Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዳነች አቤቤ ራፕ አርቲስት ቴዲ ዮን በግፍ አሰረች

Post by Selam/ » 30 Dec 2022, 16:13

ዘፋኝንና ምሁራንን በማሰር የምሬቱን ፍም ማዳፈን በፍፁም አይቻልም። የሚሻለው ችግሩን ለማጥፋት መስራት ነው። የሙዚቃ ባለሙያዎች፣ የህዝቡን የልብ ትርታ በነፃነት የመግለፅ መብት አላቸው፣ ሊበረታቱም ይገባል። Billie Holiday ጥቁር አሜሪካኖች ላይ የሚደርሰውን ግፍ በመቃወም “Strange Fruit“ የተባለውን ቀስቃሽ ዘፈን በድፍረት ያቀነቀነችው በ1931 ነበር። ዘፈኑ እስከአሁን ማስተር ፒስ ነው።

Horus wrote:
30 Dec 2022, 14:50

Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዳነች አቤቤ ራፕ አርቲስት ቴዲ ዮን በግፍ አሰረች

Post by Abere » 30 Dec 2022, 20:26

አሁን ይህ አርቲስት ምክሩ ይደመጣል እንጅ ይታሰራል? አዳነች አቤቤ ትክክል እየሰራሁ ነው ብላ ማሰቧ ኦነግ ካሳበደው ህሌናዋ ካልሆነ በስተቀር ሌላ ምን ሊባል ይችላል። ኦነጎች የሚገርሙት ከወያኔ ውድቀት ለመማር ዕድል አግኝተው ግን ከወያኔ በከፋ መልኩ ለመወደቅ መዘጋጀታቸው ነው። የኦነግ መንግስት የመጨረሻ ዝቅጠት በግልጽ እርቃኑን የሚታይባቸው አድስ አበባ እና ወለጋ ዋና ናቸው። አድስ አበባ እጅግ በኦነግ ጭምልቅልቁ ወጥቷል። እንደ ማስተካከል አሻፈረኝ ማለት ውድቀት እንጅ ብልሃት አይደለም።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አዳነች አቤቤ ራፕ አርቲስት ቴዲ ዮን በግፍ አሰረች

Post by sun » 30 Dec 2022, 21:01

Horus wrote:
30 Dec 2022, 14:50

horus,

Last edited by sun on 30 Dec 2022, 21:08, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አዳነች አቤቤ ራፕ አርቲስት ቴዲ ዮን በግፍ አሰረች

Post by sun » 30 Dec 2022, 21:06

Abere wrote:
30 Dec 2022, 20:26
አሁን ይህ አርቲስት ምክሩ ይደመጣል እንጅ ይታሰራል? አዳነች አቤቤ ትክክል እየሰራሁ ነው ብላ ማሰቧ ኦነግ ካሳበደው ህሌናዋ ካልሆነ በስተቀር ሌላ ምን ሊባል ይችላል። ኦነጎች የሚገርሙት ከወያኔ ውድቀት ለመማር ዕድል አግኝተው ግን ከወያኔ በከፋ መልኩ ለመወደቅ መዘጋጀታቸው ነው። የኦነግ መንግስት የመጨረሻ ዝቅጠት በግልጽ እርቃኑን የሚታይባቸው አድስ አበባ እና ወለጋ ዋና ናቸው። አድስ አበባ እጅግ በኦነግ ጭምልቅልቁ ወጥቷል። እንደ ማስተካከል አሻፈረኝ ማለት ውድቀት እንጅ ብልሃት አይደለም።
Abere the Usual Fat Mad Donkey! :P

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አዳነች አቤቤ ራፕ አርቲስት ቴዲ ዮን በግፍ አሰረች

Post by sun » 30 Dec 2022, 21:19

Selam/ wrote:
30 Dec 2022, 16:13
ዘፋኝንና ምሁራንን በማሰር የምሬቱን ፍም ማዳፈን በፍፁም አይቻልም። የሚሻለው ችግሩን ለማጥፋት መስራት ነው። የሙዚቃ ባለሙያዎች፣ የህዝቡን የልብ ትርታ በነፃነት የመግለፅ መብት አላቸው፣ ሊበረታቱም ይገባል። Billie Holiday ጥቁር አሜሪካኖች ላይ የሚደርሰውን ግፍ በመቃወም “Strange Fruit“ የተባለውን ቀስቃሽ ዘፈን በድፍረት ያቀነቀነችው በ1931 ነበር። ዘፈኑ እስከአሁን ማስተር ፒስ ነው።

Horus wrote:
30 Dec 2022, 14:50

Horus
Senior Member+
Posts: 42823
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዳነች አቤቤ ራፕ አርቲስት ቴዲ ዮን በግፍ አሰረች

Post by Horus » 30 Dec 2022, 21:26

አርቲስቶችን፣ ምሁራንን፣ መስከረምን በማሰር ትግሉ ይግላል እንጂ አይሞትም !! እስቲ አቡሽ ዘለቀን እሰሩት?

