Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Amazing skills : ተዓምረኛው የዓብይ አህመድ ፓስተር ዮናታን አክሊሉ ካሉት ችሎታዎች በጥቂቱ

Post by Thomas H » 22 Dec 2022, 11:06

ከጌታ ጋር ነው chat እያደረኩ የማድረው፣ ጌታን የማማክረው እኔ ነኝ፣ ከመቃብር ቆፎረን ሰው እናድናለን፣ ባንክ አካውንትህ ውስጥ ሚልዮን ብር እንዲኖርህ miracle money እንሰጣለን፣ የአሜሪካ ቪዛ እንሰጣለን፣ የትዳር ምርጫህ እንነግረሃለን፣ከኛ እምነት በስተቀር የሁሉም ጣኦት ነው፣ ጌታ አማኝ መሪ ቤተመንግሥት አስገብቶልናልና መብታችን እስከ ጥግ ነው፣ ግዜው የኛ ነው ወዘተ ,,