አቢይ አህመድ መንግሥት መሆን አልቻለም! ብልጽግና የሰካራም ወኔ!!
ይህ እጅግ እጅግ ትክክለኛ መደምደሚያ ነው !
Re: አቢይ አህመድ መንግሥት መሆን አልቻለም! ብልጽግና የሰካራም ወኔ!!
በሂደት ላይ የሚተገበሩ ቀውሶችን በመፍጠር አብይ አህመድ ስልጣኑን ማራዘም ይፈልጋል፣፣ ቀውሶች ሌላ ቀውስ እንዲፈጥሩም ይፈለጋል፣፣ ህዝቦች ወናውን ኢላማ እንዳያዩ ይጋርዳል፣፣ መፍትሄው ሂደቱ ላይ እና በሂደቱ በሚፈጠሩ ቀውሶች ሳይሆን ዋናው ምንጩ ወይም የቀውሶች ሁሉ መነሻ በሆነው ላይ አተኩሮ ጉልበት እና ጊዜን አሰባስቦ መታገል ይገባል፣፣ የጎሳ ፖልለቲካ ፌደራሊዝምን እንቢ ብሎ በአንድ ቃል መነሳት ያስፈልጋል፣፣ ማንኛውም እንቢተኝነት ይህን መሰረት ያደረገ ትግል መሆን አለበት፣
እዚህ ላይ ጠቅሸዋለሁ
https://mereja.com/forum/viewto
እዚህ ላይ ጠቅሸዋለሁ
https://mereja.com/forum/viewto