Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42827
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአዳነች አቤቤ አርቲስት ቴዲ ዮን ማሰርና የሚዲያዎች አስተያየት !! ፍትህ ላዲስ አበባ !!!

Post by Horus » 30 Dec 2022, 21:54

መስከረም አበራ ለን ታሰረች?
አዳነች አቤቤ አቡሽ ዘለቀንም ታስር ይሆን?

ደሬ ቲዩብ



ዘ ሃበሻ


temari
Member
Posts: 3930
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: የአዳነች አቤቤ አርቲስት ቴዲ ዮን ማሰርና የሚዲያዎች አስተያየት !! ፍትህ ላዲስ አበባ !!!

Post by temari » 30 Dec 2022, 22:31

Horus wrote:
30 Dec 2022, 21:54
It is so pathetic from the government to jail Teddy Yo.
He has every right to experss his feelings and political views using his music.
What a bunch of insecure ሰገጤs!

They just made him a hero and made his music very popular.
PP is full of low IQ narrow fools. They are just useless bunch!
They are losing all their support from all sectors of the society.
The day Ethiopians see any sane alternative, PP will be thrown out of the window in a blink of an eye. That is for sure.



የወንዜ
ልዩ ነሽ አዎ አማላይ
በውበትሽ ሰው ገዳይ
የኔ እያሉሽ ያለከልካይ
ስንቱን አየን ባቺ ጉዳይ

እውነት እውነቱን እስቲ ልናገር
ሁሉም ይበል ባንቺ ጥንቅር
ተወል ደናል እኛ ሸገር
እንደሌለው ሆንን ሀገር

እደጊ ብዬ ብዬ ቤቴን ለቀኩልሽ
ያላቀና ጎዳና ሲጠልሽ
እትብቴን አቅረሽ ተፋሽ
ይሁና አንቺን ግን አይክፋሽ

ሰውም አይኖር ያለመሬት
መሬትም አይኖር ያለሰው
ዝም ያለው ልጅ የሸገር ሰው
ወዴት ይሆን ሄዶ የሚያርሰው

አዝማች---

የወንዜ የወንዜ የወንዜ ትርምስ
ጥያቄ ብቻ ንው መልሱ ላይመለስ

የወንዜ የወንዜ የወንዜ አራት ኪሎ
ወንበርሽ ይፋጃል ጠፋ ሁሉን ጥሎ

ያራዳ ልጅ መሆን እድለኛ
የፀዳ ነው ከዘረኛ
ለመጣው ሁሉ ለተረኛ
ማጨብጨብ ነው ለቀማኛ

ሸገር ተወልዶ ማደጉ
የቱጋ ነው አስቲ ጥቅሙ
በስጋት ቤት ማጉረምረሙ
መኖር አፈር እየቃሙ

ይባስ ካምናው ዘንድሮ
ልቤ ከቀዬው ተባሮ
በቃ እሺ ልጀምረፍ ጉዞ
ክፉ ከማይ ከዚ ብሶ

በፍቅር ስኖር ባንቺ ኮርቼ
አላውቅም ነበር ተከፍቼ
ግዜ ጌታ ነው ተገፍቼ
ስደት መረጥኩ ተገፍቼ

አስቤ አላውቅ ባህር ማዶ
ክፋት ሲበዛ ስር ስር ሰዶ
ፍቅር እኛ ጋር ኪስ ግን ባዶ
በዚም ተቀና አይስቁም ወዶ

አዝማች ------

አርንጋዴ ቢጫ ቀይ አርማችን የኛ መመኪያችን
ፍቅር መስጠት ያስተማረችን ሸገር እናታችን
ቀዬ ፈርሶ ህንፃ ቢደረደር ለይቀረፍ ችግር
ሰው አይተካ ዲንጋይ ቢራረብ ጠፍቶ መተሳሰብ
ጎበዝ ንቃ ንቃ ንቃ
ሰግጣ ስቃ ስቃ ስቃ
ከበረች ዝቃ ዝቃ ዝቃ
ሄደች ልቃ ልቃ ልቃ
ሲረኞች አንቺን ለማዋረድ
ሳያውቁሽ ከውጪ ማጎብደድ
ግን ሆነሽ የኣፍሪካችን ዘውድ
ይዘውታል ክፋትን ማላመድ
ስም አወጡልሽ የዳቦ
ዳቦሽን ሳይቀምሱ በጉቦ
ሊበላሽ ካሰበው ተርቦ
ይጠብቅሽ አምላክ አስቦ

አዝማች---

የወንዜ የወንዜ የወንዜ ትርምስ
ጥያቄ ብቻ ንው መልሱ ላይመለስ
የወንዜ የወንዜ የወንዜ አራት ኪሎ
ወንበርሽ ይፋጃል ጠፋ ሁሉን ጥሎ

Horus
Senior Member+
Posts: 42827
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአዳነች አቤቤ አርቲስት ቴዲ ዮን ማሰርና የሚዲያዎች አስተያየት !! ፍትህ ላዲስ አበባ !!!

Post by Horus » 30 Dec 2022, 23:04

temari,
እኛ ከምናውቀው በላይ ችግር እንዳለባቸው የሚያውቁ ይመስለኛል እነቢይና አዳነች!እነተመስገን ደሳለኝ፣ ያ ዝነኛ የኦሮሞ ጠበቃ ጋዜጠኛ፣ መስከረም አበራ ወዘተ ሁሉም ጽረው ወይ ተከሰው ሚሰቃዩት ባዲሳባ ጉዳይ ነው። መንግስት የቴዲ አፍሮ ድምጽን ለምዶት ነበር ! የዛሬው የቴዲ ዮ ብቻ ሳይሆን ሌላው አዳነችን የሚያናጋት አርቲስት አቡሽ ዘለቀ ነው! እሱ እንዲያውም ይህን የድም ሰነድ (የወያኔ ሕገ መንግስት) ማስወገድ አለባችሁ ነው ያላቸው ። ስለዚህ በመንግስት ላይ ያለው ቅዋሜና ጥላቻ ከትግሬ አንስቶ አማራን፣ ኦሮሞን አዲሳባን ፣ ጉራጌን ፣ወላይታን ይዞ ኦሞ ወንዝ ደርሷል ። በኔ እምነት አሁን ሚዲያዎችና ሌሎችም አርቲስቶች ትግሉን የሚቀላቀሉ ይመስለኛል !!!

Post Reply