እርምት፥ ለአብይ የተወላገደ፥ አማርኞ፥ ትግርኞ፥ የለም፥ የተለያዬ፥ የአነጋገር፥ ዘቤ፥ እንጂ፤
አብይ፥ በኢሳያስ፥ አመራር፥ መሰረት፥ የትግራይንና፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ አለያይቶ፥ አናክሶና፥።አባልቶ፥ ይኸን፥ሁሉ፥ ደም፥ ካፋሰሰ፥በኻላ፥ በሚልዬን፥ የሚቆጠር፥ ህዝብ፥ ሀብቱን፥ ተዘርፎ፥ እየተገደለ፥ እየተመታ፥ የፆታ፥ ጥቃት፥ እየደረሰበት፥ ተፈናቀሎና፥ ተበትኖ፥ በከባድ፥ ችግር፥ ባለበት፥ ሁኔታ፥ ስለተወላገደ፥ አማርኞና፥ ትግርኞ፥ መናገር፥ በተቸገረው፥ ህዝብ፥ቁስል፥ላይ፥ እንጨት፥እንደ፥መስደድ፥ ነው። የአንድ፥ አገር፥መሪ፥ነኝ፥ የሚል፥ ሰው፥ እመራዋሎህ፥የሚለው፥ ህዝብ፥ህመም፥ካልተሰማው፥ ስልጣን፥ ላይ፥ቁጢጥ፥ ያለው፥ የራሱን፥ የስልጣን፥ጥም፥ለማርካት፥ብቻ፥እንጂ፥ ሌላ፥ምክንያት፥ የለውም።
Re: እርምት፥ ለአብይ የተወላገደ፥ አማርኞ፥ ትግርኞ፥ የለም፥ የተለያዬ፥ የአነጋገር፥ ዘቤ፥ እንጂ፤
He is an idiot.
His Amharic is very bad.
That is not the point. The people who resides in the area are war victims. His priority should have been protecting them instead he made a deal with the invaders without their consent. He is ridiculing them to cover for his mishandling of the crisis. Abiye Ahmed’s end is going to be ugly.

ወዳጃችን Axumezana አማርኛ ሆነ ትግርኛ እንዲሁም ሌላም ቋንቋ ሊወላገድማ ይችላል። ለምሳሌ 2019 እንዲህ ብለን ነበር
ሙሉ ይዘቱን https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=182199 “ሰላመ . . . ለርሑቃን፣ ወሰላመ ለቅሩባን” የሃገራዊ ዕርቀ-ሰላም ጥሪ (አማርኛ ትርጉም) ማንበብ ይቻላል።
ዘንድሮም ታሪክ ስንገልጽ እንዲህ ብለን ነበር፡ ቋንቋማ ሊወላገድ ይችላል።
ሙሉ ይዘቱን https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=306818 "የኤርትራን ህዝብ ለመጨፍለቅ የምንሊክና የጣልያን ቃልኪዳን (የ1897-1907 ሰነድ) በአባ ይስሃቕ ገብረ ኢየሱስ" የሚለውን ክፍል ማንበብ ነው።
Meleket wrote: ↑02 May 2019, 11:20ቀጥሎ የሚቀርበው “ሰላመ . . . ለርሑቃን፣ ወሰላመ ለቅሩባን” (ኤፌ. 2፡17) በሚል ርእስ የኤርትራ ካቶሊካዉያን ጳጳሳት የጻፉት በበዓለ ትንሣኤ፳፻፲፩ (2019) ይፋ ያደረጉት ወቅታዊ ሓዋርያዊ መልእክት ሆኖ በዋነኛነት የሃገራዊ ዕርቀ - ሰላም ጥሪ ነው። ይህ የአማርኛ ትርጉም የአፍሪካ ቀንድ ሁኔታን በወጉ ለሚከታተለው ስልጡኑና ወንድማችን ለሆነው የኢትዮጵያ ህዝብም ግልጽ ይሆን ዘንድ እዚህ አቅርበነዋል። መልእኽቱ የሰላምን የዕርቅንና የወንድማማችነትን ወደር የለሽነት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፣ ዕርቀሰላም ከጎረቤት ጋር ብቻ ሳይሆን በውስጥም ሊደረግ እንደሚገባዉም ያሳስባል። ለሌሎች የሃይማኖት አባቶችም መልካም ተምሳሌት ይሆናል በሚል አላማ ለኤርትራ ህዝብና ለኢትዮጵያ ህዝብ ሙሉ ሰላም እየተመኘን በተወላገደው አማርኛችን ሙሉ ይዘቱን እዚህ አቅርበነዋል። መልካም ንባብ!!!. . .