Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 15325
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የሰላም አቋም!

Post by Selam/ » 12 Dec 2022, 10:18

- መንግስትን በጉልበት ለመገልበጥ መሞከር ስህተት ነው፣ በፍፁም አልደግፈውም። ሆኖም ህዝቦች በሰላማዊ መንገድ መደራጀት፣ መቃወም፣ አስተዳዳሪዎቹን መሟገት መብቱ ነው። ጠንካራ አማራጭ ሃሳብና ተፎካካሪ ዕጩ መሪ ካዘጋጁ ብልጽግና በምርጫ በዝረራ ይሸነፋል።

- ተማሪ ቤቶች ሁለት ሶስት ወይንም ከዛም በላይ elective የቋንቋ ትምህርቶችን መስጠት ተገቢ ነው። ግን አዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የኢትዮዽያ ሰንደቅ ዓላማና መዝሙር ብቻ ነው መፈቀድ ያለበት። ሌላ ይጨመር ከተባለ፣ ሁሉም ጎሣዎች መወከል አለባቸው።

- ማንም ይፈፅመው ማንም የንጹሃን ደም መፍሰስ የለበትም። ጋራዥ ከማስመረቅና ዕድር ቤት ከመቀላወጥ ያላለፉት ገዥዎች ይኸን ችግር ማስቆም ካልቻሉ አስተዳደራቸው ከሽፏል፣ ችግሩን እንዳባባሱት ተቆጥሮ በሚቀጥለው ምርጫ ይሸነፋሉ።

- ማንኛውንም ህዝብ የሚጠሉ ፅንፈኛ የሚደግፉ ግለሰቦች የተረገሙ ይሁኑ።

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የሰላም አቋም!

Post by Educator » 12 Dec 2022, 10:48

"Is violent revolution ever justified?
When peaceful protest is met by the opposing despot that's only too willing to use deadly force against protesters who pose no lethal threat, military force willing to obey blatantly illegal order by shooting the protesters dead and finally said despot orders persecution and/or deaths of the protesters family, ethnic groups or both. Said despot does not care about what the rest of world thinks.

In this case the only means to resist further with any expectation of success would be violent revolution.

The despot has demonstrated his willingness to kill the innocent along with the guilty, by hundreds, thousands or even millions with no regard for anything

From the protester point of view, he now has nothing to lose by further dissent, disobedience and subversiveness. Protester in his view is most likely dead either way, at least now with lethal weapons and others likewise armed, he has a fighting chance, slim but a chance nonetheless.

In that scenario violent revolution is more than justified.

There are some situations where violence is the only way
"
Quora

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የሰላም አቋም!

Post by Educator » 12 Dec 2022, 10:57

"I live in the US, a country born in violent radical rebellion. It was successful in terms of creating more freedom, for more people. It was an improvement on what was present before it and inspired other revolutions in South America and France. So successful at home and successful as a new model."

Drew Astolfi

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የሰላም አቋም!

Post by Sam Ebalalehu » 12 Dec 2022, 11:53

Ethiopia is different. ላለፍት ሰላሳ አመት አንዱ ኢትዮጵያዊ ለሌላው ኢትዮጵያዊ ጠላት እንደሆነ ነው ሲሰበክ የኖረው። ማንኛውም አመፅ ከአሁን በሃላ የዛ መግለጫ ነው የሚሆነው። አዲስ አበባ ከዛ የነፃች ትሆናለች።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የሰላም አቋም!

Post by Sam Ebalalehu » 12 Dec 2022, 11:53

Ethiopia is different. ላለፍት ሰላሳ አመት አንዱ ኢትዮጵያዊ ለሌላው ኢትዮጵያዊ ጠላት እንደሆነ ነው ሲሰበክ የኖረው። ማንኛውም አመፅ ከአሁን በሃላ የዛ መግለጫ ነው የሚሆነው። አዲስ አበባ ከዛ የነፃች ትሆናለች።

Selam/
Senior Member
Posts: 15325
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሰላም አቋም!

Post by Selam/ » 12 Dec 2022, 13:26

Specially folks like yourself who are living in North America & Europe should not even utter the word “violence” let alone advocate it.

Educator wrote:
12 Dec 2022, 10:48
"Is violent revolution ever justified?
When peaceful protest is met by the opposing despot that's only too willing to use deadly force against protesters who pose no lethal threat, military force willing to obey blatantly illegal order by shooting the protesters dead and finally said despot orders persecution and/or deaths of the protesters family, ethnic groups or both. Said despot does not care about what the rest of world thinks.

