የቦረናው እንቁ አቡሽ ዘለቀ የዘር ፖለቲካውን አፈረሰው !
ይህን ቆሻሻ ሕገ መንግስት ተብዬ የሙት መዝገብ እንዲቀደድ አዋጅ አውጇል ! አሁን ቴዲ አፍሮ አንድ ግዙፍ አጋር አገኘ! አሁን መላ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ባንድ መነሳት አለባቸው !!! ውድ አቡሽ ተባረክ !!!
Re: የቦረናው እንቁ አቡሽ ዘለቀ የዘር ፖለቲካውን አፈረሰው !
ቴዲ አፍሮ! ናዕት! ያልቦካ ቂጣ! የብልጽግና አገዛዝ እያመመው መጣ !
Last edited by Horus on 30 Dec 2022, 03:14, edited 1 time in total.
Re: የቦረናው እንቁ አቡሽ ዘለቀ የዘር ፖለቲካውን አፈረሰው !
የራፕ አርቲስቱ ቴዲ ዮ አዳነች አቤቤን እጅሽን ካዲሳባ አንሺ ብሏታል!
Re: የቦረናው እንቁ አቡሽ ዘለቀ የዘር ፖለቲካውን አፈረሰው !
ምን ግዜም ቢሆን የአንድን ህብረተ ሰብ የልብ ትርታ በትክክል የሚለኩት አድር ባይ ለፍላፊ ጋዜጥኞች ሳይሆኑ የሚያስቡ የሚተክዙ አርቲስቶች ናቸው! እኔ ከዚህ ቀደም ብያለሁ! እንደ እንደ ቲዲ አፍሮ እንደ አቡሽ ዘለቀ ያሉ የሕዝብ መሪዎች ወደ አገር መሪነት ከፍ እንድናደርጋቸው የግድ ነው! ኢትዮጵያ በደንቆሮ ካድሬዎች የጨረባ ተዝካር ከመፍረሷ በፊት !
Re: የቦረናው እንቁ አቡሽ ዘለቀ የዘር ፖለቲካውን አፈረሰው !
Good bless Abush.
People can call me crazy but I have an idea. Teddy Afro for PM. Why not? I have listened to his music, followed up with the lyrics, his interview and love of Ethiopia. With a proper help, he can do better than any of the PP & TPLF idiots. In my opinion he has a better judgement, wisdom and vision for Ethiopia.
Other countries had actors, comedians and musicians as a president. Maybe Ethiopia can try it.
As of today no Ethiopian look me in the eye and say Abiye is a capable PM.

Meaning - Is Tedi Yo’s incarceration a correct news or just bullsh!t?
I don’t trust any of the social medias.
I don’t trust any of the social medias.
Re: የቦረናው እንቁ አቡሽ ዘለቀ የዘር ፖለቲካውን አፈረሰው !
ሆረስ የእድሜ ልክ ታጋይ
ኢትዮጵያ ተስተካክላ ብታይ
ብትል እሰይ፣ እፎይ
የኦሮሞ አባት ቦረና ሲናገር የቦረና ልጅ ኦሮሞ ያዳምጣል።
አቡሽ ዘለቀ የቦረናን ባህል ደረጃ በዘፈኑ የመዘነ ነዉ።
ነገር ይዞ መጣ ላለዉ ጋዜጠኛ ትንሽ ሀሳብ። ቦረና ቃላት መርጦ መናገር ባህሉ ነዉ። ነገር ይዞ መጣ ኣሉታዊ ነዉ። አቡሽ ዘለቀ በኣዲሱ ዘፈኑ ያቀነቀነዉ ኣዎንታዊ መባል የሚችል ነዉ። ስለዚህ ነገር ይዞ መጣ ከማለት ለምሳሌ ሀሳብ ይዞ መጣ ማለት ይሻል ነበር?

ሰላም፣
ቴዲ ዮ ስለመታሰሩ የሰማሁት ነገር የለም፤ ቢታሰርም አይገርመኝም! መስከረም አበራ ታስራ የለ እንዴ? ቴዲ ዮ የእስረኛ ቢጫ ቱታ የለበሰው ለታሰሩ የመብት ታጋዮች ለመሟገት ያለውን አገዛዝ ለመቃወም ይመስለኛል ! በእኔ ግምት አርቲስቶች ከፖለቲካ አክቲቪስቶች ይባልጥ ትግሉን እየረዱ ነው!!
Re: የቦረናው እንቁ አቡሽ ዘለቀ የዘር ፖለቲካውን አፈረሰው !
ስንቱን አስረው ሊዘልቁ ነው?
ወያኔ ከቅንጅት ምርጫ በኋላ፣ አዲስ አበባን ጥርንፍ አድርጋ ይዛና ህዝቡን አደንዝዛ ትንሽ ትንፋሽ አግኝታ ነበር። ዛሬ የኢንፎርሜሽን ልውውጥ በብርሃን ፍጥነት በሚደረግበት ዘመን፣ በድሮ አስተሳሰብ የሚርመጠመጡ አፋኞች በቁማቸው ሞተዋል።