Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42840
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኦሮሞች ከተማ አፍቃሬነት እና የሞኙ በሬ ነገር!

Post by Horus » 22 Nov 2022, 02:52

በዚህ ሰሞን አዲስ ዘፈን እየሰማን ነው! እሱም የፊዳል ከተሞች መከተም ይባላል ። ላብራራው! የኦሮሞ ሕዝብ በመሰረቱ ከብት አርቢና ገበሬ ነው ። ከዚህ ቀደም ገበሬ ወይም እረኛ መሆን የማይፈልግ ወጣት ኦሮሞ የነበረው ምርጫ ውትድርና ነበር ። የዛሬን አላቅም !

አሁን ኦሮሞ በሁለት በትር እየተመታ ነው! በማ? በኦሮሞ ደላላ ከበርቴ!

ባንድ በኩል እርሻ ገዝፎ ኩታ ገጥሞ በመኪና እንዲያርስ እየተገረገ ነው ። አሁን ከርሻ የሚነቀለው ወጣት ሁሉ የሆነ የከተማ ቀን ሰራተኛ ሊሆን ግዴታ ነው ። እነዚህ ስንዴ ሸጠው ቤተ መንግስት መስራት የሚያልሙት አዳዲሶቹ የኦሮሞ መሳፍንት የሚያቅዱት ነገር ነው ። በሌላ በኩል የመሬት ደላላው አዳዲስ የፊውዳል ከተሞች እየፈለፈለ ነው ። ልክ እንደ አንድ ባላባት የመሬት ዋጋ ለማስወደድ አዲስ ከተማ አይፈጠርም ። ከተማ ከንግድና ዘመናዊ ኢኮኖሚና ሌሎች ሌሎች ብዙ ዛሬ በኦሮሞ ወስጥ የሌሉ ለከተማ ወሳኝ ነገሮች የሉም።

ሃቁ እንደ ሚከተለው ነው የአሜሪካ ሕዝብ ቁጥር 332,000,000 ነው ። የአሜሪካ ገበሬዎች ቁጥር 1, 300,000 ብቻ ነው ። "While farmland may stretch far and wide, farmers and ranchers themselves make up just 1.3% of the employed US population, totaling around 2.6 million people.Dec 20, 2019"

አሜሪካ ይህን ማድረግ የሚችለው ለቀሩት 331,000,000 ሰው ዘመናዊ የከተማ ስራ መስጠት ስለሚችል ነው ። ስለዚህ በኦሮሞ ገበሬዎችና ስራ አጥ ላይ የሚሰራው ግፍ ይህ ነው ። ኦሮሞ በከብትና እርሻ ልጆቹን የሚምግብበትን መሬት ዘመናዊ እርሻና ከተማ ሲሆንበት ሄዶ ለካፒታሊስት በመቀጠር የፋፍሪካ ሰራተኛ የሚሆንበት እድል እጅግ እጅግ ትንሽ ነው ።

ዛሬ አንድ ካፒታሊስት አማራ የዉሃ ፋብሪካ ሱሉልታ ከፈተ ። ያ ፋፍሪካ 420 ኦሮሞ ነው የሚቀጥረው። በኦሮሞ ቤተሰብ ብዛት ብናሰላው ይህ 20 ወይም 30 ቤተሰብ ማለት ነው ።

ስለዚህ ከተማ እንደ ፊውዳሊዝም መሬት ለመቆጣጠር አይመሰረትም!!! ዘመናዊ ንግድና ኢንዱስትሪ ባደገ ልክ ነው ከተማ የሚፈጠረውና የሚያድገው ! በጥቂት የመሬት ደላሎችና ኪራይ ሰባቢዎች የሚቆም ከተማ የስራ አጦች እስለምና የቤት አልባዎች መከማቻ የቀውስ ማዕከል ነው የሚሆነው ።

ሞኙ በሬ ሳሩን እያየ ገደል ይገባል! መሬት ለመቆጣጠር ከተሜ መሆን ነገ ትርፉ እስለም ድዌለር መሆን ነው !

