Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19207
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የኦሮምያ፥ የታሪክ፥ቅዠታሞች፤

Post by Axumezana » 12 Dec 2022, 22:29

የኦሮምያ፥ የታሪክ፥ቅዥታሞች፥ የታሪክ፥ ክፈተቶቻቸውን፥ ለሞምላት፥ ባለታሪኩን፥ ሳያነጋጉሩም፥ ሆነ፥ሳያስፈቅዱ፥ ታሪክን፥ ለመስረቅ፥ የሚውተረተሩ፤

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 1#p1350210

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮምያ፥ የታሪክ፥ቅዠታሞች፤

Post by Horus » 12 Dec 2022, 23:02

Selam,
ጉድ ት ሰማለህ አይደል?!! እኛ የሸዋ ሕዝቦች ለ600 አመት ታሪካችን በኦሮሞ ሲዘረፍ፣ ኦሮሞ የሌላቸውን የዘር ሃረግ እንኳን በተመራመሩ ሰዎች ሳይሆን የ50ና 60 አመት ፖለቲካዊ አባ ገድዎች እከሌ እከሌን ወለደ እያሉ የፊክሺን ተረት ሲፈበርኩብን ለ30 አመት ትግሬ ከኦነግ ጋር ሆኖ ነባር ህዝቦችን አስጠቅቶ ሲያበቃ ኦሮሞ በ30 ጎሳዎች ላይ ያደረገውን ዘር ማጥፋትና ታሪክ መለወጥ ዛሬ ትግሬ ላይ ሲጀምሩ አክሱማኢዛና ቅዋሜ አነሳባቸው ።

አንድ ሃቅ ልንገረው ኢሬቻ የሚሉት ቃል ኦሮሞኛ ሳይሆን የሴም ቃል ነው፤ ትወሰው ባህሉን የጀመሩትም እዚህ ሸዋ ነው ። ማረጋገጫ አለን ። ገዳ የሚሉት ቃል ኦሮሞኛ አይደለም። እሱም እዚህ ሸዋ ተውሰው ያሰራጩት ነው ። እስቲ አንድ ኦሮሞን አግኝተህ ገዳ የሚለው ቃል በሌጣ ትርጉሙ ምን ማለት ነው በለው ? መልስ የለውም!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኦሮምያ፥ የታሪክ፥ቅዠታሞች፤

Post by sun » 12 Dec 2022, 23:12

Horus wrote:
12 Dec 2022, 23:02
Selam,
ጉድ ት ሰማለህ አይደል?!! እኛ የሸዋ ሕዝቦች ለ600 አመት ታሪካችን በኦሮሞ ሲዘረፍ፣ ኦሮሞ የሌላቸውን የዘር ሃረግ እንኳን በተመራመሩ ሰዎች ሳይሆን የ50ና 60 አመት ፖለቲካዊ አባ ገድዎች እከሌ እከሌን ወለደ እያሉ የፊክሺን ተረት ሲፈበርኩብን ለ30 አመት ትግሬ ከኦነግ ጋር ሆኖ ነባር ህዝቦችን አስጠቅቶ ሲያበቃ ኦሮሞ በ30 ጎሳዎች ላይ ያደረገውን ዘር ማጥፋትና ታሪክ መለወጥ ዛሬ ትግሬ ላይ ሲጀምሩ አክሱማኢዛና ቅዋሜ አነሳባቸው ።

አንድ ሃቅ ልንገረው ኢሬቻ የሚሉት ቃል ኦሮሞኛ ሳይሆን የሴም ቃል ነው፤ ትወሰው ባህሉን የጀመሩትም እዚህ ሸዋ ነው ። ማረጋገጫ አለን ። ገዳ የሚሉት ቃል ኦሮሞኛ አይደለም። እሱም እዚህ ሸዋ ተውሰው ያሰራጩት ነው ። እስቲ አንድ ኦሮሞን አግኝተህ ገዳ የሚለው ቃል በሌጣ ትርጉሙ ምን ማለት ነው በለው ? መልስ የለውም!
Just like that "ethnocracy" word which you have just invented out of the blues claimed to have added to the dictionary for which now you are demanding hugs as a compensation for your original work? :lol: :lol:

Union

Re: የኦሮምያ፥ የታሪክ፥ቅዠታሞች፤

Post by Union » 13 Dec 2022, 00:15

Anbeta

You can tell us the meaning in your tigrigna language then :lol: :lol: :lol:
sun wrote:
12 Dec 2022, 23:12
Horus wrote:
12 Dec 2022, 23:02
Selam,
ጉድ ት ሰማለህ አይደል?!! እኛ የሸዋ ሕዝቦች ለ600 አመት ታሪካችን በኦሮሞ ሲዘረፍ፣ ኦሮሞ የሌላቸውን የዘር ሃረግ እንኳን በተመራመሩ ሰዎች ሳይሆን የ50ና 60 አመት ፖለቲካዊ አባ ገድዎች እከሌ እከሌን ወለደ እያሉ የፊክሺን ተረት ሲፈበርኩብን ለ30 አመት ትግሬ ከኦነግ ጋር ሆኖ ነባር ህዝቦችን አስጠቅቶ ሲያበቃ ኦሮሞ በ30 ጎሳዎች ላይ ያደረገውን ዘር ማጥፋትና ታሪክ መለወጥ ዛሬ ትግሬ ላይ ሲጀምሩ አክሱማኢዛና ቅዋሜ አነሳባቸው ።

አንድ ሃቅ ልንገረው ኢሬቻ የሚሉት ቃል ኦሮሞኛ ሳይሆን የሴም ቃል ነው፤ ትወሰው ባህሉን የጀመሩትም እዚህ ሸዋ ነው ። ማረጋገጫ አለን ። ገዳ የሚሉት ቃል ኦሮሞኛ አይደለም። እሱም እዚህ ሸዋ ተውሰው ያሰራጩት ነው ። እስቲ አንድ ኦሮሞን አግኝተህ ገዳ የሚለው ቃል በሌጣ ትርጉሙ ምን ማለት ነው በለው ? መልስ የለውም!
Just like that "ethnocracy" word which you have just invented out of the blues claimed to have added to the dictionary for which now you are demanding hugs as a compensation for your original work? :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮምያ፥ የታሪክ፥ቅዠታሞች፤

Post by Horus » 13 Dec 2022, 00:41

እኔ ሆረስ ሌባን ሌባ ብዪ ነው በስሙ የምጠራው እንጂ በዳቦ ስም አላሽኮረምመውም! ኦሮሞ ነኝ የምትል ገዳ የሚለው ቃል ሌጣ ትርጉም ጥቀስ? ኢሪቻ የሊለው ቃል ሌጣ ትርጉም ጥቀስ? አትችልም ! ሁለቱም ቃላት በኦሮሞ ቋንቋ ውስጥ ዬሉምና!!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የኦሮምያ፥ የታሪክ፥ቅዠታሞች፤

Post by Noble Amhara » 13 Dec 2022, 00:44

Say it in tigrinya :mrgreen: :mrgreen:
sun wrote:
12 Dec 2022, 23:12
Horus wrote:
12 Dec 2022, 23:02
Selam,
ጉድ ት ሰማለህ አይደል?!! እኛ የሸዋ ሕዝቦች ለ600 አመት ታሪካችን በኦሮሞ ሲዘረፍ፣ ኦሮሞ የሌላቸውን የዘር ሃረግ እንኳን በተመራመሩ ሰዎች ሳይሆን የ50ና 60 አመት ፖለቲካዊ አባ ገድዎች እከሌ እከሌን ወለደ እያሉ የፊክሺን ተረት ሲፈበርኩብን ለ30 አመት ትግሬ ከኦነግ ጋር ሆኖ ነባር ህዝቦችን አስጠቅቶ ሲያበቃ ኦሮሞ በ30 ጎሳዎች ላይ ያደረገውን ዘር ማጥፋትና ታሪክ መለወጥ ዛሬ ትግሬ ላይ ሲጀምሩ አክሱማኢዛና ቅዋሜ አነሳባቸው ።

አንድ ሃቅ ልንገረው ኢሬቻ የሚሉት ቃል ኦሮሞኛ ሳይሆን የሴም ቃል ነው፤ ትወሰው ባህሉን የጀመሩትም እዚህ ሸዋ ነው ። ማረጋገጫ አለን ። ገዳ የሚሉት ቃል ኦሮሞኛ አይደለም። እሱም እዚህ ሸዋ ተውሰው ያሰራጩት ነው ። እስቲ አንድ ኦሮሞን አግኝተህ ገዳ የሚለው ቃል በሌጣ ትርጉሙ ምን ማለት ነው በለው ? መልስ የለውም!
Just like that "ethnocracy" word which you have just invented out of the blues claimed to have added to the dictionary for which now you are demanding hugs as a compensation for your original work? :lol: :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 19207
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኦሮምያ፥ የታሪክ፥ቅዠታሞች፤

Post by Axumezana » 13 Dec 2022, 02:15

ሁሉም፥ ታሪኩን፥ቋንቋውን፥ ባህሉንና፥ ቅርሱን፥ ከወፍ፥ዘራሽና፥ ከዳስ፥ ደርማሽ፥ ነጣቂዎች፥ መጠበቅ፥ አለብት። በAscari Syndrome የተለከፉት፥ የመረብ፥ ማዶ፥ ተጋሩ፥ ችግር፥ ይኸው፥ ነው።

Post Reply