አዲሱ የኳታር የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ስታዲየም 80,000 ሺ ተመልካች የመያዝ አቅም አለው። ይህም ማለት አሸባሪው ወያኔ ራሱ በለኮሰው ጦርነት ውስጥ ያለቁት ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች 12 የዓለም ዋንጫ ስታዲየሞችን ከአፍ እስከ ገደፉ ሞምላት ይችላሉ ማለት ነው። አዎ አሥራ ሁለት ስታዲየሞች! ነፍስ ይማር ዎገኖቼ።
እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ያስብላል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ





