Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

ወለጋ ላይ ህዝብ የሚጨፈጭፈው ማን እንደሆነ ስለማላቅ ፥ ስለፍጅቱ ዝምታን መርጫለሁ ብለው አረፉት ጠቅላይ አብይ

Post by Za-Ilmaknun » 16 Dec 2022, 18:36

ሲፈልግ የትም ቦታ ኮሽ ስትል ከጀርባው ማን እንዳለ እናውቃለን ይልሃል፥፥መለስ ብሎ ደግሞ፥ ለአራት አመት ሙሉ በሃገር ላይ ፍጅት ያነገሰውን አካል ማንነት ነገርኝ ብሎ አንተኑ ይጠይቅሃል። በፓርላማ አሸባሪ ብሎ ያስፈረጀው ኦነግ፥ እየሆነ ያለው የዘር ማፅዳት ወንጀል፥ በገለልተኛ አካል ይጣራልኝ ሲል ይከሳል!!

ሺመልስ አብዲሳ በግልፅ የሚሆነውን ቢነግረንም፥ እነ አሽግሬ፥ ደግሞ፥ አትግደሉን ያለውን ህዝብ ፅንፈኛ ብለው ፥ አብረው ይወቁታል። እስክንድር ገና በጠዋቱ ፥ ነገሩን ባደባባይ ይዞት ቢወጣም ፥ እብድ ነው ምናምን ሲሉ ከረሙልሃ!! አሁን እሳቱ ጉያህ ገብቶልሃል፥ ረመጡም ሲያቃጥልህ ወላፈኑ፥ ሲያነድህ ይኖራል!!



Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ወለጋ ላይ ህዝብ የሚጨፈጭፈው ማን እንደሆነ ስለማላቅ ፥ ስለፍጅቱ ዝምታን መርጫለሁ ብለው አረፉት ጠቅላይ አብይ

Post by Za-Ilmaknun » 16 Dec 2022, 19:47

The beast that you help feed and grow is now roaring to swallow you alive. History doesn't seem to be teaching most of our folks not to have to repeat what we had been victims of. We tend to follow leaders blindly until they take us to the cliff. The unquestioning followership is also giving imputes to the egomaniacs of our times to do as they wish and get away with so much blood on their hands. More than a million people died in just two years and we are gearing up for more. The sooner we say no to this man and his political gravitation, the millions of lives we will be saving from unnecessary extermination.

Union

Re: ወለጋ ላይ ህዝብ የሚጨፈጭፈው ማን እንደሆነ ስለማላቅ ፥ ስለፍጅቱ ዝምታን መርጫለሁ ብለው አረፉት ጠቅላይ አብይ

Post by Union » 17 Dec 2022, 00:28

በሱ ቤት እኮ እያደናገረ እርስ በእርስ እያጋጨ ስልጥኑን ማራዘም እና በሰላም መግዛት የሚችል ይመስለዋል።

በቅርብ ግዜ አውጥተው እሬሳውን ይጎትቱታል እንደሞተ ውሻ

Post Reply