Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Horus » 28 Dec 2022, 16:17

Right,
ምናልባት የኔ አጻጻፍ አልገባህ ብሎ ይሆናል፤ የዚህ የደቡብ ጎሳዎች ጥያቄ ሎጂክ በትክክል እነሰላምና ዘኢማኩን እንዳስቀመጡት ነው ። ወያኔ በራሱ ጥቅም ልክ የሰፋውን ሱሪ ለሱ እንዳመቸው 27 አመት ተጠቀመበት ። የዛሬ 4 አመት ለአቢይ አህመድ የጨፈርነው ያን ሱሪ ቀዶ ጥሎ በኢትዮጵያ ልክ አዲስ ሱሪ እንዲያሰፋ ነበር ። ዛሬ ደሞ የኦሮሞ ተረኛ ፖለቲከኞች ያን ያረጀ የወያኔ ሱሪ አንዲ ይለብሱታል፣ ሲያሻቸው ይቀዱታል፤ በዚህ መሃል ህዝባችን በዚህ በዚያ ጎሳ ካድሬዎች የረገጣል! ያ መቆም አለበት!

አንዱ ይህን ቆሻሻ ሱሪ መቅደጃ መንገድ ተግባራዊ እንዲሆን መታገል ሲሆን ቀዶ የሚጥለውም ሁሉም ይልበሰው የሚለው ጥያቄ ነው ! ልክ ዘ ኢልማኩን እንዳለው ለሁሉም የማይሆን ከሆነ አውጥቶ መጣል ነው ። ሱሪው ለትግሬና ኦሮሞ ልኩ ነው፣ ጉራጌ ያን መልበስ አይፈቀድለትም ማለት ምን ማለት ነው? የጉራጌ ክልል አለመሆን የጎሳ ሰርዓት አያጠፋውም ። ጉራጌ እስካሁን በደረገው ጽናት የዚህን ሕገ መግስት ተብዬ የጨረባ ተዝካር ኢፍትሃዊነትና ኢተግባራዊነት ኢምፕራክቲካልቲት እያጋለጠው ነው !

ጉራጌ ደጋግሞ ደጋግሞ እንዳለው ነገ ጠዋት የጎሳ ሲስተም ከኢትዮጵያ ምድር ይጥፋ የሚል ሃሳብ በኦሮሞው፣ አማራው፣ ትግሬው፣ ሱማሌው አፋሩ ቢነሳ ግምባር ላይ በንዲራ ይዞ ይወጣል! ዛሬ ላይ አይደለም የተጠቃው ጉራጌ ኢዜማ እንኳን ይህን ጥያቄ በቁጥር አንድ አጀንዳነት እያነሳው አይደልም ።

ሁሉም የሚለፋው የጎሳዎች ሚዛን ለመጠበቅ ነው!

Right
Member
Posts: 4792
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Right » 28 Dec 2022, 16:24

Selam,
I clearly understand your side of the story. But it is a dangerous bait that the constitution is specifically designed for this kind of scenario.
TPLF would have been happy if the constitution was fully implemented and Ethiopia has 80 separate states before they left power. The PP government is also doing the same thing. They are building a huge Army and preparing the Oromo people for independence. They maintain the current system as long as they are in power and call for a separate state based on the constitution when their time is up.

It is not just right. It is a recipe for disaster.

Remember, this thing is normalized. No Ethiopian except the PM opposes the Gurage statehood. People believe it is their constitutional right. It is so normalized the issue is no longer about the evil intentions of the constitution instead it is about its proper implementation. The Welayetas, the Gamos and Hadiyas are closely watching.
It is a shame Ethiopia is governed by such backward, primitive and divisive constitution.

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Horus » 28 Dec 2022, 16:36

Right,
"No Ethiopian except the PM opposes the Gurage statehood" ብለሃል! ነገር ግን ለምንድን ነው አቢይና የብልጽግና ካድሬዎቹ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወሙት?