ሆረስ ዐይነ ብርሃን ነኝ !
Last edited by Horus on 22 Nov 2022, 13:27, edited 1 time in total.


Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የኦሮሞች ከተማ አፍቃሬነት እና የሞኙ በሬ ነገር!

Post by Wedi » 22 Nov 2022, 03:40

ጋላ አብይ አህመድ ከፓርላማውም ሆነ ከህግም በላይ በመሆን በ21ኛ ክፍለዘመን በአፍርካ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ የአምባገነን እና የማፍያ መንግስት እየመሰረተ ነው!!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የኦሮሞች ከተማ አፍቃሬነት እና የሞኙ በሬ ነገር!

Post by kibramlak » 22 Nov 2022, 07:21

ሆረስ

በመርህም ደረጃ ዌልዝ ትራንስፈር ላይ እየተሰራ እንደሆነ መዘንጋት የለብንም፣
አብይ ስልጣን ሲይዝ የማውቁው ቦታ ምንም ሌላ ልማት ሳይጨመርበት 2 million birr የነበረ አሁን ይህን ሳምንት ያው ቦታ 45 million birr ተብሎ ተለጥፎ አይቼ አይኔን ማመን አቃተኝ

ሌላም ማለት ይቻላል ግን እኔ ምክንያት የሚመስለኝ የኦሮሞ ጎሰኞች የብርን እሴት (Value) ሳያውቁ ስልጣን ያዙ፣፣ በድካም ገንዘብ እንዴት እንዴት እንደሚገኝ ሳያውቁ፣፣ ስለዚህ የብር ብዛት ለእነሱ አሀዝ ማለት ነው፣ መቁጠር ብቻ፣፣ ያ ነው እየሆነ ያለው፣፣ አሁን ሳስበው፣ የመቁጠር ችሎታ ፉክክር ላይ ያሉ ይመስላል፣፣ አብይም እስከ ትሪልየን ቆጠረ፣፣ የዚህ ፕሮጀክት እድምታ መዘመንን ብለን ብናስብ እንኳን በችግር ለሚንገላታው ነዋሪ ግን ተጨማሪ የንሮ ውድነት ሲያመጣ የተቸገረውን ከቦታ ለማስወገድ እና ለመቆጣጠጠር ሲሆን፣፣ ሌላው እና ዋነኛ አላማው ምንሊክ ጠልነትን ነው

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የኦሮሞች ከተማ አፍቃሬነት እና የሞኙ በሬ ነገር!

Post by Wedi » 22 Nov 2022, 09:25

kibramlak wrote:
22 Nov 2022, 07:21
ሆረስ

በመርህም ደረጃ ዌልዝ ትራንስፈር ላይ እየተሰራ እንደሆነ መዘንጋት የለብንም፣
አብይ ስልጣን ሲይዝ የማውቁው ቦታ ምንም ሌላ ልማት ሳይጨመርበት 2 million birr የነበረ አሁን ይህን ሳምንት ያው ቦታ 45 million birr ተብሎ ተለጥፎ አይቼ አይኔን ማመን አቃተኝ

ሌላም ማለት ይቻላል ግን እኔ ምክንያት የሚመስለኝ የኦሮሞ ጎሰኞች የብርን እሴት (Value) ሳያውቁ ስልጣን ያዙ፣፣ በድካም ገንዘብ እንዴት እንዴት እንደሚገኝ ሳያውቁ፣፣ ስለዚህ የብር ብዛት ለእነሱ አሀዝ ማለት ነው፣ መቁጠር ብቻ፣፣ ያ ነው እየሆነ ያለው፣፣ አሁን ሳስበው፣ የመቁጠር ችሎታ ፉክክር ላይ ያሉ ይመስላል፣፣ አብይም እስከ ትሪልየን ቆጠረ፣፣ የዚህ ፕሮጀክት እድምታ መዘመንን ብለን ብናስብ እንኳን በችግር ለሚንገላታው ነዋሪ ግን ተጨማሪ የንሮ ውድነት ሲያመጣ የተቸገረውን ከቦታ ለማስወገድ እና ለመቆጣጠጠር ሲሆን፣፣ ሌላው እና ዋነኛ አላማው ምንሊክ ጠልነትን ነው
:oops:
Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የኦሮሞች ከተማ አፍቃሬነት እና የሞኙ በሬ ነገር!