In this case the only means to resist further with any expectation of success would be violent revolution.

The despot has demonstrated his willingness to kill the innocent along with the guilty, by hundreds, thousands or even millions with no regard for anything

From the protester point of view, he now has nothing to lose by further dissent, disobedience and subversiveness. Protester in his view is most likely dead either way, at least now with lethal weapons and others likewise armed, he has a fighting chance, slim but a chance nonetheless.

In that scenario violent revolution is more than justified.

There are some situations where violence is the only way
"
Quora

Misraq
Senior Member
Posts: 15327
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የሰላም አቋም!

Post by Misraq » 12 Dec 2022, 14:17

እዩት ይህን ውታፍ ነቃይ ሰላም ተመልሶ ሲንሸራተት :lol: :lol: :lol:

ኢትዮጵያን አደጋ ለይ ከጣሉት ሃይሎች በመጀመርያው ረድፍ ሊሰለፉ የሚችሉት በስም አንድነት ሃይል በግብር ግን ውታፍ ነቃዮች ብቻ ናቸው፥፥ ከዛ ሕወሃትና ኦነግ ሁለተኛውን ረድፍ ይይዛሉ፥፥ አንድ አማራ ለትግሉ ግብአት መጀመርያ መዋጋትና Silence ማድረግ ያለበት የአንድነት ሃይል ነኝ እያለ ውታፍ ነቀላ ላይ የተሰማራውን ዘረጦ ዝፍዝፍ ሆዳም ነው፥፥

እዩት እስቲ ይህን ውታፍ ነቃይ ሰላም የሕወሃት ልጅ ኦህዴድ በምርጫ ሲሸነፍ ስልጣን ይለቃል ብሎ የሚያስብ ጅል፥፥ ሲጀመር ይህ አይነት ውታፍ ነቃይ ለትግሬና ለኦሮሞ ብሄርተኛ ስስ ልብ ሲኖረው የአማራን ብሄርተኝነት ግን ከአጥንቱ ይዋጋዋል፥፥ ሕወሃት አይጎዳኝም ብሎ የተሰማራው ውታፍ ነቃይ (በነኤርምያስ ለገሰ፥ ያሬድ ጥበቡና ሃብታሙ ሉጢው) ኦህዴድ አይጎዳንም ከሚለው ውታፍ ነቃይ (ብር አምጡ ነጋ፥ ኢሳት ዘረጦዎች፥ እና ኢዜማ) ልዩነታቸው ሁለት የተለያየ ቁዋንቁዋ የሚናገሩ ጌቶቻቸውን ከማገልገል ውጭ ምንም ልዩነት የላቸውም፥፥

ውታፍ ነቃይ ሰላም፥ ኦህዴድና መሪው ጨቅላ ሰልፊ አዲክትድ ንጉስ ነኝ ባዩ ጅል በተባበረው የአማራ፥ የጉራጌና የቀሩት የተገፉ ሕዝቦች ክንድ ጥሩ ቅምሻ ቀምሶ ከ አራት ኪሎ ተጎትቶ ይወጣል፥፥ ይህም አንተ በምትለው በሰላማዊ መንገድ ሳይሆን በ Violence ይሆናል

Selam/
Senior Member
Posts: 15325
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሰላም አቋም!

Post by Selam/ » 12 Dec 2022, 14:24

አንተ ሽንታም አባጨጓሬ እዚህ ዝግኒህን እየቃምክ የድሃውን ልጅ ረብሽና ተዋጋ ስትል አታፍርም? ሱሪ ከታጠቅህ በረሃ ወርደህ መንግስት እንዴት እንደሚገለበጥ አሳየና። ጭቅቅታም!
Misraq wrote:
12 Dec 2022, 14:17
እዩት ይህን ውታፍ ነቃይ ሰላም ተመልሶ ሲንሸራተት :lol: :lol: :lol:

ኢትዮጵያን አደጋ ለይ ከጣሉት ሃይሎች በመጀመርያው ረድፍ ሊሰለፉ የሚችሉት በስም አንድነት ሃይል በግብር ግን ውታፍ ነቃዮች ብቻ ናቸው፥፥ ከዛ ሕወሃትና ኦነግ ሁለተኛውን ረድፍ ይይዛሉ፥፥ አንድ አማራ ለትግሉ ግብአት መጀመርያ መዋጋትና Silence ማድረግ ያለበት የአንድነት ሃይል ነኝ እያለ ውታፍ ነቀላ ላይ የተሰማራውን ዘረጦ ዝፍዝፍ ሆዳም ነው፥፥