መልሱን ዘ ኦልማኩን መልሶልሃል! አንዱ ይህን የምትጠላውን ህገ መንግስት እንዳይለወጥ ማድረጊያው ዘዴ በተግባር የሚፈትኑትን ሕዝቦች እንደ ጉራጌ ጋሞ ወያልታ ጸጥ ማሰኘትና አቢይና ኦሮሙማ በሚፈልጉት እስትራክቸር ቆልፎ መያዝ ነው ። አቢይ ኢትዮጵያ በክልሎች ምክኛት እንዳትፈርስ ከፈለገኮ 100% የሚያዘው ፓርላማ አለው፤ ነገ ተነስቶ የህገ መንግስት መለወጫ ነጋሪት ጋዜጣ እንዲጽፉ ማዘዝ ይችላል ። ስለዚህ በአቢይ ወጥመድ ውስጥ ያልሀው አንተ ነህ እንጂ ጉራጌ አይደለም!

Right
Member
Posts: 4792
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Right » 28 Dec 2022, 16:38

Horus,
I understand your side of the story. If you look at from your angle the Guraghies demand for statehood is a favour for Ethiopia as it puts the deceptive intentions of the constitution on spot light.
I believe that is why Ethiopians are supportive of it. It is just like saying put up or shut up. Put up: grant-statehood based on the constitution or shut up: Change the constitution.
What I am saying is that it is a dangerous bait that will further disintegrate the country. The PP gangs are dead serious that they will build Oromia to independent state at the expense of the others. It is better to fight them united, and the best place to start is the constitution.

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Horus » 28 Dec 2022, 16:47

Right wrote:
28 Dec 2022, 16:38

በትክክል የጉራጌ መፈክር 'ሕገ መንግስቱ ይከበር ወይ ይቀየር ' የሚል ነው ! የምትፈራው ያገር መፍረስ አደጋ የሚገታው ችግሩን በቀጥታ በመጋፈጥ እንጂ ከችግሩ በመሸሸግ አይደልም። Facts do not cease to exist because they are ignored. ኢትዮጵያን ካለመፍረስ የምናድነው ለጉራጌ ክልልነት በመከልከል አይደለም ፤ የክልል ሰርዓት ከኢትዮጵያ የሚያጠፋ አዲስ የዜጋዎች ሕገ መንግስት በመጻፍ ነው!

Right
Member
Posts: 4792
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Right » 28 Dec 2022, 17:03

ስለዚህ በአቢይ ወጥመድ ውስጥ ያልሀው አንተ ነህ እንጂ ጉራጌ አይደለም!

All Ethiopians are trapped by the constitution. Why you pulled out Gurage from Ethiopia.
Don’t make it personal. This trap door will hurt the smaller ethnic groups more than the bigger one. The smaller southern tribes may end up there forever behind the trap door.
You yourself has given us historical lessons how some of the Gurage lands and cultures has been swallowed by the early Oromo invaders.

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Horus » 28 Dec 2022, 17:15

Right wrote:
28 Dec 2022, 17:03
ስለዚህ በአቢይ ወጥመድ ውስጥ ያልሀው አንተ ነህ እንጂ ጉራጌ አይደለም!

All Ethiopians are trapped by the constitution. Why you pulled out Gurage from Ethiopia.
Don’t make it personal. This trap door will hurt the smaller ethnic groups more than the bigger one. The smaller southern tribes may end up there forever behind the trap door.
You yourself has given us historical lessons how some of the Gurage lands and cultures has been swallowed by the early Oromo invaders.
የኔ ወንድም ስንቴ ልንገርህ? በዚህች አጭር የአንድ አመት ትግል እንኳን ጉራጌ እጅግ ብዙና መሰረታዊ ድክመቶቹን እያሻሻለ እየተደራጀ፣ እንድነቱን እያጠነከረ፣ በችግሮቹ ላይ እየተውያየ እና አለበትን አደጋ በግልጽ በማየት ከምን ግዜም በተሻለ ቁመና ላይ ይገኛል ። ደሞ አንድ ነገር አሻሽል ። ጉራጌ ትንሽ ሕዝብ አይደለም። እራሱን በጎሳ መግልጸ ስላልፈለገ አልተቆጠረም። በቁጥር ጉራጌ ከትግሬ እንዳማያንስ ማወቅ አለብህ! የጉራጌ ህልውና በማንም መልካም ፈቃድ የተረጋገጠ አይደለም፣ በራሱ ጥረትና ትግል እንጂ!

