አስቡት እንግዲህ። ነጮቹን እንደጉድ ተሳድቦ፣ ጁንታውን አትንካ ሲሉት ትእዛዛቸው ተላልፎ ጅንታውን ድቄት አድርጎ፣ ስንዴአቹ ነቀዝ ነው ብሎ፣ አፍሪካዊያኖችን በፓን አፍሪካ አጀንዳ ዙሪያ አሰባስቦ እነፈረንሳይን ከአፍሪካ አባሮ፣ ብላክ ላይፍ ማተርን በኖሞር አባብሶ። ይህን ሁሉ በደል እነሱ ላይ ፈፅሞ ፋኖ አስደንብሮት ወደነሱ እጅ ገባ።
የሞቱ ቀን እንደደረሰ ስለሚያውቁ እንዴት አድርገው ጢባጥቤ እንደሚጫወቱበት እንኳን የማያውቅ ደደብ ገልቱ ነው
አክ ቱ. አለ ሲተፋ
ይሄ የከፋ ክፍለሀገር ፋራ ጠላቱ አልጋ ላይ ሄዶ ፏ ብሎ ተኛ እኮ። የሚያድኑት መስሎት ነው እንዴ። ፔንጤ መሆን ጉዳቱ እዚጋ ነው። ነጮች የወንጌል አርበኛ ናቸው ይላሉ ፔንጤዎች። ተስፋ አድርጎ ነው የሄደው
አያያያያ አለ ያ ነዋይ
