-
Tog Wajale E.R.
- Senior Member
- Posts: 14822
- Joined: 31 Oct 2019, 15:07
Re: ዶር ደረጀ የሚባል ስንኩል፣ ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ…
Qomal Agga*me Here You Have It Gimmattamm Agga*me.
Re: ዶር ደረጀ የሚባል ስንኩል፣ ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ…
ዶ/ር ደረጀ ምንም እንኳን የሳለ አይምሮ ቢኖረውም አሁን የማየው ግን ያን ቢለዋ እራስን ለመተልተል እየተጠቀመበት ነው ፡፡
ብዙ የተጣረዙ ሀሳቦችን ያለምንም ማመንታት አስማምቶ ለመሄድ ይሞክራል ፤ አንድ የአውቃለሁ ትምክህት ሊሆን ይችላል ፤ ወይም የትክክለኝነት ትምክህት ፤ እንደዚህ ያለ አስተሳሰብ መጨረሻ የሚደርስበት ቦታ ቢኖር ስህተት ብቻ ነው ፡፡
ለምሳሌ እኔ ባለ እግዚያብሄር ማርክሲስት ነኝ ብሎ ይናገራ / oxymoronic statement .
ሁለት ደርግን ሀገር ወዳድ ተራማጅ ኢህአፓን / መኤሶኖችን ደግሞ ጸረ ኢትዮጵያ አድርጎ ያቀብባል ፤ ሶስቱም ካለምንም ልዩነት አንድም ሶስትም ናቸው ፡፡ ደርግ የመሀይሞች ስብስብ ነበር ነገር ግን ስልጣኑ ላይ ለመቆየት የሁልቱን አይዶሎጂ ያለምን ግንዛቤ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በግድያ የፈጸመ የወታደሮች ስብስብ ነው ፡፡ በማይገባው ፍልስፍና አመት ሀገር አፍርሶ የሄደ ፤ ማህሉን ደርምሶ ምለው የተገዘቱ የኢትዮጵያ ጠላቶችን አምጥቶ ስልጣን የሰጠ ጡንቻን ራስ ወታደሮች ስብስብ ነው ፤ the
result speaks for itself.
ሌላው የሚገርመው ደግሞ የፊውዳል ስርአት የሚባለው መወገድ ቢገባውም ከአምስት በሬ በላይ ያለውን ደሀ ገበሬ ፊውዳል እያለ ያጨፈጨፈን በትምህርትና በብቃት የተደረገ ለህብረተሰቡ ጥሩ ነገር ያመጣ ነው ብሎ መደስኮር ዶር ደረጀ ብስለት የሚጠበቅ አይደለም ፤ በራሻ ተሞክሮ 25 ሚሊየን ህዝብ ያስጨረሰን ኮሌትቫይዜሽን በኢትዮጵያ እደግማለሁ ብሉ በሚሊዮን ህዝብ ያስጨረሰን ደርግ እንደምሳሌ ማስቀመጥ በጣም የሚገርም ነው፤
ሌላ ደግሞ የዶ/ር ደረጀ self-flagellation አማራን በመሳደብ ፤ የሚደርስበትን ግፍ በመካድ ፤ ባጠቃልይ አማራ ለአለፉት 35 የደረስበትን በመንግስት በጀት የተደገፍ የማግለልና የጥላቻ ዘመቻ ግምት ውስጥ ባላስገባ መልኩ የስድብ ቃላት እስከሚይጥረው መሳደብ ከዶ/ደረጀ የሚጠበቅ አልነበረም ፤ የሚገርመው ደግሞ ስድቡ የትግራይ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ስም በግልጽ የወያኔ ደግፎ ወደኋላ ሳይል ትግራዊ ፖለቲከኛ ፍት ቆሞ ማድረጉ ነው ፤ ሁልግዜም የንዴት ፖለቲካ በትምህርት ወይም በሎጂክ የሚገዛ አይደለም በዚህ በኩል ዶ/ር ደረጀ ጥሩ ምሳሌ ሆናል ፤

ሰውዬው ብዙ እርስበርሱ የሚጣረዝ ነገር ነው የሚያወራው።
በሌላ ውይይት ላይ፣ ወያኔ ተገፍታና ተገዳ ነው ከአራት ኪሎ የተነቀለችው ይላል። እዚህ ደግሞ በበጎ ፈቃዷ ሆኖ ነው እንጂ አብይን ግንባሩን ብላ ስልጣኗ ላይ መቆየት ትችል ነበር ይለናል። በጅምላ አትፈርጁ ሲለን የነበረ ሰውዬ፣ የአማራ ልሂቃን እና አክቲቪስት እያለ ሁሉንም ይሳደባል። በግልጽ የተረበሸና መረን የለቀቀ ሰው ነው። ኢትዮዽያ እንዳትፈርስ የሚፈልግ ሰው፣ አማራና ትግሬ ብቻ ናቸው የኢትዮዽያ ታሪክ ባለቤቶች አይልም፣ እንደዛ ባለበት አፉም አማራን ነጥሎ ሙልጭ አድርጎ አይሳደብም። ወያኔ በየታባቷ ነው ህዝብ ልብ ውስጥ የገባችው? እንደዚያ ከሆነማ፣ ሜዲያውን እፍን አድርጎ ቅጥቅጥ አድርጎ ሲገዛ የነበረው ደርግም ኢትዮዽያውያን ልብ ውስጥ ገብቶ ነበር።

