Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Misraq
Senior Member
Posts: 17856
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ደርግ መኤሶንን አስጠግቶ አሰርቶ እንደበላው ኦፒዲኦ ኢዜማን ሊበላው ቀናት ነው የቀረው

Post by Misraq » 14 Dec 2022, 01:18

Don't underestimate Ezema and it's affiliates. Your leaders accuse them of being a link between HGDEF and Abiy. They can do that against Abiy and signs are there but I have a feeling Abiyን ለምሳ ሲያስቡት ለቁርስ ያደርጋቸዋል።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10971
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ደርግ መኤሶንን አስጠግቶ አሰርቶ እንደበላው ኦፒዲኦ ኢዜማን ሊበላው ቀናት ነው የቀረው

Post by ethiopianunity » 14 Dec 2022, 02:01

Do you think Ezema is real ally of Eritrea or they are being used by Shabia as allies more than Aby and Abadula groups? I think Shabia has leverage from both and it's priority is strengthening Eritrea and weakening or breaking Ethiopia? Shabia will never allow strong Ethiopia if it does not control Ethiopia trust me. The alliance of Aby and olf for Shabia is more favorable to Shania as there will be conflict of interest by empowering Eczema means strong Ethiopia.

Yo are right in that, that it is going to be just like Tplf system although the pp/opdo party is using soft oppression if it's oppositions by giving them incentives, such as making Dr Berhanu Education Minister. However, Dr. Berhanu will know what they will be up to and he will not be fooled, he has gone to the experience of Tplf rule and he is observing, so are Niamin, Dr Ephrem Madebo, etc. One thing they made mistake is they put their eggs in one basket, trusting Aby, even if he has good intentions, there will always be a chance, he may not be able to lead because of the overwhelming Olf he is after all one individual!
If the power of Olf/ Opdo is becoming more than the govt, forget Ezema does not have even tiny power in the govt system but Olf/opdo via Oromia. In other words, those organized as ethnics are now the most powerful than Ethio representatives such as Exema or even Ethiopians as a whole. Aby govt is weakening as diverse govt as the power of Oromia and Oromo parties and military strengthening, plus they have support from outside and Shabia. Then secondary is Amara. God forbid, if there is war between these two regions, It is probably Oromo will win due to support from outside and it's domination in the region. Aby govt has created this, but not only to blame him, the Ezemas and other Ethiopians watched as Oromia has been fattenining for the past 5 yrs.
.
Last edited by ethiopianunity on 14 Dec 2022, 02:30, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ደርግ መኤሶንን አስጠግቶ አሰርቶ እንደበላው ኦፒዲኦ ኢዜማን ሊበላው ቀናት ነው የቀረው

Post by Horus » 14 Dec 2022, 02:05

በሌለ ነገር ላይ ለምን ብዙ መጠጥ ታበላሻላችሁ ። ኢዜማ ሁለት ጉራጌዎች መንግስት ውስጥ አሉት ብርሃኑና ሴፉ ማሩ ። እኔ እስከ ማውቀው ብርሃኑ ያለ ደሞዝ በነጻ የሚሰራ ነጻ ምሁር ነው። ሴፉ ማሩም ቢሆን ከመንግስት ሳንቲም የማይፈልጉት ክቡር የሰርቶ በላ ሕዝብ ውልድ ነው። ኢዜማ ምንም እንደ ሚኤሶን የሚያስመታው ትስስር ከብልጽግና ጋር የለውም ።

ነገ፣ ማለትም ነገ ኢዜማ ብርሃኑን ት/ሚኒስትርነትህን አስረክበህ ተመለስ ፣ አቢይ ቃሉን ሰብሯል ካሉ ብርሃኑ ወደ ፓርቲው ይመለሳል። ማንኝችሁም የብርሃኑን ኢንተገሪቲ ልክ አታቁም ። አቢይ እነብርሃኑን እዚያ የማይነካቸው ለራሱ ሲል ነው ።

አቢይ ብርሃኑና ሴፉን ስለሾመ ጉራጌ ከብልጽግና ጋር ያለውን ትግል አላቆመም፤ ስለዚህ የጉራጌ ሕዝብ በራሱ ጥረትና ጉልበት የሚኖር ስለሆነ ለመንግስት ኬረዳሽ እንደ ሆነና የቢሮክራቶች ሹክሻክ ሽኩቻ እንደ ሚጠየፍ አታቁም ። ሰርተው የማይበሉ ናቸው ይህን ሁሉ ድራማ ሚተውኑት!