Right
Member
Posts: 4792
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Right » 28 Dec 2022, 17:40

You are helplessly tribalist. I really don’t care if you have a comparable size with Tigrai. You have Halafi Mengede to engage on that. Take the golden label and give him copper.
You are really full of [deleted]. So crazy even your education and age can’t protect you. In psychology we call it complex be it superior or inferior. For me Ethiopia is just like an ocean. Since You are sensitive and personalize things I will not tell you how you and your Tribe looks like in the ocean.
You are who you are today because of the abundance of the ocean. Just take a note that the ocean may be poisoned or dry.
Some of your political analysis and your tribal character just doesn’t match. I will take the analysis and move on.

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Horus » 29 Dec 2022, 01:17

Definition:

What is ethnic balance of power? Ethnic balance of power, in an ethnocratic state, is the continuous and ever shifting posture and policy of an ethnic group or group of ethnicities protecting itself against another ethnic group or group of ethnicities by matching its power against the power of the other side.

https://nap.nationalacademies.org/read/ ... pter/1#iii

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Horus » 29 Dec 2022, 02:03

የፍጥረት ህላዌ የቆመው በሚዛን ነው! መዘነ ማለት መጠነ፣ ለካ፣ ቅጥ ሆነ፣ እኩል ሆነ፣ ተስተካከለ፣ ሁሉም በልኩ ቆመ ማለት ነው ! ሚዛን ተዛባ፣ አጋደለ፣ ወደ አንዲ ዘመመ ማለት ፍጥህ ጎደለ፣ቅጥ ጠፋ፣ ሰር ዓትወደቀ ማለት ነው ! መዛባት ባለበት ሁሉ የሚዛናዊነት ትግል ይወለዳል !

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10941
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by ethiopianunity » 29 Dec 2022, 04:26

ይቅርታ፣ ሁሌም ብዙ የሚያወራው የመሃል ያሉ ሰዎች ናቸው በፊት ስልጣን ስለነበራች ሁ ኣሁንም ያላች ሁ ይመስላችሗል። በተለይ ህዋሃት ስልጣን ከወሰደ ጀምሮ የበፊት ሰዎች ኢትዮፕያ ነን የሚሉ እንደተሸነፉና እንደውም ህልም ላይ ሆናች ሁ ስለ ድሮዋ ኢትዮፕያና ዕንዴት ጥሩ ሲስተም ማምጣት ዕንደሚቻል ዕንቅልፍ ላይ በመሆን ባቡሩ ከተጏዘ ኣመታት ኣልፏል። ዕናንተ ግን በባዶ ስለ ድሮው ጏሯች ሁ ዕስካሁን ታወራላች ሁ። የበለጠ ዕንቅልፍ ላይ በመሆን መነገር ወይም ማድረግ ያሚገባውን ግዙፍ ዋጋ ክፍያ ትታች ሁ ደግማች ሁ ደግማች ሁ በ ድንቁርና ታወራላች ሁ። ይቅርታ ይህ ስድብ ሳይሆን ኢትዮዽያኖች ማየትን መጋፈጥን የማይፈልጉትን መጋፈጥ ዕንዳለባች ሁ ነው። ከጏሮ የበለጠ ወሬ የኢትዮዽያ ችግሯን ዕቅጩን ኣውቆ መፍትሄ መፈለግ ነው።