Post by Wedi » 22 Nov 2022, 09:32

ኦነጉ አብይ አህመድ "የጫካ ቤተመንግስ" ለሚለው የግሉ ፕሮጀክት በ8 ትልልቅ አንቶኖፍ አውሮፕላን በህገወጥ መንገድ አሳትሞ ያመጣው ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ጉድ ሲጋለጥ!!

Last edited by Wedi on 22 Nov 2022, 11:03, edited 1 time in total.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13252
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኦሮሞች ከተማ አፍቃሬነት እና የሞኙ በሬ ነገር!

Post by DefendTheTruth » 22 Nov 2022, 10:53

Horus wrote:
22 Nov 2022, 02:52
የኦሮሞ ሕዝብ በመሰረቱ ከብት አርቢና ገበሬ ነው ። ከዚህ ቀደም ገበሬ ወይም እረኛ መሆን የማይፈልግ ወጣት ኦሮሞ የነበረው ምርጫ ውትድርና ነበር ። የዛሬን አላቅም !
የጉራጌ ሕዝብ በመሰረቱ ሌባ ና ኪስ አዉላቂ ነዉ፣ ከተማ ስንሄድ ድሮ ከጉራጌ ኪስ አዉላቂዎች ተጠንቀቁ እንባል ነበር።
Horus wrote:
22 Nov 2022, 02:52
ሆረስ ዐይነ ብርሃን ነኝ !
[/b]
ዐይነ ብርሃን ሳትሆን ዐይነ ሸዉራራ ነህ ።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የኦሮሞች ከተማ አፍቃሬነት እና የሞኙ በሬ ነገር!

Post by TGAA » 22 Nov 2022, 11:17

It is unheard of a Prime Minister of a country going in front of a parliament declaring I will invest 500 billions/ some say trillion birr to build a new palace, but I don't ask you for money to built it so I'm not obligated to inform you the source of the fund.Go Blind. We know he doesn't have that much of his own money to build it, we know there is no country that going to dole out free money without strings attached to Ethiopian national interest..but Abiy worked himself up to inform the giggling Zambi parliament to informe about the concerns of Embassies beneath the new palace being watched 👀? But not the sources of this behemoth project is no concern of the Ethiopian people 😉 what a slick.

Right
Member
Posts: 4828
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኦሮሞች ከተማ አፍቃሬነት እና የሞኙ በሬ ነገር!

Post by Right » 22 Nov 2022, 11:54

DTT,
You can’t defend it and for you the easy way out is name calling.

Printing money is the most dangerous thing a 3rd world country do. We will see together the outcome of this venture in a near future.

I believe you heard about the link between productivity and wealth.
You just can’t build an economy by printing money and borrowing in hard currency. That is a recipe for disaster.
20 million Ethiopians will starve to death if the international community stops sending food aid to Ethiopia for 6 months. The government of Ethiopia will collapse if donor countries suspend subsidizing the budget.
Mega city, mega Army, mega budget- it is just a blunder.

Horus
Senior Member+
Posts: 42840
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞች ከተማ አፍቃሬነት እና የሞኙ በሬ ነገር!

Post by Horus » 22 Nov 2022, 13:59

kibramlak wrote:
22 Nov 2022, 07:21
ሆረስ

በመርህም ደረጃ ዌልዝ ትራንስፈር ላይ እየተሰራ እንደሆነ መዘንጋት የለብንም፣
አብይ ስልጣን ሲይዝ የማውቁው ቦታ ምንም ሌላ ልማት ሳይጨመርበት 2 million birr የነበረ አሁን ይህን ሳምንት ያው ቦታ 45 million birr ተብሎ ተለጥፎ አይቼ አይኔን ማመን አቃተኝ

