሓት ቃልአቀባይ የ ፓለቲካ እውቀት የ ህወሓት ካድሬዎች አጋነው አይተውታል። ሌላው ልደቱ አያሌው መሆኑን ከማወቄ በፊት አንድ ሁለት ሶስት ውይይት እሱ የተካፈለበትን አይቻለሁ። ግለሰቡ የአማርኛን ቋንቋ በደንብ እንደሚያውቅ ከነዛ ውይይቶች ተረድቻለሁ። Nothing more .
እስቲ እርእሱን እንመርምር። ብልፅግና በአማራና በትግራይ መሀል ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም ይላል። Translation : ብልፅግና የኦሮሞ ፓርቲ ነው። ያ ድንቁርና ብቻ ሊፈጥረው የሚችል የክርክር ርእስ ነው። የ ኦሮሞ ፖለቲከኞች ብልፅግናን dominate ያረጋሉ ብሎ ክርክር ማንሳት ሊያዋጣ ይችል ይሆናል። የ ኦሮሞ ፓርቲ ነው ብሎ ማወጅ ግን የኢትዮጵያን ህዝብ ፓለቲካ ግንዛቤ የመናቅ ውጤት ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ER ላይ ተጥዶ አይውልም ግን ተጥደው ከሚውሉት የላቀ የፓለቲካ ግንዛቤ እንዳለው ቅንጣት ጥርጥር የለኝም።
ሌላው ክርክር ጦርነቱ የተጀመረው ወልቃይትን ለማስመለስ እና ህወሓትን ለማጥፋት ነው የሚል ነው። በዚህ ቲዎሪ መሰረት ጦርነቱን የጀመረው የ ኢትዮጵያ መንግስት ነው ህወሓት አይደለም።
እኔ እና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያውቀው ሀቅ ግን የ ኢትዮጵያ መንግስት የህወሓትን የመቀሌ ጡረታ ምርጫ ባይወደውም የተቃወመው አይመስልም። አለ ትልቋ ኢትዮጵያ ትግራይ አንድ ትልቅ መንደር መሆኗን የተረዱት የ ህወሓት ፓለቲከኞች ግን ከተወሰነ ግዜ በሃላ ግብዝ እርምጃ ወሰዱ። ኢትዮጵያ መልስ ሰጠች።
በመጨረሻ ወልቃይትን ለማስመለስ የ " ኦሮሞዉ " ብልፅግና ፓርቲ ጦርነት ጀመረ ብሎ መከራከር ግን ድንቁርና ሳይሆን እብደት ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17718
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by Selam/ » 02 Jan 2023, 23:57

Did I ever mention Teddy? (Tikur Sew)

ልጅ ፀሃይ - ከየት አመጣኸው ቴዴ አፍሮን ደግሞ? :lol: Paranoia is screwing you up! ቪዲዮውን ሳታየው በጭፍን እየተደናበርክና ስድብን ከሃሳብ እንዳስቀደምክ እኮ ገብቶኛል።

እኔ የምደግፈውን ‘ፍፁም የሆነ መንግስት’ አትተቹብኝ ፣ አትንኩብኝ ፣ እኔ ያልኩትን ብቻ ተቀበሉ የሚልን ጠጣር ሰው ካድሬ ካላልከው ምን ልትለው ነው? እስኪ ሌላ ስም ስጠኝ። አንተ የመደገፍህን ያህል ሌላው ደግሞ ትችት ቢያቀርብ ምን ያስደንቅሃል? ማነው ላንተ ፒፒን የማምለክ መብት ሰጥቶህ ለሌላው የመቃወም የከለከለው?

በፊት እንዳልኩት፣ መንግስት እንዲረጋጋና እንዲጠናከር፣ እንዲሁም አብይ የተሳካለት መሪ እንዲሆን እመኛለሁ። ግን እንደ አንተና ሌሎቹ መንጋዎች በጭራሽ አትተቹት፣ በጭፍን አምልኩት አልልም። ትችትን የሚጠላና የሚያሳድድ መንግስት ውዳቂ ነው፣ ተቃራኒ ሃሳብን ማዳመጥና ማስተናገድ የሚያቅለሸልሸው የመንግስት ደጋፊ ካድሬ ብቻ ሳይሆን ፈሪ ከብትም ነው።

sun wrote:
02 Jan 2023, 23:01
WaA'AA!!

Labeling me as a cadre or some bull who might soon run over your winning shrunken ar$$ old school can not take you long distance. Did I ever mention Teddy? (Tikur Sew) Never! If a government and its leaders were democratically and fairly elected and doing their jobs generally and excellently under the most difficult of all available conditions why the fck bums and loonies like you and your ragtag anarchist colleagues try hard to disturb and divert attentions from developing the country, building peace, and enabling the people to become healthy, wealthy and happy.

I am not forcing or even asking any one to be of the same opinion with me but only expressing my democratic opinion on their open and publicly expressed opinion. Why should such issues dig your ar$$ and make you explode because the persons can respond to my comment. To be honest increasingly you are becoming as one of the worst cadre mad bulls even when you blame other innocent people who are not at all cadres. Do you have any tangible proof or evidence for being cadre other than running your mouth loose.

Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 22:23
ልጅ ፀሃይ - እንድረዳህ ከፈለግህ፣ እስቲ ከቻልክ መጀመሪያ ቪዲዮውን ሙሉውን እየውና፣ ቴዲ ከተናገረው የማትስማማበትን ነገር ነጥብ በነጥብ ተንትንልኝ።

ዝም ብለህ እንደበሬ ማጓራትና ከአንተ የተለየውን አስተያየት ሁሉ በጭፍን ሪጄክት ማድረግ፣ ምን ያህል እንከፍና ዶማ እንደሆንክ ነው የምታስመሰክረው። ይኸ የብልፅግና ካድሬዎች ድፍን አስተሳሰብ፣ ነፃ አመለካከት ያላቸውን ሰዎች ተስፋቸውን ጥንፍፍ አድርገው እንዲደፉት እያበረታታ ነው።

sun wrote:
02 Jan 2023, 21:59
Selam/ wrote:
02 Jan 2023, 21:05

"ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”
Sounds just like empty swan song to attract attention, otherwise do Amharas and Tigres want tranquil peaceful coexistence? Did it ever happen before?
In fact the current Ethiopian government truly seem to be trying to promote peace and cooperation so that all Ethiopians may turn their attentions towards development, progress and happy living and lives. That is what will make us all great and sustainably happy.

Substandard narrow minded petty fanddiyya bickering will only cause and promote the usual underdevelopment and misery of the people and the country which in turn will keep promoting ethnic animosities. Just look at that arrogant Mad looking Bully Bull image on the right!
:lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17718
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “ብልፅግና በአማራና ትግራይ መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር አይፈልግም!”

Post by Selam/ » 03 Jan 2023, 00:14

First, I don’t like questioning people’s ethnicity & therefore I don’t give a damn whether he’s is Tigrean, Oromo or Amhara unless I see a deliberate ethnic bias. In fact, it’s my first time to listen to his full interview. While I am not a fan of Lidetu, I don’t see any similarity between him & Teddy as far as this video is concerned.

Second, Teddy is just questioning why PP doesn’t facilitate a one-to-one conversation between Amhara & Tigray to resolve the Wolkayit issue. He argues such a dialogue should precede the legal avenue implied by Redwan Hussein. The precedent for this is the fact that PP already bypassed the house of representative & made a deal with woyanes although the ‘terrorist’ labeling is still outstanding.

Post Reply