Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

በአዲስ አበባ ትምሕርት ቤቶች የኢትዮጵያ ባንድራ እንዳይሰቀል ታገደ Mogossa idiots are falling like dominoes.

Post by TGAA » 16 Dec 2022, 04:19

በአዲስ አበባ ትምሕርት ቤቶች የኢትዮጵያ ባንድራ እንዳይሰቀል ታገደ

በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ባንዲራ እንዳይሰቀል መታገዱን የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባል ካሳ ተሻገር አለሙ በማሕበራዊ ትሥሥር ገፃቸው በጻፉት መልዕክት ገልጸዋል። የምክር ቤት አባሉ በአዲስ አበባ የህዝብ ት/ቤቶች ይሰቀል የነበረው የኢትዮጵያ ባንዲራ አሁን የኦሮሚያ ባንዲራ ካልተሰቀለ በሚል አንዳንድ ት/ቤቶች ላይ እንዳይሰቀል ተደርጓል። የሁሉም ኢትዮጵያውያን ከተማ በሆነችው አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ባንዲራ እንዳይውለበለብ መከልከል ምን ይሉታል ሲሉ ጠይቀዋል ።

ካሳ ተሻገር አለሙ አያይዘውም ከአንድ የክልል ባንዲራ ጋር ማወዳደርስ ምን አይነት እብደት ነው። ምን አይነት ዘመን ላይ እንደደረስን ይኸ ማሳያ ነው። ሲሉም ጉዳዩን አፅንዖት ሰተው ለማሳየት ሞክረዋል ። ኮከቡ ላይ የራሴ ጥያቄ ቢኖረኝም፣ የኢትዮጵያ ባንዲራ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ነው። አዲስ አበባን የሚገልጻትም ይኸ ነው። በአስቸኳይ ወደቦታው ይመለስ። ሲሉም ገልጸዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ሰሞኑን በአዲስ አበባ የአዳነች አቤቤ አስተዳደር በየትምሕርት ቤቱ የኦሮሚያ ባንድራ ካልተሰቀለ የኦሮሚያ ክልል መዝሙር ካልተዘመረ በማለት መንግስት ብሄር ብሄረሰብ ሕዝቦች የሚባሉትን ሲያስጨንቅ በፖሊስ ሲያስደበድብ ተስተውሏል። ይህ በሕግም በሞራልም ተቀባይነት የሌለው በፖሊስ ሓይል አሰማርቶ የራስን የፖለቲካ ፍላጎት ለመጫን የሚደረገው ሩጫ ከሁሉም ተቃውሞ ገጥሞታል። ይህን ተከትሎ በአዲስ አበባ ትምርት ቤቶች የኢትዮጵያ ባንድራ እንዳይውለበለብ የኢትዮጵያ ብሄራዊ መዝሙርም እንዳይዘመር እየተደረገ መሆኑን ምንጮች ጠቁመውናል።

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: በአዲስ አበባ ትምሕርት ቤቶች የኢትዮጵያ ባንድራ እንዳይሰቀል ታገደ Mogossa idiots are falling like dominoes.

Post by kibramlak » 16 Dec 2022, 07:47

እንዳይሰቀል ተደረገ ለማለት ይሆን?
ታገደ ከሆነ two negatives ይሆናል

TGAA wrote:
16 Dec 2022, 04:19
በአዲስ አበባ ትምሕርት ቤቶች የኢትዮጵያ ባንድራ እንዳይሰቀል ታገደ

በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ባንዲራ እንዳይሰቀል መታገዱን የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባል ካሳ ተሻገር አለሙ በማሕበራዊ ትሥሥር ገፃቸው በጻፉት መልዕክት ገልጸዋል። የምክር ቤት አባሉ በአዲስ አበባ የህዝብ ት/ቤቶች ይሰቀል የነበረው የኢትዮጵያ ባንዲራ አሁን የኦሮሚያ ባንዲራ ካልተሰቀለ በሚል አንዳንድ ት/ቤቶች ላይ እንዳይሰቀል ተደርጓል። የሁሉም ኢትዮጵያውያን ከተማ በሆነችው አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ባንዲራ እንዳይውለበለብ መከልከል ምን ይሉታል ሲሉ ጠይቀዋል ።

ካሳ ተሻገር አለሙ አያይዘውም ከአንድ የክልል ባንዲራ ጋር ማወዳደርስ ምን አይነት እብደት ነው። ምን አይነት ዘመን ላይ እንደደረስን ይኸ ማሳያ ነው። ሲሉም ጉዳዩን አፅንዖት ሰተው ለማሳየት ሞክረዋል ። ኮከቡ ላይ የራሴ ጥያቄ ቢኖረኝም፣ የኢትዮጵያ ባንዲራ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ነው። አዲስ አበባን የሚገልጻትም ይኸ ነው። በአስቸኳይ ወደቦታው ይመለስ። ሲሉም ገልጸዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ሰሞኑን በአዲስ አበባ የአዳነች አቤቤ አስተዳደር በየትምሕርት ቤቱ የኦሮሚያ ባንድራ ካልተሰቀለ የኦሮሚያ ክልል መዝሙር ካልተዘመረ በማለት መንግስት ብሄር ብሄረሰብ ሕዝቦች የሚባሉትን ሲያስጨንቅ በፖሊስ ሲያስደበድብ ተስተውሏል። ይህ በሕግም በሞራልም ተቀባይነት የሌለው በፖሊስ ሓይል አሰማርቶ የራስን የፖለቲካ ፍላጎት ለመጫን የሚደረገው ሩጫ ከሁሉም ተቃውሞ ገጥሞታል። ይህን ተከትሎ በአዲስ አበባ ትምርት ቤቶች የኢትዮጵያ ባንድራ እንዳይውለበለብ የኢትዮጵያ ብሄራዊ መዝሙርም እንዳይዘመር እየተደረገ መሆኑን ምንጮች ጠቁመውናል።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: በአዲስ አበባ ትምሕርት ቤቶች የኢትዮጵያ ባንድራ እንዳይሰቀል ታገደ Mogossa idiots are falling like dominoes.

Post by Za-Ilmaknun » 16 Dec 2022, 11:44

"Never interrupt your enemy when he is making a mistake." Napoleon B.

I would encourage the Adanech/Abiy gang to keep doing what they are doing .... for it is the sure way to hasten their demise.

Post Reply