A woman
Re: AAU - And the winner for publishing the highest number of research articles in 2021 is ...
You illiterate,
Quality of scientific journal is determined by Impact Factor. All of her works were published in journals with a very low impact factor. For example look at PLoS ONE which has a very low impact factor 3.752 and journal of biomechanics has also low impact factor 1.6.
If she is really smart she should publish in “ The New England Journal of Medicine” with impact factor 91.2 and “nature medicine” which has an impact factor 87.2 and Sir Thomas H will be the first to congratulate her.
Re: AAU - And the winner for publishing the highest number of research articles in 2021 is ...
ውሻ ወያኔ - ልክስክስ እንድርያስ እሸቴንና ገነት ዘውዴን ጠይቅ። እናንተ የናዳችሁትና ያረከሳችሁት ዩኒቨርሲቲ በእግሩ ቆሞ እስኪሄድ ዘመናት ይፈጃል።
Thomas H wrote: ↑22 Nov 2022, 19:29You illiterate,
Quality of scientific journal is determined by Impact Factor. All of her works were published in journals with a very low impact factor. For example look at PLoS ONE which has a very low impact factor 3.752 and journal of biomechanics has also low impact factor 1.6.
If she is really smart she should publish in “ The New England Journal of Medicine” with impact factor 91.2 and “nature medicine” which has an impact factor 87.2 and Sir Thomas H will be the first to congratulate her.
Re: AAU - And the winner for publishing the highest number of research articles in 2021 is ...
አይ እናንተም አበዛችሁት! የከፍተኛ ትምሀር ጥራት/መውደቅ፣ የዘመኑ አበሾች ኢንተለክቿል ጥልቀትና ስፋት መላሸቅ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ይቺ ሴትዮ ከ3000 ፋኩልቲዎች ቁጥር1 መሆኗን መቀበል አለባችሁ ። ባሏ ሚስቴ አዲስ ዲስከቨሪ ላለም አበረከተች አላለም ። አ አ ኡኒቨርሲቲ ካሉት 3000 አስተማሬዎች ከሁሉም የበለጠ 24 ወረቀት ጻፈች ነው ያለው ። በነገራችን ላይ አንድ ቴክኒካል ጥያቄ ላይ ለጅም ጥናት የሚያደርግ ምሁር በዚያ ዙሪያ ተቀራራቢ ግን ለየት ያለ ነገር ላይ ቶሎ ቶል መጻፍ ይችልላ። እና አያስደንቅም ለማለት ነው። ግ ን የአንድ ወረቀት ኳሊቲ የሚለካው በዚያ ሪሰርች ኮሚኒቲ ውስጥ ያለው ኢምፓክትና ስንት ግዜ እንደ ኦውቶሪቲ ኮት እንደ ተደረገ በመቁጠር ነው ። አንዳንድ ወረቀቶች አታሚው መጽሄት ቢቀበላቸውም ለዚያ መስክ ምንም የማይፈይዱ ከሆነ ይረሳሉ ። ግ ን የኮሌጅ አስተማሪ ፕሮፌስር ለመሆን የሆነ ነገር ማተም ስላለበት publish or perish ይባላል!!1