ልመሳሌ ዕናንተ የምታወሩትና ኢትዮዽያ ምን ላይና ሁኔታ ላይ ዕንዳለች ኣላምን በማለት ዕየደጋገማች ሁ ስታወሩ ነው ምንም መፍትሔ የማይሰጥ። ዕኔ የህዝብንና የኢትዮዽያን ሁኔታ የማየው የተለየ ነው። ዕኔ የማየው፣ የማይታየው ግዙፉ ዝ ሆንን ኢትዮዽያን ያሰረውን ነው።

ዕነዚህም፤ ይክልሎች በዚህ ሁኔታ በጎጥ በመተያየት የሚቀጥልና ኣገሩቱ ወደ መሰባበር ኣደጋ ዕያመራች መሆኑን ነው ምክን ያቱም የዘር ክልሎች ከውጭና ከውስጥ ያሉ መስራቾቻቸው ጋር የሚጠበቅባቸው ወደ ኣክራሪነትና በሗላ ወደ ኣገር መመስረት ጉዳይ ነው። ዕናንተ ይህ ወይም ያ መሆን ኣለበት የምትሉት የ ጏሮና ዕቃቃ የመጫወት ነው ባቡሩ እየተጏዘ እያለ።
ሌላው ደሞ ባሁኑ መዋቅር ኢትዮዽያ የተያዘቸው ያንን ኣላይም በማለታች ሁና ሲስተመ ወዴት ዕየሄደ ዕያለ ባለመመልክት ማለት ኣውቆ ኣበድ ዕንደመሆን ነው በኣብዛኛው ኢትዮዽያውያን ዕንደተመለከትኩት። ባህል፣ ታሪክ፣ ነፃ ኣገ የነበረቸው ኣገር በባዕደ ዕየተተካች መሆኑን ኣለመገንዘብ ነው። በነገራችን ላይ ኢትዮዽያ ጥሩ ሲስተም በዘርም ሆነ በሃይማኖት ኣደጋ በማይኖረው ፌደራሊዝም ሁሉም የሚስማማበት ሳይሆን ከድሮው መሻሻል ከሚገባው ነገር፣ ይህ ኢትዮዽያ ላይ ዕየተዘረጋ ያለው ከደርግ እስከዛሬ ዕየባሰ የሚሄደው የጥሩ ሲስተም መሻሻል ሳይሆን ኢትዮዽያን በፍጹም በባዕድ የሚለያይና የሚገድል ነው ዕየተቋቋመ ያለው።

ዕኔ የማየው በውስጥና በውጭ ጥምር ያለው ባዕድ፣ ኢትዮዽያኖች የማያውቁትንና ማንነትን ማጥፋት ነው። የ ፕሮቴስታንትና የቅኝ ገዢዎች፣ የኣረብና በተለይም የግብጽና የውስጥ መሪዎች ኣሰላለፍ በኢትዮዽያ ውስጥ ዕየተደረገ ያለው፣ ኦሮቶዶክስን ኣይናችን ዕያየ የማጥፋት ብቻ ሳይሆን ያንን ህዝብንም የማጥፋት ወለል ብሎ ዕየታየ ነው። ውስጥ መሪዎች በሙሉ ይህን በደንብ ዕያዘጋጁና ዕያስተካከሉ የመሆን ጉዳይ ነው።

ኢትዮዽያ ማንነቷ ሳይጠፋ የተሻለ ፌደራል ሲስትም ለሁሉም የሚሆን ለማምጣት፣ ኢትዮጵያ የተባሉ በውስጥም በውጭም ልክ ያሁኑ መንግስትን መግበን ዕንደ በሬ ዕንዳደለብነው በገንዘብ በድጋፍ፣ ማንነቱ በማይታወቅ መንግስት፣ ይህ ዕንቅስቃሤ የዕውነት በተሻሻለ ፌደራሊዝም የሚያሰርጽ የእወነት ኢትዮጵያ በሚለው ሃይልና ህዝብ ነበር የገንዘብም ሆነ ሙሉ በሙሉ ድጋፍ መደረግ የነበረበት ልክ ሃውሃት ከወረደ በሗላ። ዶር ኣብይ ስልጣንም ቢወስድም ማንኛውንም ነገር እንቅስቃሤ፣ በዘርና በሃይማኖት ማንነት ሳይሆን በኢትዮዽያዊነት ብቻ ለሚል ሃይልና ህዝብ ነበር መሆን ያለበት።