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አዳነች አቤቤ ራፕ አርቲስት ቴዲ ዮን በግፍ አሰረች

Post by sun » 30 Dec 2022, 21:46

Horus wrote:
30 Dec 2022, 21:26
አርቲስቶችን፣ ምሁራንን፣ መስከረምን በማሰር ትግሉ ይግላል እንጂ አይሞትም !! እስቲ አቡሽ ዘለቀን እሰሩት?

:P

Last edited by sun on 30 Dec 2022, 21:55, edited 2 times in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዳነች አቤቤ ራፕ አርቲስት ቴዲ ዮን በግፍ አሰረች

Post by Selam/ » 30 Dec 2022, 21:50

ልጅ ፀሃይ - የከብት family አልበምህን መለጠፍህ ባልከፋ ግን ስሙን መፃፍ አትርሳ የትኛው የራስህ ወይንም የዘመድህ መሆኑን እንድንለይ።
sun wrote:
30 Dec 2022, 21:19
Selam/ wrote:
30 Dec 2022, 16:13
ዘፋኝንና ምሁራንን በማሰር የምሬቱን ፍም ማዳፈን በፍፁም አይቻልም። የሚሻለው ችግሩን ለማጥፋት መስራት ነው። የሙዚቃ ባለሙያዎች፣ የህዝቡን የልብ ትርታ በነፃነት የመግለፅ መብት አላቸው፣ ሊበረታቱም ይገባል። Billie Holiday ጥቁር አሜሪካኖች ላይ የሚደርሰውን ግፍ በመቃወም “Strange Fruit“ የተባለውን ቀስቃሽ ዘፈን በድፍረት ያቀነቀነችው በ1931 ነበር። ዘፈኑ እስከአሁን ማስተር ፒስ ነው።

Horus wrote:
30 Dec 2022, 14:50

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አዳነች አቤቤ ራፕ አርቲስት ቴዲ ዮን በግፍ አሰረች

Post by sun » 30 Dec 2022, 22:00

You are right. I am placing them over here so that the good public may see something pictorial not only ከብት but also dogs, donkeys, vultures, clowns, bananas, ananas, baboons, snakes, monkeys, birds, etc. just like the wall paintings in ancient Egypt meant to make the public laugh and relax since there is always tomorrow, the Sun, the Moon and the generous Aaddee Adanech feeding poor children for the first time in "3000" years or 150 years.
Selam/ wrote:
30 Dec 2022, 21:50
ልጅ ፀሃይ - የከብት family አልበምህን መለጠፍህ ባልከፋ ግን ስሙን መፃፍ አትርሳ የትኛው የራስህ ወይንም የዘመድህ መሆኑን እንድንለይ።
sun wrote:
30 Dec 2022, 21:19
Selam/ wrote:
30 Dec 2022, 16:13
ዘፋኝንና ምሁራንን በማሰር የምሬቱን ፍም ማዳፈን በፍፁም አይቻልም። የሚሻለው ችግሩን ለማጥፋት መስራት ነው። የሙዚቃ ባለሙያዎች፣ የህዝቡን የልብ ትርታ በነፃነት የመግለፅ መብት አላቸው፣ ሊበረታቱም ይገባል። Billie Holiday ጥቁር አሜሪካኖች ላይ የሚደርሰውን ግፍ በመቃወም “Strange Fruit“ የተባለውን ቀስቃሽ ዘፈን በድፍረት ያቀነቀነችው በ1931 ነበር። ዘፈኑ እስከአሁን ማስተር ፒስ ነው።

Horus wrote:
30 Dec 2022, 14:50

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዳነች አቤቤ ራፕ አርቲስት ቴዲ ዮን በግፍ አሰረች

