Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

የ32 ሀገራት አምባሳደሮች መቐለ ገቡ:: አሜሪካ እና የአውሮፓ ሕብረት ኤምባሲ መክፈት ይፈልጋሉ

Post by Thomas H » 29 Dec 2022, 08:59

የኢንግሊዝ አምባሳደርን ጨምሮ የአፍሪካ እና የአውሮፓ ሀገራት አምባሰደሮች ናቸው መቐለ የገቡት።
መቐለ የገቡት የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች በአሉላ ኣባነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፍያ ሲደርሱ የትግራይ መንግስት የስራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።































Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: የ32 ሀገራት አምባሳደሮች መቐለ ገቡ:: አሜሪካ እና የአውሮፓ ሕብረት ኤምባሲ መክፈት ይፈልጋሉ

Post by Thomas H » 29 Dec 2022, 09:26

በነገራችን ላይ እነዚህ አምባስደሮች መቐለ የገቡት የኢትዮጵያ መከላከያ ዛሬ መቐለ መግባት ስላልቻለ ነው ::

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: የ32 ሀገራት አምባሳደሮች መቐለ ገቡ:: አሜሪካ እና የአውሮፓ ሕብረት ኤምባሲ መክፈት ይፈልጋሉ

Post by Thomas H » 29 Dec 2022, 09:46

ወይ የአጋጣሚ ነገር !
ዛሬ መከላከያ መቐለ ይገባል ተብሎ ሲጠበቅ አምባሰደሮች ስለገቡ ይመስላል አንዳርጋቸው ፅጌ አረሜናዊ የሆነ የ'ስትሮክ' ህመም አጋጥሞት ለንደን ሆስፒታል ገብቷል::

Post Reply