እዩት እስቲ ይህን ውታፍ ነቃይ ሰላም የሕወሃት ልጅ ኦህዴድ በምርጫ ሲሸነፍ ስልጣን ይለቃል ብሎ የሚያስብ ጅል፥፥ ሲጀመር ይህ አይነት ውታፍ ነቃይ ለትግሬና ለኦሮሞ ብሄርተኛ ስስ ልብ ሲኖረው የአማራን ብሄርተኝነት ግን ከአጥንቱ ይዋጋዋል፥፥ ሕወሃት አይጎዳኝም ብሎ የተሰማራው ውታፍ ነቃይ (በነኤርምያስ ለገሰ፥ ያሬድ ጥበቡና ሃብታሙ ሉጢው) ኦህዴድ አይጎዳንም ከሚለው ውታፍ ነቃይ (ብር አምጡ ነጋ፥ ኢሳት ዘረጦዎች፥ እና ኢዜማ) ልዩነታቸው ሁለት የተለያየ ቁዋንቁዋ የሚናገሩ ጌቶቻቸውን ከማገልገል ውጭ ምንም ልዩነት የላቸውም፥፥

ውታፍ ነቃይ ሰላም፥ ኦህዴድና መሪው ጨቅላ ሰልፊ አዲክትድ ንጉስ ነኝ ባዩ ጅል በተባበረው የአማራ፥ የጉራጌና የቀሩት የተገፉ ሕዝቦች ክንድ ጥሩ ቅምሻ ቀምሶ ከ አራት ኪሎ ተጎትቶ ይወጣል፥፥ ይህም አንተ በምትለው በሰላማዊ መንገድ ሳይሆን በ Violence ይሆናል

Selam/
Senior Member
Posts: 15325
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሰላም አቋም!

Post by Selam/ » 12 Dec 2022, 14:28

We have been through several violent revolutions. None gave birth to democracy. What makes you sure the next one will be any different?
Educator wrote:
12 Dec 2022, 10:57
"I live in the US, a country born in violent radical rebellion. It was successful in terms of creating more freedom, for more people. It was an improvement on what was present before it and inspired other revolutions in South America and France. So successful at home and successful as a new model."

Drew Astolfi

Misraq
Senior Member
Posts: 15327
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የሰላም አቋም!

Post by Misraq » 12 Dec 2022, 14:41

ውታፍ ነቃዩ ዲቃላው ሰላም

ዛሬ 50% ኦሮሞነትህ ስቦህ ኦህዴድን በሃይል አትንኩብኝ አልክ፥፥ ነገ ደግሞ 25% ጉራጌነትህ ይስብህና ጉራጌ ተጠቃ ትላለህ ከነገ ወድያ ደግሞ 25% አማራነትህ ይስብህና በትንሹ ሲምፓቲ ለአማራ ታሳያለህ፥፥ በያቅጥጫው የዘር ልጉዋም እየሳበህ ተቸገርክ እኮ፥፥ እንዳንተ አይነቱ ድቅሎች ዘሩን ረስተው Principle ብቻ ነው መከተል ያለባቸው፥፥ ይህ Principle የሕወሃት የጡት ልጅ ኦህዴድ በሰላም እንደማይወርድ ያሳይሃል፥፥

ጉድ እኮ ነው፥፥ ሕጻናትን የሚያርደውና የሚያሳርደው ኦህዴድ በዲሞክራሲ ስልጣን ለሕዝብ ያስረክባል ብለህ ስታስብ ....የሆንክ ደደብ

Selam/
Senior Member
Posts: 15325
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሰላም አቋም!

Post by Selam/ » 12 Dec 2022, 14:53

አንተ ቀፎ - የጎጥ ቀዳዳ ውስጥ ለተቀረቀሩ እንፉጮች አዝንላቸዋለሁ። አንተ ዘርን ከዘር ለማናከስ የምትደክም እባብ ነህ ።
Misraq wrote:
12 Dec 2022, 14:41
ውታፍ ነቃዩ ዲቃላው ሰላም