አቢይ አህመድ ኢትዮጵያን እንደ ኢትዮጵያ ለመምራት ቆርጫለሁ ስላለ ያን እድልና ግዜ ሰጥተነው ያን ግዙፍ ሃላፊነት መሸከም እንደ ማይችል ስላረጋገጠ አሁን ሕዝባችን ማድረግ ይለበትን ያደርጋል!! ይህ ሕዝብ ለሺ ዘመናት አይደለም አንድ ዶማ ራስ ሹክሻክ የኦሮሞ ተረኛ ፓርቲ ያለም ሃያላንን በጦር አሸንፎ በቸኛዋን ነጻ አገር ባለም ያቆየ ሕዝብ ነው !

ኢትዮጵያን ስትንቅ ለውርደት ተዘጋጀው ማለት ነው ! በዚች ታላቅ አገር፣ በዚህ ረቂቅ ሕዝብ መሃል ብዙ ተረኛ ጂልና ምኞታም ተነስቶ ወድቋል! ያ ይቀጥላል! ከበደ ይመጣል ለሜሳ ይሄዳል ! ወይ ኢትዮጵያ ፍንክች !!!!

ስለዚህ እነዚህ የዘመኑ ጨዎች ለራሳቸው ሲሉ ይጣፍጣሉ! አይ ካሉ ድንጋይ ሆነው ይረሳሉ ። ሃይለ ስላሴ እንደ ፈጣሪ ይታይ ነበር! ተረስቷል! መንግስቱ ተረስቷል! መለስ ተረስቷል! አቢይ ነገ የርሳል ! ሺ ግዜ ፎቅና ቤተ መንግስት ቢያቆም ማለት ነው ! ኢትዮጵያ በምትባል አገር ስምህ እንዲታወስ ከፈለክ ምኒልክ መሆን አለብህ !

ይህቺን ኢትዮጵያ ሳያውቁ ነው የኢትዮጵያ መሪ ነን እያሉ ሚቀባጥሩት ! ያሳዝናሉ!!!

Right
Member
Posts: 4824
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ደርግ መኤሶንን አስጠግቶ አሰርቶ እንደበላው ኦፒዲኦ ኢዜማን ሊበላው ቀናት ነው የቀረው

Post by Right » 14 Dec 2022, 08:30

A very dishonest remark.
The PP government the most despicable and blood thirsty government in the history of Ethiopia. In just under 5 years presided on the death of millions of Ethiopians. The death spiral will continue as long as he is in power.

Those who worked and supported the regime in any shape or form will be accountable.

Shameless tribalists demand the people of Ethiopia to come out and uprise while praising their own fat guy for the work he has done for PP.

You are not helping BERHANU Nega and his political career.

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ደርግ መኤሶንን አስጠግቶ አሰርቶ እንደበላው ኦፒዲኦ ኢዜማን ሊበላው ቀናት ነው የቀረው

Post by Wedi » 14 Dec 2022, 08:40

Horus wrote:
14 Dec 2022, 02:05
በሌለ ነገር ላይ ለምን ብዙ መጠጥ ታበላሻላችሁ ። ኢዜማ ሁለት ጉራጌዎች መንግስት ውስጥ አሉት ብርሃኑና ሴፉ ማሩ ። እኔ እስከ ማውቀው ብርሃኑ ያለ ደሞዝ በነጻ የሚሰራ ነጻ ምሁር ነው። ሴፉ ማሩም ቢሆን ከመንግስት ሳንቲም የማይፈልጉት ክቡር የሰርቶ በላ ሕዝብ ውልድ ነው። ኢዜማ ምንም እንደ ሚኤሶን የሚያስመታው ትስስር ከብልጽግና ጋር የለውም ።
Horus ለዚህ መልስ ይኖርህ ይሆን? ብቻ አንዷለም አራጌ የተናገረው አላምን እንዳትለን!!
:P
Please wait, video is loading...