ሌላም ማለት ይቻላል ግን እኔ ምክንያት የሚመስለኝ የኦሮሞ ጎሰኞች የብርን እሴት (Value) ሳያውቁ ስልጣን ያዙ፣፣ በድካም ገንዘብ እንዴት እንዴት እንደሚገኝ ሳያውቁ፣፣ ስለዚህ የብር ብዛት ለእነሱ አሀዝ ማለት ነው፣ መቁጠር ብቻ፣፣ ያ ነው እየሆነ ያለው፣፣ አሁን ሳስበው፣ የመቁጠር ችሎታ ፉክክር ላይ ያሉ ይመስላል፣፣ አብይም እስከ ትሪልየን ቆጠረ፣፣ የዚህ ፕሮጀክት እድምታ መዘመንን ብለን ብናስብ እንኳን በችግር ለሚንገላታው ነዋሪ ግን ተጨማሪ የንሮ ውድነት ሲያመጣ የተቸገረውን ከቦታ ለማስወገድ እና ለመቆጣጠጠር ሲሆን፣፣ ሌላው እና ዋነኛ አላማው ምንሊክ ጠልነትን ነው
በትክክል! እኔ ከዚህ ቀደም ደጋግሜ ስል ነበር። ባልከው የመሬት ዋጋ አልምንም ምክንያት በ1000%፣ በ2000% መጨመር አይን ያወጣ ቅሚያ ዌልዝ ትራንስፈር ነው ። ሌላው እጅግ እግጅ የሚያሳዝነውና አሳፋሪው ዌልዝ ትርንስፈር የእርሻ ምርት (ከሽንኩርት እስከ ዕህል)፣ የንሰሳት ዋጋ (ከዶሮ እስከ ሰንጋ) አለምንም ምክኛት ሺ እና አስር ሺ ዕጥፍ መጨመር ማለት ሃብት ከከተማ ነዋሪው ድሃ ሕዝብ ወደ ገጠር የገበሬ ከበርቴ መደብ ለመፍጠር የሚደረግ ጥግፊያ ነው ።

ግን ልብ በል ዌልዝ ከከተማ ወደ ገጠር ትራንስፈር ያደርጋሉ እንጂ ባላገር ኦሮሞን ሁሉ ካፒታሊስት ቡርዙዋ ማድረግ አይችሉም። ኢኮኖሚክስ እንደዚያ አይሰራም። ጥቂት የኦሮሞ ኦሊጋርኮችና እና ክሌፕቶክራቶች ይፈለፈላሉ ። የቀረው ምስኪን ማስ ስራ አልባ ቦዘኔ ይሆናል ።

ሌላው ጠቅሰህው ሳታስፋፋው ያለፍከው ትልቅ የኦሮሞ ሶሲዮሎጂና ሳይኮሎጂ አለ ። በቁጥር ብዛት (በማስ) የማመንና (ሴፍቲ ኢ ነምበር) በሚባለው ሳይኮሎጂ የኖረ ሕዝብና ካልቸር መሆኑ ነው ። ዛሬ 'አቃፊነት ' በሚባል የዳቦ ስም የሚጠራው ተስፋፊነትና ሰልቃጭነት ያ ያነሳሃው የብዛት፣ የቁጥር፣ የኳንቲት ሳይኮሎጂ ነው ። እጅግ ጥልቅ ምርምር የሚሻ ነገር ነው ። ቢሊዮን ትሪሊዮን የሚለው ቁጥር ነው ያቢይ ደስታ ምንጭ!

እዚህ ፎረም ላይ አንድን የፖለቲካ ምኞትኛን የሚገፉት 4 ሞቲቬሽኖች ጠቅሻለሁ። (1) ስልጣን/ህይል፣ (2) ሃብት፣ (3) ዝና/መታወቅ/መደነቅ፣ (4) ክብር/ ከፍ ተብሎ መታየት!!! በእኔ እምነት የአቢይ ቁጥር 1 ነጂ ሞቲቭ ዝና/መታወቅ/መደነቅ ናቸው ።

Post Reply