የውጭ ኣገራት በተልይ ኣሜሪካ የምትረዳው በራስ ህ ንብረት እንጂ በተለያይ ዘዴ ለሌላ ኣገር የምትለው ዕርዳታ በዘዴ ራሧ ባንክ ውስጥ ታደርጋለች። ሃዋሃት ከህዝብ በተለያየ ዘዴ ኣታሎም ሆኖ ሰርቆ የወሰደው ጋንዘብ ነው መልሶ ኢትዮዽያኖችንና ሃይማኖትን እያጠፋ የነበረው። ኣሁን ዕንደገና ሊያንሰራራ ዕየተፈቀደለት ነው። ሃዋህትና ኦነግ በደንብ ኣድርገው ኣማራን ኣጥፍተው ተመቻችተውና ተረዳድተው ይኖራሉ። የናንተ ጩኸት የትም ኣትደርሱም። ዔርትራ ትረዳለች የሚል ህልም፣ ስታንቀላፉ፣ ከህዋሃት ጋር ዕንደ ድሮው ዕስከተስማሙ ድረስ ዔርትራ ዕውነት ኣማራን ይርዳል ኣታስቁኝ። መቆጣጠር የሚችሉትና የኦነግና የ ሃዋህት መስራች ሻብያ ለምንድን ነው ኣማራን የሚረዳው

የኢትዮዽያ ሰቆቃ የሚያበቃው፣ በራሧና በማንነቷ የሚያስቆማት መሪ ሥታገኝ ነው። ባሁኑ ግዜ ብዙ የውጭና የውስጥ ጠላት ዕጅ ውስጥ ነች። የኣለም ሶስተኛውም ጦርነትም የኢትዮዽያን ሁኔታ ለበጎ ወይም ለክፉ ይሆናል።

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Horus » 29 Dec 2022, 13:54

ethiopianunity wrote:
29 Dec 2022, 04:26

ከምትለው ጋራ የሚቃረን ብዙ ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝ ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Horus » 29 Dec 2022, 22:58

ከትግሬ ጦርነት ጋብ ማለት በኋል በአቢይ መንግስት ዙሪያ እጅግ ብዙ የስልጣን ሽኩቻ ድራማዎች እንጠብቃለን ። እንዴት? እንደ ሚታወቀው ፖለቲካ የካራምቦላ ጨዋታ ነው ። ቢሊያርዶ ጨዋታ ላይ አንዱን ጠጠር አጥብቀን ስንመታውና ቦታውን ስናስለውጠው የቀሩት ጠጠሮች ሁሉ አንዱ አንዱን እየመታ ቦታቸው ይለቃሉ። መከላከያ የነበረው ጠጠር ላደጋ ይጋለጣል። አደጋ ላይ የነበረው የተሻለ ቦታ ይይዛል ።

ይህን ሜታፎር ዛሬ የአቢይ አህመድ መንግስት ወስጥ ስልጣን፣ ሃብት፣ ገንዘብ፣ ዝና እና ክብር ላይ ያሉትን ከፍትኛም ሆነ ምካከለኛ የቢሮ ከበርቴዎችን ተመልከቱበት ። ይህ ሽግሽግና ፍትጊያ የሚመጣው (የመጣው) ለ4 አመት መንግስት ትቶ የነበረው ትህነግ ከ2 አመት እጅግ አስከፊ ጦርነትና ረሃብ በኋላ በገፍና በግዙፍ የስልጣና ገንዘብ ጥማት ወደ መንግስትና አዲሳባ ስለሚመልስ ነው።