Post by Selam/ » 30 Dec 2022, 22:54

The good public wants peace & justice, not reptiles & birds to hoodwink them from the subject matter.
sun wrote:
30 Dec 2022, 22:00
You are right. I am placing them over here so that the good public may see something pictorial not only ከብት but also dogs, donkeys, vultures, clowns, bananas, ananas, baboons, snakes, monkeys, birds, etc. just like the wall paintings in ancient Egypt meant to make the public laugh and relax since there is always tomorrow, the Sun, the Moon and the generous Aaddee Adanech feeding poor children for the first time in "3000" years or 150 years.
Selam/ wrote:
30 Dec 2022, 21:50
ልጅ ፀሃይ - የከብት family አልበምህን መለጠፍህ ባልከፋ ግን ስሙን መፃፍ አትርሳ የትኛው የራስህ ወይንም የዘመድህ መሆኑን እንድንለይ።
sun wrote:
30 Dec 2022, 21:19
Selam/ wrote:
30 Dec 2022, 16:13
ዘፋኝንና ምሁራንን በማሰር የምሬቱን ፍም ማዳፈን በፍፁም አይቻልም። የሚሻለው ችግሩን ለማጥፋት መስራት ነው። የሙዚቃ ባለሙያዎች፣ የህዝቡን የልብ ትርታ በነፃነት የመግለፅ መብት አላቸው፣ ሊበረታቱም ይገባል። Billie Holiday ጥቁር አሜሪካኖች ላይ የሚደርሰውን ግፍ በመቃወም “Strange Fruit“ የተባለውን ቀስቃሽ ዘፈን በድፍረት ያቀነቀነችው በ1931 ነበር። ዘፈኑ እስከአሁን ማስተር ፒስ ነው።

Horus wrote:
30 Dec 2022, 14:50

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዳነች አቤቤ ራፕ አርቲስት ቴዲ ዮን በግፍ አሰረች

Post by Selam/ » 31 Dec 2022, 00:19

‘የአብይን አንገት ይዘን መንገድ ላይ እንጎትተዋለን’ ካለው የወያኔ አህያ ጋር መተቃቀፍና መላላስ የጀመረ መንግስት፣ ‘ሸገር ዘር የለውም’ ብሎ ያቀነቀነን ዘፋኝ ማሰር፣ ሀገሪቷ ልጅ ፀሃይ በሚለጥፋቸው ከብቶች እንደምትመራ ማሳያ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዳነች አቤቤ ራፕ አርቲስት ቴዲ ዮን በግፍ አሰረች

Post by Abere » 31 Dec 2022, 10:49

ይህ sun የሚባል ካድሬ እንደ መዋዕለ ህጻናት የዱር እና የቤት እንሰሳት ምስል ይለጥፋል- በመጀመሪያ የስሜት ህዋሳት ስንት እንደሆኑ እንኳን ሳያውቅ። መስማት እና ማየት ስሜት ህዋስ መሆናቸውን የማያውቅ ወፈፌ ተረኛ። አርቲስት ቴድዮ በአድስ አበባ ህዝብ ላይ በጆሮው የሰማውን ብቻ ሳይሆን በዐይኑ ያየውን ግፍ ነው የተናገረው። ይህ ነው እውነተኛ ሰብዐዊ ስሜት እና ትክክለኛ የማሰብ ህዋስ ያለው ዜጋ የሚያደርገው። መንጋ የኦነግ እንሰሳ ክምር እንደ ገባ ዝንጀሮ ቢጮህ መጨረሻ ላይ እየተነዳ እንደሚወጣ ግልጽ ነው። ይህ ከመሆኑ በፊት በሰላም ያለሁከት ህዝብ በአገሩ እንድኖር ማድረግ ይቻላል - አርቲስቱ ያለው ይህን ነው። አዲስ አበባ የሁሉም አገር እንጅ የኦነግ ወይን የአንድ ጎጠኛ አይደለችም ማለት ነው። አዳነች አቤቤ ቢሆን የአዲስ አበባ ህዝብ አልመረጣትም የአዲስ አበባ ከተማ ነባር ኗሪ አይደለችም። በጉልበት የተጫነች ከክፍለሀገር የመጣች ግለሰብ ናት። ህጋዊ ኗሪ እና መሪ አይደለችም። ይህን መናገር ወንጀል አይደለም። ነኝ ካለች ለህዝብ ማስረዳት አለባት። ዐብይ አህመድ ቢሆን ግልጽ ተረኝነት እና ጥፋት የሚያስፋፋ አገር አጥፊ ነው። ይህን ለመረዳት የአእምሮ ብስለት የማይፈልግ በተራ የስሜት ህዋስ የሚታይ የሚዳሰስ ነው። እንሰሳ ብቻ ነው በግድ በደመነፍስ ሌሎችን ገፍትሬ እና ቀምቸ ለእኔ! ለእኔ! የሚል። ኦነግ ብልጽግና የእንሰሳ መንግስት ነው። በጣም! በጣም! የእንሰሳ መንግስት የፓሊስ ዩኒፎርም ለብሰው የህዝብ ተቋም እየተጠቀሙ የሚዘርፉ፥ የሚነግዱ፤ የሚገድሉ የተሞላች አዲስ አበባ ናት ያለችው።

Post Reply