Misraq
Senior Member
Posts: 17856
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ደርግ መኤሶንን አስጠግቶ አሰርቶ እንደበላው ኦፒዲኦ ኢዜማን ሊበላው ቀናት ነው የቀረው

Post by Misraq » 14 Dec 2022, 09:23

Ezema will be eaten by OPDO in the coming days and weeks. The order is passed out already

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ደርግ መኤሶንን አስጠግቶ አሰርቶ እንደበላው ኦፒዲኦ ኢዜማን ሊበላው ቀናት ነው የቀረው

Post by Wedi » 14 Dec 2022, 10:25

Misraq wrote:
14 Dec 2022, 09:23
Ezema will be eaten by OPDO in the coming days and weeks. The order is passed out already
EZEMA is branch of PP as long as BirrAmtu is its chairman!! :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ደርግ መኤሶንን አስጠግቶ አሰርቶ እንደበላው ኦፒዲኦ ኢዜማን ሊበላው ቀናት ነው የቀረው

Post by Horus » 14 Dec 2022, 16:21

Wedi,
በምን አይነት ቋንቋ ልንገርህ? በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች አቢይ ጽኑ ኢትዮጵያዊ ነው ብለው አምነውት ነበር ። የሰው ልጅ ባለው ፋክት ላይ አንድን ነገር ያምናል፣ ፋክቱ ሲለወጥ እምነቱን ይለውጣል። ደነዝ ደደብ ብቻ ነው ፋክት በሌለበት የራሱን ስሜት የሚያምን፣ ደነዝ ደደብ ብቻ ነው ፋክቱ ሲለወጥ እምነቱን የማይለውጥ ። እኔ በህይወቴ ስንትና ስንት ሰዎችን አምኜ ስንትና ስንት ግዜ እምነቴን ለውጫለሁ ።

ያም የማደርገው የራሴ እምነትና አላማ ስላለኝ አንድ ሰው እኔን ሲመስል አምነዋለሁ፣ ሲለይ እምነቴን አነሳለሁ ። ለሺኛ ግዜ ደግሜ ልንገርህ!!!!! ብርሃኑ ነጋ አንድ ቀን፣ ለአንድ ቀን እንኳ ኢትዮጵያን ሳይከዳ፣ ለኢትዮጵያ ሲታገል የሚሞት ሰው ነው !!!! ለዚያ አላማው ሺ አይነት ድርጅት አቁሞ ሊሆን ይችላል፤ ሺ አይነት እስትራተጂና ታክቲክ ተጠቅሞ ሊሆን ይችላል፤ ከሺ አይነት ፖለቲከኞች ጋር አብሮ ወይም ተጋጭቶ ሊሆን ይችላል ። የሰው ኢንተገሪቲ ጽናት በዚህ ነው የምትለካው!

አንዷለም አራጌ በብርሃኑ ላይ ያለው ቅዋሜ ለፓርቲው አቅርቦ ፓርቲ ወስኖበታል፤ በቃ ! ኢዜማ ፓርቲ አይረባም የሚል ተነስቶ የራሱን ፓርቲ ያቆማል እንጂ ዘላለም እንደ ህጻን ብርሃኑ ላይ እዬዬ ያሳፍራል ። መቼ ነው ብርሃኑ ጠሎች ላቅመ አዳም የሚደርሱት? በቃ!!! ብርሃኑን አትፈልግም? ሂድና ፓርቲህ አቁመህ ታገል ወንድ ከሆንክ ማለት ነው!! ያ ነው እኔ ያለኝ ምክር ለነዚህ ሹክሻክ ጫታም ሁሉ!!

Right
Member
Posts: 4824
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ደርግ መኤሶንን አስጠግቶ አሰርቶ እንደበላው ኦፒዲኦ ኢዜማን ሊበላው ቀናት ነው የቀረው

Post by Right » 14 Dec 2022, 17:03

Here is another fact Ermias Legesse of Ethio360 elaborated in his segment about Ethiopian intellectuals.

With the exception of Prof Asrat w/s, Ethiopian intellectuals never created their own strong political party instead they sneak in with their title and take over political parties that others have worked hard to build.

Example: KINJIT, ARBEGNOCH G7 and EZEMA.
Ezema is finished and we will see which political party will be next for takeovers.

Andualem has to blame himself for destroying the Green Party by allying with Birr. He has been advised but couldn’t listen. He is stupid.
Ezema’s fate is in the hands of Abiye Ahmed.

Post Reply