Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያዊነት ንቅናቄ ከብልጽግና መላቀቅ መጀምሩ ትልቅ ትልቅ ተስፋ ነው!

Post by Horus » 13 Dec 2022, 00:02

ምን ማለቴ እንደ ሆነ ላብራራ፤

ለ27 አመታት የወያኔን ጸረ ኢትዮጵያ ኤትኖክራሲ ስንታገል ማን ኢትዮጵያዊ እንደ ሆነ፤ ማን የትግሬ አሽቃባጭና ማን ተረኛ መሆን እንደ ሚሻ አይተናል ። ነገር ግን ለሶስት አስርት አመታት ሲለፋ የነበረው ኢትዮጵያዊ ለተወሰነ ግዜም ቢሆን ከኢትዮጵያ አጀንዳ ጎን ይቆሙ ይሆናል ያልናቸው የሸዋና የግቤ ኦሮሞ ፖለቲከኞች ሸውደውን ለትንሽ ግዜ የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ ከብልጽግና ማታለል ጋር ተደባልቆ ደብዝዞ ነበር ። ሆኖም ብዙ ግዜ አልወሰደም። አበቅቴ ወቅቱን አይስትም ይባላል። የነአቢይ ብልጽግናም የኢህአዴግ ግልባጭ ቅጂ መሆኑን ሳይውል ሳያድር ገሃድ ሆነ ። የኢትዮጵያዊነት ካምፕም buyer's remorse (የሸማች ጸጸቱን) ቶሎ ተቅብሎ አሁን እጅግ ተስፋ በሚሰጥ ደረጃ ይህ ኢትዮጵያዊ ሃይል ወደ ታሪካዊ ተልዕኮው ወደ ኢትዮጵያ አጀንዳ በገፍ እየተመለሰ ነው ።

ለምሳሌ ያህል ታሪክ የማይረሳቸው የኢሳት ጋዜጠኛ ታጋዮች ለ5 ቦታ ተከፋፍለው ለሙሉ ሁለት ሶስት አመት አቢይ የኢትዮጵያ አጀንዳ እንዲመራ፣ በኢትዮጵያ አጀንዳ እንዲጸና ከተማጸኑ በኋል አሁን ሁሉም በሚባል ደረጃ ሃሳባቸው እየለወጡ ነው ። ይህ ትልቅ የሃይል አሰላለፍ ሺፍት ነው ። ልብ በሉ ሁሉ ነገር የተያያዘ ነው። አንድ ሕዝብ ከሞላ ጎደል አንድ ስምምነት፣ አንድ ኮንሴንሰስ ላይ ሳይደርስ ታሪክ መስራት አይችልም ።

ስለሆነም ቀደም ብለው ጀምሮ አቢይን ሲተቹ የነበሩት ሃይሎች አሁን አዳዲስ የመንግስት ተቃዋሚዎች ሲበረክቱ መደሰትና የኢትዮጵያዊነት ንቃቄው እንዲፋፋ ማድረግ እንጂ ብዬህ ነበር፣ ብዬሽ ነበር ውስጥ መመለስ ዊዝደም አይደለም ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ለ50 አመት ያለ ማቋረጥ የፖለቲካ ትግል ያደረገ ሕዝብ ነው ። እጅግ ፖለቲካል ሕዝብ ነው ። ስለሆነም በአጭር ግዜ ጠንካራ አገር አቀፍ የተናበበ ንቅናቄ ማደራጀት የሚችል ሕዝብ ነው ።

ይህ ባዳነች አቤቤ ላይ የተነሳው ንፋስ ትልቅ መሰረት አለው ። በኢትዮጵያ ፖለቲካ ምድር ውስጥ ገና ያልፈነዳ እሳተ ጎመራ አለ፤ ያ የኢትዮጵያነት ፤ የኢትዮጵያ አንድነት፣ የኢትዮጵያ ዜግነት እሳተ ጎመራ ይባላል!

Union

Re: የኢትዮጵያዊነት ንቅናቄ ከብልጽግና መላቀቅ መጀምሩ ትልቅ ትልቅ ተስፋ ነው!

Post by Union » 13 Dec 2022, 00:10

አሁን ሁሉም እውነትን አወቀ። አለቀ ደቀቀ!

ከዚህ ቦሀላ የሚቀረው አውቆ እበድ፣ ቢጠሩት የማይሰማው፣ ዘርፎ እና ሚስቱን ገሎ የኮበለለው፣ እና አማራ እና ኢትዮጵያን ጠል ብቻ ነው። ከዛ በጥይት ቅንድቡን እንጫለታለን!! ይገላገላል!!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10971
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የኢትዮጵያዊነት ንቅናቄ ከብልጽግና መላቀቅ መጀምሩ ትልቅ ትልቅ ተስፋ ነው!

Post by ethiopianunity » 13 Dec 2022, 01:57

In fact, pp party, if Aby is not part of pro ethnic rule would rather pull him back. As l said, no need to copy and paste fake democracy that never was in West, rule by civi system appointing capable, wisdom, people instead of jolying with group-think fanaticism called political party. Let voting take place as civilian rather than groupies loyal to the party instead of for the people and the nation. Say no to political parties!

TesfaNews
Member+
Posts: 8151
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: የኢትዮጵያዊነት ንቅናቄ ከብልጽግና መላቀቅ መጀምሩ ትልቅ ትልቅ ተስፋ ነው!

