Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Y3n3g3s3w
- Member
- Posts: 531
- Joined: 22 Dec 2017, 00:56
Post
by Y3n3g3s3w » 23 Dec 2022, 17:25
ጉድ ፈላ- የዶ/ር አብይ መንግስን ጥላሸት እየለቀለቁት ነው
ባለፈው ሳምንት ከንቲባ አዳነች አቤቤ Anchor Media ና ሌሎችም የህዝባችን ሚዲያዎች ላይ ወጥታ ያለቸውን ሳንረሳ ፤ የሚከተለውን የሀገሪቱ ህግ ፕረዚደንት መዐዛ አሸናፊ የምትለውን ደርብና የዶ/ር አብይ መንግስት የደረሰበትን ደረጃ/አጣብቂኝ ንገረነኝ??
ሂድ እንግዲ War #2 - "war on corruption!"
TheManWhoSawTomorrow
Last edited by
Y3n3g3s3w on 24 Dec 2022, 13:19, edited 1 time in total.