ስታሊን ገብረ-ስላሴ ከላይ ወደ ታች ተንከባልላ ለወደቀች ታንክ የሚያሳይ ስእልን እያመለከተ የኢትዮጵያ ሰራዊትን በምቀኝነት ከሰሰ ። ለምን ? በኣገላለጹ ሰራዊቱ ታንኩን ትግሬዎች እንዳይጠቀሙበት ብሎ በገደል ወርውሮ ስለሄደ ። ኣንድ ቪድዮውን እያየ ኮመንት ያደረገ ኢትዮጵያዊ በየስታሊን ኣስተሳሰብ ተገርሞ ስታሊን እንዴት ብሎ ከየኢትዮጵያ ሰራዊት የማይጠበቀው ነገር በመጠበቁን ሳቁ ሊቆጣጠር ዳገተው ።
ሜሲ ደሞ በተመሳሳይ ኣርጀንቲና ሆላንድን ካሸነፈች በጓላ ስለ የሆላንድ ኣሰልጣኝ ሲናገር " ሰውየው ስለ ኳስ ምንም ኣያውቅም ፡ ረዘም ያሉ ተጫዋቾች ኣምጥቶ ሊያሸንፈን ፈልጎ ነበር ። " ኣለ ።
ስታሊን መከላከያ ታንኩን ለስራ ዝግጅት ኣድርጎ ሊተውላት ስትፈልግ ሜሲ ደሞ በኣጭር ጊዜ ውስጥ ሁለት ግቦች ላመዘገበውን ረጅም ተጫዋች የሆላንድ ኣሰልጣኝ በሜዳ ማውረዱን እንደ ክስ ቆጠረው !!! ጨዋታው በታች ካልተቻለ በላይ ለምን ኣይሞከርም ? የድሮን ስራው ጎል ኣመጣ እንጂ ሰው እኮ ኣልገደለም!!!
-