Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው

Post by gearhead » 16 Dec 2022, 23:14

ኤርሚ ለእብዶች ጥላቻ በሸጠ ለምን ትረግመዋለህ?? ፍላጎትና አቅርቦት መገናኘታቸው ላይቀር ኩነኔ ባትገባ ይመረጣል!!ቃል ይፈጥርላቸዋል እነሱ ገዝተው ግጥም አርገው ይጠጡና በራሳቸው አእምሮ ሄርኪውሊስ ሆነው ቁጭ!! ችግሩ፣ በጥላቻ መስከራቸውን ያወቁ የለውጥ ሂደት ካርታን የሰረቁ አይን አውጣ ሌቦች ከጀርባ መደበቂያ አርገው የሰውን መላጣ ሲያስነኳቸው ነው!! ያኔ...ሌላውም ቤት እሳት አለ ይሆናል ነገሩ!!

wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው

Post by wazzupdog » 17 Dec 2022, 11:32

እንዳንተ ያለ ወደል ወያኔ ቢደግፈው አይገርምም መልዕክቴ ማሊያቸውን እየለዋወጡ ማንነታቸውን ሊደብቁ ለሚሹ ነው

wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው

Post by wazzupdog » 17 Dec 2022, 12:47

ለመሆኑ ጁንታ 360 ሲፎግሩን የነበርው የወያኔ መልሶ ማጥቃት የት ደረሰ? አዲ አርቃይን ወያኔ ተቆጥጥሮታል ብለውን ነበር አሁን ጎንደር ከተማን ይዞ ይሆን የቶክስ ማቆም ስምምነቱን የፈረመው? ቅቅቅቅቅ :lol: :lol:

Right
Member
Posts: 4826
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው

Post by Right » 17 Dec 2022, 13:00

Ermias is your nightmare.

Killing innocent children for who they are is a crime in any law of the world.
By the way don’t celebrate the manipulated peace deal yet. Embrace for another stupid war.

You can’t teach stupid.

wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው

Post by wazzupdog » 17 Dec 2022, 13:22

አንተ ሽንፍላ ወያኔ ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል ባሪያህን ብታሞግስ ምን ይደንቃል? ጦርነቱ እንደጋና ላራተኛ ዙር ቢጀመር እንዳለፈው ሱስት ዙር ኮተታም ወየኔ ይሞታል ይቆስላል ይደቆሳል በግፍ ይማረካል እግሬ አውጭኝ ብሎ ይፈረጥጣል አንተም እዚህ ትንከባለላለህ ኡኡኡኡኡ ጆ ባይድን ትላለህ ታለቅሳለህ ሌላ ምናባክ ታመጣለህ? :mrgreen:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23859
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው

Post by Fed_Up » 17 Dec 2022, 14:31

wazzupdog wrote:
17 Dec 2022, 13:22
አንተ ሽንፍላ ወያኔ ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል ባሪያህን ብታሞግስ ምን ይደንቃል? ጦርነቱ እንደጋና ላራተኛ ዙር ቢጀመር እንዳለፈው ሱስት ዙር ኮተታም ወየኔ ይሞታል ይቆስላል ይደቆሳል በግፍ ይማረካል እግሬ አውጭኝ ብሎ ይፈረጥጣል አንተም እዚህ ትንከባለላለህ ኡኡኡኡኡ ጆ ባይድን ትላለህ ታለቅሳለህ ሌላ ምናባክ ታመጣለህ? :mrgreen:
ማስተካከያ: ጆ ባይደን ጆሮ ለፌደራል ተሽጧል:: ወይይአኔኔ አጨብጭባ የቀረች ያአላትንሁላ ከላይ እስከታችቆምራ ተቆምራ የተበላች ቁማርተኛ ናት:: የቀራት አጥንት እና ጂማቷን አስይዛ ላለመሞ የተባለችው "ኡሹይ ጎይታይ" የሚል ቃል ታጥቃ ደፋ ቀና እያለች ነው:: :P

I am just saying

Union

Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው

Post by Union » 17 Dec 2022, 21:59

ኤርሚያስ እና ሀብታሙ ምንአባህ ያድርጉህ አንተ አጋም አካለጉዛይ። የሯሷ አሮባት የሰው አለ :lol: :lol:

wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው

Post by wazzupdog » 18 Dec 2022, 10:45

Look who is here? Union shows up to support his other nick, Right. Dumb and Dumber. ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ :lol: :lol:

Post Reply