Power and resources are finite quantities. ማለትም ስልጣን፣ ደሞዝ፣ ሌብነትና ጉቦ እንደ ተፈለገ የሚረባና የሚፈበረክ እንጉዳይ አይደለም ። አንድ ወያኔ ከመቀሌ አዲሳባ መጥቶ አንድ የረባ ስልጣን ላይ ለመቀመጥ አንድ የድሮ ባለስልጣን መነሳት ይኖርበታል ። ይህን ፕሮሴስ በብዙ አሃዝ አባዙት! በቅርብ ግዜ ከፍተኛ የሹም ሽርና ስልጣን ሽግሽግ ወይም መነቃቀል ይከሰታል፣ በተለይ የትህነግ ስልጣን እና ገንዘብ ጥማት ታሳቢ ስናደርግ ማለት ነው።

ታዲያ የትኞቹ ባለስልጣኖች ናቸው የመነቀል፣ በትግሬ የመተካት አደጋ ያለባቸው ስንል ባብዛኛው ኦሮሞና ያማራ የሚሆኑ ይመስለኛል ።

ይህን መስለ መነቃቀል ደሞ በክልል ከበርቴዎች መሃል ያለው የስልጣን ኮታና ድርሻ ያናጋና ሄዶ ሄዶ የብልጽግና ፓርቲ ከበርቴዎች ውስጥ ሌላ ሽኩቻን ያስነሳል ። ስለዚህ የትግሬው የብረት ጦርነት ሲቀዘቅዝ ያዲሳባው የስልጣን ጦርነት ይግላል ማለት ነው ። ተከታተሉት!

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Horus » 31 Dec 2022, 20:08

ይህው እንደ ጉድ በተርታ የኦሮሞ ኤትኖክራሲ የገባበት ቀውስ እየተዘከዘከ ነው። መንግስት እንደ ወትሮው ቢነስ አዝ ዩዡዋል መግዛት ሲያቅተው ስብሰባ ያበዛል ። ስብሰባ ክፍትም ሆነ ዝግ አላማው ነገሮች መቆጣጠር ነው ። ግ ን ለምን ስብሰባ አስፈለገ የሚለው መልሱ የመንግስት ችግር ስለበዛ ነው።

አማሮች ኦሮሞሞችን በ4 ነገሮች ላይ ወጥረው ይዘዋል፤ (1) የትግሬ ሰላም፣ (2) የኦሮሞ ተረኛነት፣ (3) የኦሮሞ አዲስ አበባን ሰልቃጭነት፣ (4) የወለጋ ጭፍጨፋ! ተረኛ ኦሮሞች አዲስ አበባ የኦሮሞ ሃብት ነች ብሎ የማይቀበል ከተማውን ይልቀቅ ብለዋል ! ኤርትራና ኢትዮጵያ መቀያየም አይደለም ሌላ ጦርነት እንዳይገቡ እየተፈራ ነው። የአዲስ አበባ ሕዝብ የኦሮሙማ ወረራ በዚህ ከቀጠለ አዲስ አበቤ ወደ አመጽ መሄዱ አይቀሬ ነው። የደቡብ 54 ብሄረሰቦች ምንም አይነት ሚዛን በኢትዮጵያ ፖለቲካው አይ ሚዛን እንዳይደፉ በአቢያና ኦሮሞ ብልጽግና ጉልበት እንደ ዱቄት ተበትነው ፋይዳ ቢስ ሆነዋል። ይህ ሁሉ የሚያሳየው የኦሮሞ ተረኛ ኤትኖክራሲ ጥንካሬን ሳይሆን ኢትዮጵያን የመዋጥ አላማውን በዝምታና በመሸወድ ሊያሳካ አለመቻሉና እንደ መንግስት መግዛት እንደ ተሳነው ነው። ይህ ለምን ሆነ ቢባል መልሱ Ethnic Balance of Power ነው።

አሁን ላይ በትግሬ ትህነግ ዙሪያ ተፈጥሮ የነበረው አንድነት ግምባርና የሃይል አሰላለፍ ሚዛን ከሰላም ድርድሩ በኋላ ፈርሶ አዲስ አይነት የሃይል አሰላለፍና ሃይል ሚዛን እየተፈጠረ ነው። ይህ ሁሉ የነአቢይ ምስጢርና ገሃድ ስብሰባዎች ጋጋታ የዚህ አዲስ ሚዛን ውጤት ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17805
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Selam/ » 31 Dec 2022, 20:25

