Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 22 Nov 2022, 18:39
ጂጂ ፥ ከየኣምላክ ኢትዮጵያዊት ነሽ የስይጣን ትግራዋይ(!) ነሽ እመርጣለሁ።
- ማብራርያ ፥ለሴት ትግራወይቲ እንጂ ትግራዋይ የሚባል ነገር በትግርኛ የለም ። ካንድ በላይ ሲሆን ተጋሩ የሚለውን ቃል እንጠቀማለን ። የሚገርመው ሰዎች ኣማርኛ ሲናገሩ " እገሌ ተጋሩ ነው " ሲሉ ይሰማሉ ! ኣጠቃቀሙ ከየት እንዳመጡት የታወቀ ኣይደለም ።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42837
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Nov 2022, 01:41
Abe Abraham wrote: ↑22 Nov 2022, 18:39
ጂጂ ፥ ከየኣምላክ ኢትዮጵያዊት ነሽ የስይጣን ትግራዋይ(!) ነሽ እመርጣለሁ።
- ማብራርያ ፥ለሴት ትግራወይቲ እንጂ ትግራዋይ የሚባል ነገር በትግርኛ የለም ። ካንድ በላይ ሲሆን ተጋሩ የሚለውን ቃል እንጠቀማለን ። የሚገርመው ሰዎች ኣማርኛ ሲናገሩ " እገሌ ተጋሩ ነው " ሲሉ ይሰማሉ ! ኣጠቃቀሙ ከየት እንዳመጡት የታወቀ ኣይደለም ።
ትክክል!
ትግራዊ፣ ትግራዊት እንደ ማለት ነው ።
እኛ ጉራጌዎች ደሞ የሴቴ ግስ ሁሉ በ'ቲ' እንጨርሳለን ።
ሴትዮዋ በላች = ሚሽቲ በላቲ
ልጅቱ መጣች = ባዪ መጣቲ
ልጃገረዷ አገባች = ቀንዢ አገባቲ
ባሏን ሰማች = ምስሂ ሳመቲ
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 23 Nov 2022, 15:00
Horus wrote: ↑23 Nov 2022, 01:41
Abe Abraham wrote: ↑22 Nov 2022, 18:39
ጂጂ ፥ ከየኣምላክ ኢትዮጵያዊት ነሽ የስይጣን ትግራዋይ(!) ነሽ እመርጣለሁ።
- ማብራርያ ፥ለሴት ትግራወይቲ እንጂ ትግራዋይ የሚባል ነገር በትግርኛ የለም ። ካንድ በላይ ሲሆን ተጋሩ የሚለውን ቃል እንጠቀማለን ። የሚገርመው ሰዎች ኣማርኛ ሲናገሩ " እገሌ ተጋሩ ነው " ሲሉ ይሰማሉ ! ኣጠቃቀሙ ከየት እንዳመጡት የታወቀ ኣይደለም ።
ትክክል!
ትግራዊ፣ ትግራዊት እንደ ማለት ነው ።
እኛ ጉራጌዎች ደሞ የሴቴ ግስ ሁሉ በ'ቲ' እንጨርሳለን ።
ሴትዮዋ በላች = ሚሽቲ በላቲ
ልጅቱ መጣች = ባዪ መጣቲ
ልጃገረዷ አገባች = ቀንዢ አገባቲ
ባሏን ሰማች = ምስሂ ሳመቲ
በኣረብኛም በተመሳሳይ " ታእ ኣ(ል)-ታእኒስ " (ገባሪ ያስፈልገዋል) የሚባል ኣለ ። ለምሳሌ ፥
ከተመለክትክ በኣረብኛ የ " ታእ ኣ(ል)-ታእኒስ " ቅርጽ ሳድስ ነው የሚሆነው ። ቱ ፡ ታ ፡ ቲ ከሆነ " ታእ ኣ(ል)- ፋዕል ወይም
የገባሪ ግስ ተ ተብሎ ይጠራል ። " ታእ ኣ(ል)-ፋዕል " ገባሪ(በግልጽ) ኣያስፈልገውም።
- መረርቱ ቢልመድረሳ ( እኔ በትምህርት ቤት ኣለፍኩ)
- መረርታ ቢልመድረሳ (ኣንተ በትምህርት ቤት ኣለፍክ)
- መረርቲ ቢልመድረሳ ( ኣንቺ በትምህርት ቤት ኣለፍሽ)
ለመሆኑ ከ ተ ወደ ቸ ፡ ከቸ ደሞ ወደ ሸ የድምጽ ሽግግሩ ተፈጥሮኣዊ ኣይመስልም ? በሰጠህዋቸው ምሳሌዎች ኣረብኛ " ተ " ብቻ ሲጠቀም ኣማርኛ " ቸና ሸ " የሚባሉ ሁለት ፊደሎች ያዘወትራል ።
-