Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

“Death to Santa Claus” [VIDEO]

Post by Revelations » 24 Dec 2022, 06:55


Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: “Death to Santa Claus” [VIDEO]

Post by Abe Abraham » 24 Dec 2022, 07:31



እንደ ኣንዳንድ የእስልምና ተከታዮች በኣንዳንድ የኣረብ ኣገሮች " ሾፒን ሰንተሮች " የ " ክሪስማስ ትሪዎች " ሲያዩና፡ በሚሉት ደሞ ፡ ሙስሊሞች ክርስትያኖች ተከትለው " መውሊድ ኣል-ነቢ " ሲያከብሩ ሲመለከቱ የሚናደዱ ሰዎች ናቸው ። ስጋታቸው ባህላዊ ወራር( ኣረቦች እንደሚሰይሙት ኣል-ቐዝው ኣል-ሰቓፊ) ነው ። በየቫላንታይን ቀንም ተመሳሳይ ኣቋም ኣላቸው ።

በኣመለካከታቸው ዝም ብለህ በትእግስት ካየህ " የባእዱ " ባህልና ልምድ በሰፊውን ህዝብ ቀስ በቀስ ሊሰርጽ ይችላል - ከላይ (በሃብታሙ) ወደ ታች ( በተራ ህዝቡ) ።

ያመጣሀው ዜና ዝም ብሎ የጓላ-ቀር ኣስተሳሰብ የሚገልጽ ሳይሆን በውስጡ ስነ-ሓሳብ የያዘ ነው ። እኔ ሳንታ ክሎስ በምስል ሲቃጠል ደስ ሳይለኝ ለምን የሚለውን ጥያቄ ግን ለመመለስ እወዳለሁ ።


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: “Death to Santa Claus” [VIDEO]

Post by Digital Weyane » 24 Dec 2022, 07:38

ሳንታ ኽሎዚዬ ዜና እረፍትህን ስሰማ አጎቴ የሞተብኝ ያህል ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

ኡኔና ቴድሮስ አድሓኖም የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ኡንመኛለን። :roll: :roll:

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: “Death to Santa Claus” [VIDEO]

Post by Abe Abraham » 24 Dec 2022, 08:19

https://thenewkhalij.news/article/252660/

  • Widespread criticism on ( Liverpool FC player ) መሓመድ ሳላሕ because of Christmas :


https://arabi21.com/story/1324386/


ረያን ፥ Only your name represents Islam; As for the rest of your actions, they are proof of the Arabs' indignity(ክብረት-የለሽ)
  • " Happy Christmas " ና " ኣምላክ ነፍሱን/ስዋን ይማር " ማለትም በሃይማኖት ክልኩል ነው የሚባል ኣቋም ኣለ ።

    ተወዳጅዋ የኣል-ጀዚራ ( ኣረብኛ ) ጋዜጠኛ " ሺሪን ኣቡ ዓቕላ " በእስራኤላውያኖች ስትገደል ክርስትያን ስለሆነች " ኣላህ ነፍስዋን ይማር " ሊባልላት ተገቢ ኣይደለም ተብሎ ተደመደመ ።

    የሚገርመው ጋዜጠኛዋ እስከ መጨረሻዋ ኣብዛኛው የኣረብ ህዝብ ሙስሊምና የኣረብ ህዝብ ድምጽ ኣድርጎ ያያት ነበር ።

    በሞትዋ ሙሉ ስምዋ " ሺሪን ኣንቶን ኣቡ ዓቕላ '' በወጣ ቁጥር ኣንዳንዶች " እስካሁን ድረስ ለምን ምስልምናን ኣልተቀበለችም ? " ብለው ሲናደዱ ሌሎች ደሞ " ብን'ወዳት'ና በሞትዋ ብናዝንም በሃይማኖት ኣላህ ነፍስዋን ይማር ልንልላት ኣንችልም " የሚል መስመር ያዙ ።/ ለብዙ የሚፈላሰፉ ሰዎች መውደድም ለምን ነብይህን ላልተቀበለች ሰው ትወዳለህ የሚለውን ከባድ ጥያቄ ያነሳል።/






حصريا .. فيديو جديد لحظة إطلاق النار على شيرين أبو عاقلة


Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: “Death to Santa Claus” [VIDEO]

Post by Revelations » 24 Dec 2022, 13:46


Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: “Death to Santa Claus” [VIDEO]

Post by Revelations » 24 Dec 2022, 14:24


Post Reply