Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ከተማውን የሚያስተዳድሩት እንደዚህ ያሉ ደንቆሮዎች ናቸው - I feel like throwing up!

Post by TGAA » 16 Dec 2022, 23:48

አጀንዳ እንጂ እውቀት አይደለም እየመራ ያለው ፡፡ ይሄ ቅል ካድሬ የነአበቤና የኦሮሞ ሰልቃጮችን አጀንዳ በማስፍጸም ብቻ ነው ሆዱን መሙላት የሚችለው ያንን ነው እያደረገ ያለው ፡፡ ማንም ኦሮሞኛ ቋንቋ አይማሩ ያለ ሰው የለም ነገር ግን በዚያ መንገድ እያሰገቡ ያሉት አዲስ አበባን የመሰልቀጥ ፖለቲካቸውን ነው ባንዲራና የኦሮሚያ መዝሙር ዘምሩ ብሎ ጫና ከመፍጠሩም በላይ በአንድ ትምህርት ቤት ለሁለት ባንዲራ የቆሙ የተለያዩ ትርጉም ያላቸው ፤ ለተለያየ ሎያሊቲ የሚጠይቁ መዝሙሮች ሀገር ለመገንባት ነው ለማፍረስ ፡፡ የብሄራዊ መዝሙሩን በኦሮሙኛ ማዘመር ይችሉ ነገበር ፡፡ ጭምልቅልቁ የወጣ ፖለቲካ ህዝብ ላይ መጫን ፤ አጸያፊ ተግባር ነው ፡፡

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከተማውን የሚያስተዳድሩት እንደዚህ ያሉ ደንቆሮዎች ናቸው - I feel like throwing up!

Post by Horus » 17 Dec 2022, 00:13

ሰላም
ይህን ኮልታፋ አየሀው? መልሱን ከስልክ ነው የሚያነበው!!! ካድሬ ማለት ይህ ነው! የፓርቲ አቋም ማንበብ አለበት!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ከተማውን የሚያስተዳድሩት እንደዚህ ያሉ ደንቆሮዎች ናቸው - I feel like throwing up!

Post by sun » 17 Dec 2022, 00:37

Horus wrote:
17 Dec 2022, 00:13
ሰላም
ይህን ኮልታፋ አየሀው? መልሱን ከስልክ ነው የሚያነበው!!! ካድሬ ማለት ይህ ነው! የፓርቲ አቋም ማንበብ አለበት!

Like you he should have invented brand new terminologies as you claimed, never seen never heard before such terminologies like "ethnicity, ethnocracy, etc. which you might have copyright protected and after that donated them to educational institutions the world over. Dumb like the the garden shovel! :lol: :lol:

Last edited by sun on 17 Dec 2022, 00:57, edited 2 times in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ከተማውን የሚያስተዳድሩት እንደዚህ ያሉ ደንቆሮዎች ናቸው - I feel like throwing up!

Post by sun » 17 Dec 2022, 00:41

TGAA wrote:
16 Dec 2022, 23:48
አጀንዳ እንጂ እውቀት አይደለም እየመራ ያለው ፡፡ ይሄ ቅል ካድሬ የነአበቤና የኦሮሞ ሰልቃጮችን አጀንዳ በማስፍጸም ብቻ ነው ሆዱን መሙላት የሚችለው ያንን ነው እያደረገ ያለው ፡፡ ማንም ኦሮሞኛ ቋንቋ አይማሩ ያለ ሰው የለም ነገር ግን በዚያ መንገድ እያሰገቡ ያሉት አዲስ አበባን የመሰልቀጥ ፖለቲካቸውን ነው ባንዲራና የኦሮሚያ መዝሙር ዘምሩ ብሎ ጫና ከመፍጠሩም በላይ በአንድ ትምህርት ቤት ለሁለት ባንዲራ የቆሙ የተለያዩ ትርጉም ያላቸው ፤ ለተለያየ ሎያሊቲ የሚጠይቁ መዝሙሮች ሀገር ለመገንባት ነው ለማፍረስ ፡፡ የብሄራዊ መዝሙሩን በኦሮሙኛ ማዘመር ይችሉ ነገበር ፡፡ ጭምልቅልቁ የወጣ ፖለቲካ ህዝብ ላይ መጫን ፤ አጸያፊ ተግባር ነው ፡፡

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከተማውን የሚያስተዳድሩት እንደዚህ ያሉ ደንቆሮዎች ናቸው - I feel like throwing up!