ዛሬ 50% ኦሮሞነትህ ስቦህ ኦህዴድን በሃይል አትንኩብኝ አልክ፥፥ ነገ ደግሞ 25% ጉራጌነትህ ይስብህና ጉራጌ ተጠቃ ትላለህ ከነገ ወድያ ደግሞ 25% አማራነትህ ይስብህና በትንሹ ሲምፓቲ ለአማራ ታሳያለህ፥፥ በያቅጥጫው የዘር ልጉዋም እየሳበህ ተቸገርክ እኮ፥፥ እንዳንተ አይነቱ ድቅሎች ዘሩን ረስተው Principle ብቻ ነው መከተል ያለባቸው፥፥ ይህ Principle የሕወሃት የጡት ልጅ ኦህዴድ በሰላም እንደማይወርድ ያሳይሃል፥፥

ጉድ እኮ ነው፥፥ ሕጻናትን የሚያርደውና የሚያሳርደው ኦህዴድ በዲሞክራሲ ስልጣን ለሕዝብ ያስረክባል ብለህ ስታስብ ....የሆንክ ደደብ

Misraq
Senior Member
Posts: 15327
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የሰላም አቋም!

Post by Misraq » 12 Dec 2022, 15:09

ውታፍ ነቃዩ ሰላም

የማኒፌስቶህ መጀመርያ መስመር ኦህዴድን በሃይል አትጣሉብኝ ይላል፥፥ እኛ ደግሞ ኦህዴድ ቅዘናም ስለሆነ እናስሮጠዋለን እያልኩህ ነው፥፥ አሁን አታኩርፍ፥፥ ግዜው እየደረሰ ስለሆነ የእኛንም ውታፍ ለመንቀል ራስህን አዘጋጅ፥፥ ለነገሩ የተካንክበት ሙያህ ስለሆነ ዝግጅት አያስፈልግህም

Selam/ wrote:
12 Dec 2022, 10:18
- መንግስትን በጉልበት ለመገልበጥ መሞከር ስህተት ነው፣ በፍፁም አልደግፈውም። ሆኖም ህዝቦች በሰላማዊ መንገድ መደራጀት፣ መቃወም፣ አስተዳዳሪዎቹን መሟገት መብቱ ነው። ጠንካራ አማራጭ ሃሳብና ተፎካካሪ ዕጩ መሪ ካዘጋጁ ብልጽግና በምርጫ በዝረራ ይሸነፋል።

Selam/
Senior Member
Posts: 15325
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሰላም አቋም!

Post by Selam/ » 12 Dec 2022, 17:55

ፈሳም - ኮምፕዩተር ላይ ተጥደህ ካወራህ አነሰህ።
Misraq wrote:
12 Dec 2022, 15:09
ውታፍ ነቃዩ ሰላም

የማኒፌስቶህ መጀመርያ መስመር ኦህዴድን በሃይል አትጣሉብኝ ይላል፥፥ እኛ ደግሞ ኦህዴድ ቅዘናም ስለሆነ እናስሮጠዋለን እያልኩህ ነው፥፥ አሁን አታኩርፍ፥፥ ግዜው እየደረሰ ስለሆነ የእኛንም ውታፍ ለመንቀል ራስህን አዘጋጅ፥፥ ለነገሩ የተካንክበት ሙያህ ስለሆነ ዝግጅት አያስፈልግህም

Selam/ wrote:
12 Dec 2022, 10:18
- መንግስትን በጉልበት ለመገልበጥ መሞከር ስህተት ነው፣ በፍፁም አልደግፈውም። ሆኖም ህዝቦች በሰላማዊ መንገድ መደራጀት፣ መቃወም፣ አስተዳዳሪዎቹን መሟገት መብቱ ነው። ጠንካራ አማራጭ ሃሳብና ተፎካካሪ ዕጩ መሪ ካዘጋጁ ብልጽግና በምርጫ በዝረራ ይሸነፋል።

Misraq
Senior Member
Posts: 15327
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የሰላም አቋም!

Post by Misraq » 12 Dec 2022, 18:08

ሰላም አንተ እኮ አፈንድደሃል ፥፥ የሚያሳዝነው ትናንት ትግሬ ሲደክልህ ነበር፥፥ አሁን ኦሮሞ እየደከለህ ነው፥፥ ወደ ሴትነት ስለቀየረህ Violence አልወድም አስብሎሃል፥፥ የሆንክ ቂንጥራም

Selam/
Senior Member
Posts: 15325
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሰላም አቋም!