Apparently, ህወአትና ብልጽግና ለትግራይ ይወዳደራሉ። ብልጽግና 5% ወያኔ 95% መቀመጫ ይይዛሉ። በግልባጩ ህወአት ትንሽ የፓርላማ መቀመጫና አንድ ሁለት የማዕከላዊ መንግስት ስልጣን ትቸራለች። ከዛም አናሳ ብሄረሰቦችን እያስፈራሩ ለመሰልቀጥና አማራን ብቻውን ለማስቀረት ይሞክራሉ። Trust me, it will not work.
Horus wrote:
31 Dec 2022, 20:08
ይህው እንደ ጉድ በተርታ የኦሮሞ ኤትኖክራሲ የገባበት ቀውስ እየተዘከዘከ ነው። መንግስት እንደ ወትሮው ቢነስ አዝ ዩዡዋል መግዛት ሲያቅተው ስብሰባ ያበዛል ። ስብሰባ ክፍትም ሆነ ዝግ አላማው ነገሮች መቆጣጠር ነው ። ግ ን ለምን ስብሰባ አስፈለገ የሚለው መልሱ የመንግስት ችግር ስለበዛ ነው።

አማሮች ኦሮሞሞችን በ4 ነገሮች ላይ ወጥረው ይዘዋል፤ (1) የትግሬ ሰላም፣ (2) የኦሮሞ ተረኛነት፣ (3) የኦሮሞ አዲስ አበባን ሰልቃጭነት፣ (4) የወለጋ ጭፍጨፋ! ተረኛ ኦሮሞች አዲስ አበባ የኦሮሞ ሃብት ነች ብሎ የማይቀበል ከተማውን ይልቀቅ ብለዋል ! ኤርትራና ኢትዮጵያ መቀያየም አይደለም ሌላ ጦርነት እንዳይገቡ እየተፈራ ነው። የአዲስ አበባ ሕዝብ የኦሮሙማ ወረራ በዚህ ከቀጠለ አዲስ አበቤ ወደ አመጽ መሄዱ አይቀሬ ነው። የደቡብ 54 ብሄረሰቦች ምንም አይነት ሚዛን በኢትዮጵያ ፖለቲካው አይ ሚዛን እንዳይደፉ በአቢያና ኦሮሞ ብልጽግና ጉልበት እንደ ዱቄት ተበትነው ፋይዳ ቢስ ሆነዋል። ይህ ሁሉ የሚያሳየው የኦሮሞ ተረኛ ኤትኖክራሲ ጥንካሬን ሳይሆን ኢትዮጵያን የመዋጥ አላማውን በዝምታና በመሸወድ ሊያሳካ አለመቻሉና እንደ መንግስት መግዛት እንደ ተሳነው ነው። ይህ ለምን ሆነ ቢባል መልሱ Ethnic Balance of Power ነው።

አሁን ላይ በትግሬ ትህነግ ዙሪያ ተፈጥሮ የነበረው አንድነት ግምባርና የሃይል አሰላለፍ ሚዛን ከሰላም ድርድሩ በኋላ ፈርሶ አዲስ አይነት የሃይል አሰላለፍና ሃይል ሚዛን እየተፈጠረ ነው። ይህ ሁሉ የነአቢይ ምስጢርና ገሃድ ስብሰባዎች ጋጋታ የዚህ አዲስ ሚዛን ውጤት ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17805
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Selam/ » 31 Dec 2022, 21:23

Take it easy, buddy.

