-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: "ጠ/ሚ/ሩ አንድ በአንድ የአሜሪካን ፍላጎት አሟልተዋል" | "ወዶ ገቦች ከፍተኛ ክህደት ፈጽመዋል" [VIDEO]
The Americans know that they can get anything they demand from such a weak and childish leader. Their only concern is that this man isn't a partner that they can depend on. He is so clueless with no principles to stand for except his Oromo ethnic identity. They see that he is working to implode the country while pretending to work for its unity. The worst part is tho, his presumption that he is the only one in the room who knows how to play the game. No Jose! You are figured out buddy .... unless one is willing to be another Sisay Agena...

-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: "ጠ/ሚ/ሩ አንድ በአንድ የአሜሪካን ፍላጎት አሟልተዋል" | "ወዶ ገቦች ከፍተኛ ክህደት ፈጽመዋል" [VIDEO]
Silencing the blabbering fool! shhh...quite...Za-Ilmaknun wrote: ↑16 Dec 2022, 18:10The Americans know that they can get anything they demand from such a weak and childish leader. Their only concern is that this man isn't a partner that they can depend on. He is so clueless with no principles to stand for except his Oromo ethnic identity. They see that he is working to implode the country while pretending to work for its unity. The worst part is tho, his presumption that he is the only one in the room who knows how to play the game. No Jose! You are figured out buddy .... unless one is willing to be another Sisay Agena...![]()
![]()
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: "ጠ/ሚ/ሩ አንድ በአንድ የአሜሪካን ፍላጎት አሟልተዋል" | "ወዶ ገቦች ከፍተኛ ክህደት ፈጽመዋል" [VIDEO]
Revelations እስካሁን መድሀኒት አጡ ለአንተ የጥላቻ በሽታ ? አቢይ የሚወቀስበት -- በርግጥ የሚወገዝበት ነገሮች -- አሉ። አንተና የ ህወሓት ካድሬዎች የምታራግቡት ግን ወዳጅ እንጂ ጠላት አያፈራለትም። ኢትዮጵያ ለሰላሳ አመት በፖለቲካ ጥላቻ ሲሰበክበት የኖረባት አገር ናት። ማንም መሪ ያንን ሀቅ በአስቸኳይ ይሰረዛል ማለት የዋህነት -- አንተን በተመለከተ ደደብነት ነው። ከኔ ሌላ አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገ የ ER ደንበኛ ሰው አንተ ነህ በኔ ግምት። ግን የመጨረሻ ደንቆሮ የአዲስ አበባ ልጅ ነህ ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም። የአዲስ አበባ ልጆች ጥላቻ አያቁም። ፍቅር ነው መፈክራቸው። አንተ የአዲስ አበባ ል ጆችን ባህሪ በተቃራኒው የምትገልፅ ፓለቲካ ቢግትሁ የማይገባህ ደንቆሮ ነህ። ለ ቢዝነስ ብለህ ነህ አሉባልታ የምትሸጠው ብየ እንዳልል ያንን ወጪና ትርፍ የሚያሰላስል አእምሮ አለህ ብየ አላሳብም። ከአቢይ እና ብርሀኑ ነጋ ራቁትን የወጣ ጥላቻ እራስህን ነፃ ብታወጣ ትንሽ ነገሮች ሊገቡህ ይችላሉ የሚል ግምት አለኝ። Take it.
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: "ጠ/ሚ/ሩ አንድ በአንድ የአሜሪካን ፍላጎት አሟልተዋል" | "ወዶ ገቦች ከፍተኛ ክህደት ፈጽመዋል" [VIDEO]
Shhhhh...quite...no blabbering allowed!

Sam Ebalalehu wrote: ↑16 Dec 2022, 21:21Revelations እስካሁን መድሀኒት አጡ ለአንተ የጥላቻ በሽታ ? አቢይ የሚወቀስበት -- በርግጥ የሚወገዝበት ነገሮች -- አሉ። አንተና የ ህወሓት ካድሬዎች የምታራግቡት ግን ወዳጅ እንጂ ጠላት አያፈራለትም። ኢትዮጵያ ለሰላሳ አመት በፖለቲካ ጥላቻ ሲሰበክበት የኖረባት አገር ናት። ማንም መሪ ያንን ሀቅ በአስቸኳይ ይሰረዛል ማለት የዋህነት -- አንተን በተመለከተ ደደብነት ነው። ከኔ ሌላ አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገ የ ER ደንበኛ ሰው አንተ ነህ በኔ ግምት። ግን የመጨረሻ ደንቆሮ የአዲስ አበባ ልጅ ነህ ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም። የአዲስ አበባ ልጆች ጥላቻ አያቁም። ፍቅር ነው መፈክራቸው። አንተ የአዲስ አበባ ል ጆችን ባህሪ በተቃራኒው የምትገልፅ ፓለቲካ ቢግትሁ የማይገባህ ደንቆሮ ነህ። ለ ቢዝነስ ብለህ ነህ አሉባልታ የምትሸጠው ብየ እንዳልል ያንን ወጪና ትርፍ የሚያሰላስል አእምሮ አለህ ብየ አላሳብም። ከአቢይ እና ብርሀኑ ነጋ ራቁትን የወጣ ጥላቻ እራስህን ነፃ ብታወጣ ትንሽ ነገሮች ሊገቡህ ይችላሉ የሚል ግምት አለኝ። Take it.