Post by Selam/ » 17 Dec 2022, 01:01

በዚያች ድፍን ድንቁርና ተገርሜ ሳልጨርስ፣ ይኸኛው እንሰሳ ከየት ጉድጓድ ብቅ አለ? ይኸን ከብት ከመስማት፣ መደበቅን ነው የመረጥኩት።

መኮላተፉ ሳይሆን የገረመኝ የዘቀጠ አስተሳሰቡ ነው የዘገነነኝ። ግን ነገሮች ሁሉ ለምክንያት ነው የሚሆኑት ይባላል። ብዙ በተናገሩ ቁጥር፣ ብዙ ስለ ኋላቀርነታቸው እንማራለን። ነገ ደግሞ የትኛው እንከፍ ካድሬ የድንቁርናውን መጋረጃ በይበልጥ ይከፍትልን ይሆን?
Horus wrote:
17 Dec 2022, 00:13
ሰላም
ይህን ኮልታፋ አየሀው? መልሱን ከስልክ ነው የሚያነበው!!! ካድሬ ማለት ይህ ነው! የፓርቲ አቋም ማንበብ አለበት!

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከተማውን የሚያስተዳድሩት እንደዚህ ያሉ ደንቆሮዎች ናቸው - I feel like throwing up!

Post by Selam/ » 18 Dec 2022, 11:03

ይቺ ድፍን ካድሬ - አንድ ጣት ታመመ ተብሎ ተቆርጦ አይጣልም አለች፣ ያለቦታው ተረቱን አስገብታ።

ለምንድነው የማይቆረጠው? ከቆሰለና ከገማ ሌላውን እንዳይበክል ድብን ተደርጎ ተቀንጥሶ ይጣላል። የናንተ የበሰበሰ ዘረኝነትና ጎጠኝነትም ተመንግሎ ካልተጣለ፣ ሌላ ምንም መፍትሄ የለውም። የአብዬን ወደእምዬ እንደሚባለው እራሳችሁ የጥላቻን ጅራፍ እያጮሃችሁ፣ እራሳችሁ ትጮሃላችሁ። ከብት!

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከተማውን የሚያስተዳድሩት እንደዚህ ያሉ ደንቆሮዎች ናቸው - I feel like throwing up!

Post by Selam/ » 19 Dec 2022, 09:17

ይኸ ዜና የብልጽግና ካድሬዎችን ድንቁርናና የደመነፍስ አሰራር ፍንትው አድርጎ ያሳያል። ጠሚሩ እራሳቸው የኦሮሚያን ውሃ ስለምትጠጡ ምናለበት የክልሉን መዝሙር ብትዘምሩ ብለው ነበር። አዳነች የሰበሰበቻቸው ከብቶችና ግሪሳዎች ዛሬ ደግሞ ምን እንደሚሉ እንሰማለን።

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከተማውን የሚያስተዳድሩት እንደዚህ ያሉ ደንቆሮዎች ናቸው - I feel like throwing up!

Post by Selam/ » 19 Dec 2022, 19:21

አዳነች የሰበሰበቻቸው ከብቶችና ግሪሳዎች:

Hawzen
Member+
Posts: 7274
Joined: 07 Jun 2012, 05:03

Re: ከተማውን የሚያስተዳድሩት እንደዚህ ያሉ ደንቆሮዎች ናቸው - I feel like throwing up!

Post by Hawzen » 19 Dec 2022, 20:38

Selam/ wrote:
16 Dec 2022, 22:56
As I have been curios about what has been going on in Addis Ababa, I watched this interview attentively. My observation is that I don't think he is ደንቆሮ. I think what has been going on in Addis on the ground is not legitimate enough and that he got hard time to respond in a convincing way to the questions he was asked . I thought his responses about the reason behind teaching Oromo language in schools were repetitive and boring since there is no any reason to argue about the legitimacy of teaching any language anywhere in a country. The legitimacy the journalist asked was about the legitimacy of forcing students to sing Oromia regional anthem and wave Oromia flag in the Federal City which is also the capital city of Ethiopia.

I just hope that Ethiopians follow the law of their land before doing something like this which is very dangerous. Because I don't see anybody winning from any illegal actions. People need to realize that If the civil war breaks-out in Addis Ababa, Ethiopia, it will consume everybody. My advice is to take a note from what has been happening in Tigray as it is a good example for anybody before disobeying the law.

May God bless Eritrea and Ethiopia.

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF terrorist group

Post Reply