Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
eden
Senior Member
Posts: 10138
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

- አዲሳባ በዚ ከቀጠለች አስመራን ሆና ቁጭ

Post by eden » 17 Dec 2022, 16:19

አዲሳባ:



አስመራ - ለጋዜጠኞች ረመጥ!

የኤርትራ ህዝብ አሁን በ2022 የት ነው? በ2001ስ የት ነበረ? ይህ ቻርት የሁለቱንም መልስ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል. ኢሳያስ ለሃያ አመታት ያሰራቸው፣ ቤተሰብ አንዴም እንዲያያቸው የማይፈቀድላቸው፣ ፍርድ ቤትና ጠበቃ ያላዩ ጋዜጠኞች ስም፣ ጋዜጣ፣ የታሰሩበት ቀን:



eden
Senior Member
Posts: 10138
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: - አዲሳባ በዚ ከቀጠለች አስመራን ሆና ቁጭ

Post by eden » 17 Dec 2022, 17:54

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ህዝብ የ2001 ስህተት መማርና መከፋፈሉን ትቶ፣ ቢያንስ ቀንሶ፣ የመንግስትን ያልተገደበ ሃይል ከአሁኑ በሰላማዊ ትግል መከርከም አለበት - የዜጎችን መሰረታዊ መረጃ የማግኘት መብቱን እንደኤርትራ ህዝብ ሊያጣው ይችላልና.

መረጃ የማግኘት መብቱን አንዴ ካጣው፣ አገርቤት አስመራ እንዳየነው፣ ለመመለስ ትውልድ ወይ የትውልዶችን ያህል ግዜ ይወስዳል.

መንግስት ጋዜጠኛና ጋዜጣ ማፈን ሲጀምርና የራሱን ሃሳብ ብቻ ህዝብ ውስጥ ሲያሰርፅ፣ ሁኔታውን ለመቀየር የምትታገለው ትውልድ ያጠፉ መሪዎች ሳይሆን ወይ ከመንግስት ጋር ሳይሆን፣ የዚህ ፕሮፓጋንዳ ሰለባ ከሆነው አሳሪና ገዳይ የሆነን መሪ የሚያመልክ የገዛ ቤተሰብህና ፍሬንድህ ጋር ነው - መስዋዕትነቱም ከባድ ይሆናል. እዛ ሳይደርስ አሁኑኑ መታገል ነው.

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: - አዲሳባ በዚ ከቀጠለች አስመራን ሆና ቁጭ

Post by euroland » 17 Dec 2022, 18:00

You mean like Asmara, crime free, clean, vibrant and beautiful?

እንኳንስ እንደመቀሌ ት ሆናለች አላልሽ እንጂ :lol:

I know you Hassadat people are ill wishing on Ethiopia, including Addis….but why? Just because your iron fest rules came to a embarrassing end why do you have to be so twisted heart by wishing ill on the country?

eden wrote:
17 Dec 2022, 16:19
አዲሳባ:



አስመራ - ለጋዜጠኞች ረመጥ!

የኤርትራ ህዝብ አሁን በ2022 የት ነው? በ2001ስ የት ነበረ? ይህ ቻርት የሁለቱንም መልስ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል. ኢሳያስ ለሃያ አመታት ያሰራቸው፣ ቤተሰብ አንዴም እንዲያያቸው የማይፈቀድላቸው፣ ፍርድ ቤትና ጠበቃ ያላዩ ጋዜጠኞች ስም፣ ጋዜጣ፣ የታሰሩበት ቀን:



eden
Senior Member
Posts: 10138
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: - አዲሳባ በዚ ከቀጠለች አስመራን ሆና ቁጭ

Post by eden » 18 Dec 2022, 09:59

euroland ብለህ ራስህን የሰየምክ ጅል ትግሬ፣

ስለጎረቤት ትግሬ ፖለቲካ ስትፈተፍት፣ የራስህን አትርሳ.

ስለቻርቱም ሃሳብህን ግለፅ - ነው ተከድኖ ይብሰል?

አላየሁም፣ አልሰማሁም ማለቱን መረጥክ?


Post Reply