Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17856
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ኢዜማ አብዮቱን ለኩሶታል - Ezema G7 is behind the recent uprisings in Addis and Gurage Zone

Post by Misraq » 12 Dec 2022, 17:47

.
.
.

Ezema clearly understood that OPDO used and abused it. Till upto october of this year, Ezema was under the thought that Abiy lead OPDO could be a genuine partner for Ethiopianism. Ezema was fooled and tricked by OPDO and senior leasership of EZEMA(Past and present) are upset about it. OPDO is sidelining them pushing the Oromuma project making Ezema just a lap dancer or big booty cheerleader. Not only that OPDO is rekindling its relationship to its creator TPLF threatening the Ezema must have lead to Ezema going head on OPDO.

We will see a heavy crackdown on Ezema from OPDO very soon


Ephrem Madebo - Ezema

Sisay Agena & Natnael Mekonnen - Ezema



Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢዜማ አብዮቱን ለኩሶታል - Ezema G7 is behind the recent uprisings in Addis and Gurage Zone

Post by Horus » 12 Dec 2022, 18:09

ያቢይ ቲኦሪ መደመር አይደለም! ታዲያ ምንድን ነው?
ይህ ዕቅድና ተግባር የሚከወንበት የኦሮሙማ ሰልቃጭ ንቅናቄ የሰፋሪ ቅኝ ግዛት (ሴትለር ኮሎኒያሊዝም) ይባላል ። ሲጽፉት ነበርኩ ። ድሮ አላማቸው እንደ ኤርትራ ኮሎኒያል ጥያቄን አንስተው ለመገንጠል ነበር ። በዚያ ላይ መስማማት ሲያቅታቸው ኦሮሞን ከሌሎች ጎሳዎች ማጽዳት ወደሚል መሰረታዊ ንድፍ ተለወጠ ። የሚጸዱት ዛሬ አማሮች ሆኑ እንጂ ነገ ሌላውም ይቀጥላል ። ይህ በመሰረቱ የፋሺሽት አይዲዮሎጂ ነው ። አበሻ የችግሩን ጥልቀትና የኦሮሞ ፋሺሽቶች በኢትዮጵያ ላይ ያንዣበቡት አደጋ ክብደት ፈጽሞ አልገባንም ለማለት ይቻላል። ይህ አደጋ ባስቸኳይ መቀጨት ያለበት የጭለማ ዘመን ደመና ነው ።

Union

Re: ኢዜማ አብዮቱን ለኩሶታል - Ezema G7 is behind the recent uprisings in Addis and Gurage Zone

Post by Union » 12 Dec 2022, 18:18

Wow... I can't believe Ephrem said that!

I love Moges Asgedom and Abreha Deboch, they were one of my role models when I was a kid, they still are and forever they will be. But Ephrem surprised me for sure.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ኢዜማ አብዮቱን ለኩሶታል - Ezema G7 is behind the recent uprisings in Addis and Gurage Zone

Post by Za-Ilmaknun » 12 Dec 2022, 18:20

ኢዜማ እየመጣ የነበረውን ተረድቶ ካልነበር፥ ለአቅመፖለቲካ ባልደረሱ መሪዎች የሚዘወር ፓርቲ ነው ማለት ነው። ጠቅላዩ በጣም በተደጋጋሚ፥ የፖለቲካ ፍላጎታቸውንና አቅጣጫቸውን አሳይተውናል። አይቶ እንዳላየ ማለፉና ፥ ጠቅላዩን፥ አሻግሬ ብሎ አትንኩብኝ ሲለን የከረመው ሁላ አንድ በአንድ ከበኦሮሞማ ባቡር ሲንጠባጠብ ይታያል።

ለ ኦሮሙማ ትህነግ በተግባርም በ ርእዮትም ስለሚቀርበው፥ ጃንደረቦቹን፥ እያሽቀነጠረ፥ ወደ ተፈትሮአዊው ወንድሙ ሲጠጋ እያየን ነው። በጣም በቅርቡ፥ ታደሰ ወረደ፥ አበባው ታደሰን ቢተካው እንዳትገረም። ገና ከዱሮው አካሄዱን ለተረዳን ስዎች ፥የዱብ እዳ ፖለቲካ የለም። ለሰውየው ማኑቨር እንዲያደርግ ትንፋሽ ስጡልን ካሉን የትህነግ ደቀመዝሙራን ጀምሮ፥ አማራው ፥ የተለየ ጥያቄ እንዳለው አስመስለው፥ የአራጁን ቢላዋ ላለማየት ቢሞከርም፥ የሚሆን አልሆነም። አሁንም የአጌና ልጅ፥ አፉ አረፋ እየደፈቀ፥ ሲንተባተብ ብታየው፥ አያ ፋሲል፥ በሌለ ተስፋ ነሁልሎ፥ ሲቀዣብር ስትሰማው፥ ከእውነት ጋር ግብ ግብ መግጠም፥ ዋጋው፥ በራስ ላይ መሳለቅ፥ መሆኑን በተግባር ተመሰከረልኽ።

በጃዋርና በጠቅላዪ መካከል የነበረ የአካሄድ እንጂ የመዳረሻ ልዩነት የለም ብለን ስንሞግት፥ መናፈሻ የሰራና፥ ሃጫሉን ያስገደለውን ለይልን አሉን። ወዳጅ ! ያውልኽ ታቀፈው!!

Post Reply