Post by TesfaNews » 13 Dec 2022, 02:06

ethiopianunity wrote:
13 Dec 2022, 01:57
In fact, pp party, if Aby is not part of pro ethnic rule would rather pull him back. As l said, no need to copy and paste fake democracy that never was in West, rule by civi system appointing capable, wisdom, people instead of jolying with group-think fanaticism called political party. Let voting take place as civilian rather than groupies loyal to the party instead of for the people and the nation. Say no to political parties!
what do you mean

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የኢትዮጵያዊነት ንቅናቄ ከብልጽግና መላቀቅ መጀምሩ ትልቅ ትልቅ ተስፋ ነው!

Post by kibramlak » 13 Dec 2022, 03:54

እነኝህ አጋሰሶች ኢትዮጵያን ተለጣፊ አድርገው የራሳቸውን እንሰሳዊ የጎሳ ስርአት በሁሉም ኢትዮጵያዊ ለመጫን መሆኑን ሴረኛው አብይ ስልጣን ከያዘ ከአንድ አመት ጀምሮ ስናገር ነበር፣፣ አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ እጣ ፋንታውን በእራሱ የሚወስንበት እና ወደ ተግባር ሊገባ የሚችልበት መልካም አጋጣሚ ነው፣፣ ለውጥ የሚመጣው አሁን ባሉ የገረዶች ጥርቅም ሳይሆን ከህዝብ በሚወለድ አዲስ መሪ(ዎች) ብቻ ይሆናል፣፣

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያዊነት ንቅናቄ ከብልጽግና መላቀቅ መጀምሩ ትልቅ ትልቅ ተስፋ ነው!

Post by Horus » 13 Dec 2022, 14:07

kibramlak wrote:
13 Dec 2022, 03:54
እነኝህ አጋሰሶች ኢትዮጵያን ተለጣፊ አድርገው የራሳቸውን እንሰሳዊ የጎሳ ስርአት በሁሉም ኢትዮጵያዊ ለመጫን መሆኑን ሴረኛው አብይ ስልጣን ከያዘ ከአንድ አመት ጀምሮ ስናገር ነበር፣፣ አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ እጣ ፋንታውን በእራሱ የሚወስንበት እና ወደ ተግባር ሊገባ የሚችልበት መልካም አጋጣሚ ነው፣፣ ለውጥ የሚመጣው አሁን ባሉ የገረዶች ጥርቅም ሳይሆን ከህዝብ በሚወለድ አዲስ መሪ(ዎች) ብቻ ይሆናል፣፣
ይህ ንቅናቄ በዚህ ከቀጠለና ሌላ የፓርቲዎች ኢጎና ጂልነት ካልበተነው በሂደት ጠንካራ የዜጎች ፖለቲካና ህዝባዊ ሃይል ይሆናል ። ዞሮ ዞሮ ሁሉም ጸረ ጎሳ ፖለቲከኛ ባንድ መሆን ከቻለ ድንቅ ነው፤ ካልሆነም ሁሉም ባለበት መታገሉን አፕሪሺዬት እናደርጋለን ። ቁም ነገሩ ይህ እያቆጠቆጠ ያለ የኦሮሙማ ሆያ ሆዬ መመከት አለበት፤ ለኢትዮጵያ ሕልውና ሲባል!
Last edited by Horus on 13 Dec 2022, 14:33, edited 1 time in total.

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10971
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የኢትዮጵያዊነት ንቅናቄ ከብልጽግና መላቀቅ መጀምሩ ትልቅ ትልቅ ተስፋ ነው!

Post by ethiopianunity » 13 Dec 2022, 14:20

We got to stop accepting victimization which never was? Through victimization is because they are controlling Ethiopia! Fake victimization by previous leaders, landlords, etc is design to create absolute domination fascism on the people. Look what happened what Eritrea did? Look what Tplf did? Not only amassed billions with no benefit to Tigray, instead making them slaves to Tplf and turning them enemies with Ethiopia. Tigray ended up losing. Tplf us not dead! It is resurrecting once again, being built by Shabia in Adwa. So this current Ethiopian govt is nothing but useful idiot.

My point? The country should be in the hand of Ethiopians not pro ethnics, period! That is how the politicians and leaders stay longer and blunder the country for the excuse fake equality, victim. The next leader must stop the so called equality, victimization, etc among Ethiopians. The victimization started since Derg, period.

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያዊነት ንቅናቄ ከብልጽግና መላቀቅ መጀምሩ ትልቅ ትልቅ ተስፋ ነው!

Post by Horus » 13 Dec 2022, 14:40

ከማን ጋር እንደ ምትውል ንገረኝና ማን እንደ ሆንክ እነግርሃለሁ ይባላል! አዳነችኮ የትህነግ ውልድ ነች! የትግሬ ሌቦች 30 ቢሊዮን እየዘረፉ ተጨቁነናል ሲሉ ተምራ ነውኮ አሱም የመንግስት ዙፋን ላይ ተቀምጣ ኦሮሞ ተጨቆነ የምትለው! ኢትዮጵያ እነዚህን ቆሻሻ የጎሳ ሌቦች ጠራርጋ ካላጠፋች የኦሮሞ ሕዝብም ልክ እንደ ትግሬ ሕዝብ መከራና ስቃይ ይጠብቀዋል !

Post Reply