TGAA wrote: ↑22 Nov 2022, 00:47ዶ/ር ደረጀ ምንም እንኳን የሳለ አይምሮ ቢኖረውም አሁን የማየው ግን ያን ቢለዋ እራስን ለመተልተል እየተጠቀመበት ነው ፡፡
ብዙ የተጣረዙ ሀሳቦችን ያለምንም ማመንታት አስማምቶ ለመሄድ ይሞክራል ፤ አንድ የአውቃለሁ ትምክህት ሊሆን ይችላል ፤ ወይም የትክክለኝነት ትምክህት ፤ እንደዚህ ያለ አስተሳሰብ መጨረሻ የሚደርስበት ቦታ ቢኖር ስህተት ብቻ ነው ፡፡
ለምሳሌ እኔ ባለ እግዚያብሄር ማርክሲስት ነኝ ብሎ ይናገራ / oxymoronic statement .
ሁለት ደርግን ሀገር ወዳድ ተራማጅ ኢህአፓን / መኤሶኖችን ደግሞ ጸረ ኢትዮጵያ አድርጎ ያቀብባል ፤ ሶስቱም ካለምንም ልዩነት አንድም ሶስትም ናቸው ፡፡ ደርግ የመሀይሞች ስብስብ ነበር ነገር ግን ስልጣኑ ላይ ለመቆየት የሁልቱን አይዶሎጂ ያለምን ግንዛቤ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በግድያ የፈጸመ የወታደሮች ስብስብ ነው ፡፡ በማይገባው ፍልስፍና አመት ሀገር አፍርሶ የሄደ ፤ ማህሉን ደርምሶ ምለው የተገዘቱ የኢትዮጵያ ጠላቶችን አምጥቶ ስልጣን የሰጠ ጡንቻን ራስ ወታደሮች ስብስብ ነው ፤ the
result speaks for itself.
ሌላው የሚገርመው ደግሞ የፊውዳል ስርአት የሚባለው መወገድ ቢገባውም ከአምስት በሬ በላይ ያለውን ደሀ ገበሬ ፊውዳል እያለ ያጨፈጨፈን በትምህርትና በብቃት የተደረገ ለህብረተሰቡ ጥሩ ነገር ያመጣ ነው ብሎ መደስኮር ዶር ደረጀ ብስለት የሚጠበቅ አይደለም ፤ በራሻ ተሞክሮ 25 ሚሊየን ህዝብ ያስጨረሰን ኮሌትቫይዜሽን በኢትዮጵያ እደግማለሁ ብሉ በሚሊዮን ህዝብ ያስጨረሰን ደርግ እንደምሳሌ ማስቀመጥ በጣም የሚገርም ነው፤
ሌላ ደግሞ የዶ/ር ደረጀ self-flagellation አማራን በመሳደብ ፤ የሚደርስበትን ግፍ በመካድ ፤ ባጠቃልይ አማራ ለአለፉት 35 የደረስበትን በመንግስት በጀት የተደገፍ የማግለልና የጥላቻ ዘመቻ ግምት ውስጥ ባላስገባ መልኩ የስድብ ቃላት እስከሚይጥረው መሳደብ ከዶ/ደረጀ የሚጠበቅ አልነበረም ፤ የሚገርመው ደግሞ ስድቡ የትግራይ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ስም በግልጽ የወያኔ ደግፎ ወደኋላ ሳይል ትግራዊ ፖለቲከኛ ፍት ቆሞ ማድረጉ ነው ፤ ሁልግዜም የንዴት ፖለቲካ በትምህርት ወይም በሎጂክ የሚገዛ አይደለም በዚህ በኩል ዶ/ር ደረጀ ጥሩ ምሳሌ ሆናል ፤
Re: ዶር ደረጀ የሚባል ስንኩል፣ ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ…
Derje is a disappointment.
Not because of his isolated opinion. He is entitled to his opinion. Could be right or wrong. It is just an opinion of an individual citizen.
It is the dishonesty that kills everything about this guy.
He was a kind of defensive and revealed his tribal identity, we now know that was not accurate.
And then the Mengistu Regime who slaughtered 60 founding members of modern Ethiopia and then thousands of Ethiopians young and old for the sake of power,
The root cause of today’s problem started before the Derg showed up. The compromised student movement was the culprit for all this. The stupid and arrogant military leaders just filled the power vacuum created by a student movement.
In context: the EPRP, MEISON, Other parties and movements, TPLF, EPLF are one and the same. Derg is a byproduct and essential part. People make a mistake by taking one party or figure as a hero while the other an enemy. So Derje is not a unique intellectual as many of us believe. He is horribly dishonest.

And he is horribly incoherent. I had a better regard for him when watching his interview with Addisu Abebe. He did really put Mesekerem Abera to task. His interview with Tedros is a testament that he has become lunatic.
Right wrote: ↑22 Nov 2022, 13:02Derje is a disappointment.