Post by Selam/ » 12 Dec 2022, 18:31

Bechiraqa ድውይ Misrak aka Euroland - You're certainly one of those leaches who pretend to be Amhara when in fact your sole mission is to destabilize Ethiopia. Don’t waste your time if you think you can fool heavenly Selam. እስስት!
Misraq wrote:
12 Dec 2022, 18:08
ሰላም አንተ እኮ አፈንድደሃል ፥፥ የሚያሳዝነው ትናንት ትግሬ ሲደክልህ ነበር፥፥ አሁን ኦሮሞ እየደከለህ ነው፥፥ ወደ ሴትነት ስለቀየረህ Violence አልወድም አስብሎሃል፥፥ የሆንክ ቂንጥራም

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የሰላም አቋም!

Post by Educator » 12 Dec 2022, 18:47

Selam/ wrote:
12 Dec 2022, 17:55

Selam/
Senior Member
Posts: 15325
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሰላም አቋም!

Post by Selam/ » 12 Dec 2022, 19:36

የአንተ ድምፅ ነው? :lol: :lol: :lol:
ቅራንቅንቦ!
Educator wrote:
12 Dec 2022, 18:47
Selam/ wrote:
12 Dec 2022, 17:55

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የሰላም አቋም!

Post by Educator » 12 Dec 2022, 22:29

For a bit, you sounded like a kid from bole. But when you realized your foolishness and lost your pretensions face, you exhibited your true identity, ye cherkos lij. I was gonna ignore you but you wouldn't understand why, so I decided to tell you you're beneath me. I don't indulge in foul language or vulgarity.
Bye, bye!
Selam/ wrote:
12 Dec 2022, 19:36
የአንተ ድምፅ ነው? :lol: :lol: :lol:
ቅራንቅንቦ!
Educator wrote:
12 Dec 2022, 18:47
Selam/ wrote:
12 Dec 2022, 17:55

Selam/
Senior Member
Posts: 15325
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሰላም አቋም!

Post by Selam/ » 12 Dec 2022, 23:06

አይጥ - አዲስ አበባንም ቦሌና ጨርቆስ እያልክ በማይጸዳው ጎጠኛ አስተሳሰብህ ማበላለጥ ውስጥ ገባህ። የቦሌም የጨርቆስም ልጆች ወርቅ ናቸው ለሰላም። ንፍጣም!
Educator wrote:
12 Dec 2022, 22:29
For a bit, you sounded like a kid from bole. But when you realized your foolishness and lost your pretensions face, you exhibited your true identity, ye cherkos lij. I was gonna ignore you but you wouldn't understand why, so I decided to tell you you're beneath me. I don't indulge in foul language or vulgarity.
Bye, bye!
Selam/ wrote:
12 Dec 2022, 19:36
የአንተ ድምፅ ነው? :lol: :lol: :lol:
ቅራንቅንቦ!
Educator wrote:
12 Dec 2022, 18:47
Selam/ wrote:
12 Dec 2022, 17:55

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10023
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የሰላም አቋም!

Post by ethiopianunity » 13 Dec 2022, 00:47

Selam,

These top guys who are enforcing on you unless you take their baseless, no proof points but just believe our opinion, etc proof enough they are driven by emotion and complete generalization. Take for example Misraq, she quickly accused you of you are this group because you did not accept my opinion, etc kind of infentile attitude is proof enough they are aspiring dictators. My guess is that these guys are Mara- grown Shabians/Tplf most likely. They don't bring anything to the table except they want you blindly oppose Aby/ government, with no alternatives tells me they want chaos Ethiopia. This does not mean l follow prominent ( not ethnic based) pro Ethiopians as my litmus taste by giving current government previously the benefit of the doubt. Right now l am at neutral stage. However, we have to do real true study this continuous death ( not propaganda) and why it is not stopped. Remember, the trajectory is heading since the past 60 years, if current government is decimating what l value is Ethiopian, also due to current global issues is because l give the benefit of the doubt. The alternative is bloodbath between Oromo and Amara. My thinking is that the PP groups might be exploiting the global issue not to correct the evil constitution or create non ethnic regions, or not cleansing tplf or olf because to avoid blame and they can always say that, it is because of these factors. My other suspicion is the entrenched involvement of Shania in Ethiopia's affairs when the owners of even Tigray should be Ethiopians. I think PP has externalized it's responsibility to Eritrea. For the first time in history, Ethiopians have no say on the issue of Ethiopia including Tigray. Imagine the chaos creators, Shabia is still given responsibility to create another chaos thinking they will change? Really? They are the creators of Tplf with the help of Egypt.

Post Reply