You chose to fight in unison, others want to use the constitution against PP & shove it into the government’s throat although they don’t oppose your approach in principle. It’s a smart move, in my opinion. If you are concerned that Oromia would pull article 39, that’s is never going to happen. They know it very well that the region will be in a continuous turmoil if they try that avenue. That’s why they are now trying to dismantle & dismember the small ethnic groups & then weaken the Amharas.
Right wrote:
28 Dec 2022, 17:40
You are helplessly tribalist. I really don’t care if you have a comparable size with Tigrai. You have Halafi Mengede to engage on that. Take the golden label and give him copper.
You are really full of [deleted]. So crazy even your education and age can’t protect you. In psychology we call it complex be it superior or inferior. For me Ethiopia is just like an ocean. Since You are sensitive and personalize things I will not tell you how you and your Tribe looks like in the ocean.
You are who you are today because of the abundance of the ocean. Just take a note that the ocean may be poisoned or dry.
Some of your political analysis and your tribal character just doesn’t match. I will take the analysis and move on.

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Horus » 31 Dec 2022, 22:13

Selam/ wrote:
31 Dec 2022, 21:23

ሰላም፣
የምትለው ነገር ትክክል ለመሆኑ እኮ ይህው እየተጋለጠ ያለው የኦሮሞና አማራ ብልጽግ ናዎች የውስጥ ጥግጥ! የትግሉ መንሳኤ ምንድን ነው? ለምንድን ነው እንዲህ የሚፍጁት? ኦሮሞች እነሱን የምትመስል ኢትዮጵያ ለመፍጠር ቆርጠው እየሰሩ መሆኑን እዚያ አይናቸው ስር ስለሚያዩ ነው። ለዚህ የኦርሙማ አላማ ሰልፍ ያበላሻሉ የሚባሉት በሙሉ ተራ በተራ እንዲከስሙ እየተደረገ ነው። ካስታወስክ ስለኢትዮጵያ ደህንነት ከአማራ ቀጥሎ የነበረው ተቆርቋሪ ድምጽ የደቡብ ሕዝብ ነበር ። ያ ሁን የለም ! ደቡብን በሺ ኪሎ ሜትር አጸማውም! ይም ማለት ደሞ አማርን አጋር አልባ ማድረግ ማለት ነው ። ይህ ሳይበቃል ያማራ ፖልቲከኞች ከተላላኪው ብልጽግና ውጭ ያሉት ተራ በተራ ይሳሳታሉ! ተውና መላ ኢትዮጵያ አዲስ አበቤን በትክክለኛ አመራር አንድ አድረገው ግዙፍ የፖለቲካ ቅዋሜ ማዕከል ማድረግ አልቻሉም። ልብ በል ዛሬ አማሮች ከደብረ ብርሃን አዲስ አበባ የኬላ ቀረጥ ለኦሮሞ ክልል ሳይከፍሉ መግባት አይችሉም ። ከጎጃምም እንዲሁ! የኢትዮጵያ እስቴት ፈርሷል! ያለው የኦሮሞ እስቴት ነው!ይህን ግን አንድም ሰው መናገር አይደፍርም!

Selam/
Senior Member
Posts: 17805
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!

Post by Selam/ » 01 Jan 2023, 15:06

በምርጫ 97ና ከዛም በኋላ የከሸፈውን የወያኔ ሴራ ያየ፣ በኢትዮዽያ ተስፋ አይቆርጥም። ፋቅ ፋቅ ስታረገውና ስታድሰው ተመልሶ ይወለዳል።

ለዚህም ምክንያቱ፣ አሁን እንደምናየው፣ የፒፒ ከፋፋይና አፋኝ አሰራር እንዳሰቡት አልሄደላቸውም። አማራጩ አብሮ መተላለቅ፣ መስተካከል ወይንም መለወጥ ነው። የመጀመሪያውን መንገድ ከመረጡ፣ ማንም አያተርፍም፣ ማንም አይተርፍም። ሌሎቹ ሁለት መንገዶች ከምናውቃት የኢትዮዽያ ዶሜን ውጭ አይታሰቡም። መንግስት ማነቆ ውስጥ ነው ያለው።
Horus wrote:
31 Dec 2022, 22:13

Post Reply