Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ (TPLFን አስጠነቀቀ!!)

Post by Horus » 13 Nov 2022, 17:31

ትህነግ በጻፈው ሕገ መንግስትና የጎሳ ስርዓት ላይ ፊጢጥ ብሎ ትሀነግን ለማሸነፍ የሚባክን ገዋ ቡድን ማለት ብልጽግና ነው ። በትግሬ አንድ ድርጅት ብቻ ነው ያለው፤ እሱም ትህነግ ይባላል ። የትግሬ መንግስት፣ የትግሬ ጦር ፣ ወዘተ ሌሎቹ የትህነግ ስሞች ናቸው ። ማን ላይ ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ!!! ሺ እልፍ ግዜ ነገርናችሁ!? ትህነግ ከምትሉት የሰላም ድርድር ሳንቲም ጥቅም አያገኝም! ስለዚህ አይደራደርም! ትህነግ እንዲፈርስ የሚፈልግ ጂል ሳይሆን ብልህ ብልጽግና ካለ\ላችሁ ይህን ቆሻሻ የጎሳ ሕገ መንግስት ቀዳችሁ ጣሉ ! ያኔ ትህነግ ይጠፋል! አበቃሁ :idea: :idea:

Last edited by Horus on 14 Nov 2022, 22:35, edited 3 times in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19217
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ

Post by Axumezana » 13 Nov 2022, 17:41

የማይሆን፥ነገር፥ለሚስትህ፥አትንገር፥

Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ

Post by Horus » 13 Nov 2022, 18:11

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23860
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ

Post by Fed_Up » 13 Nov 2022, 19:43

Axumezana wrote:
13 Nov 2022, 17:41
የማይሆን፥ነገር፥ለሚስትህ፥አትንገር፥
"ከወደቁ በሆላ መፈራገጥ ለመላላጥ" ይላሉ የአጋሜ ጌቶች ሲተርቱ:: አንተን ብሆን እደበቅ ነበር በዚህ ወቅት::

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ

Post by sun » 13 Nov 2022, 20:00

Horus wrote:
13 Nov 2022, 17:31
ትህነግ በጻፈው ሕገ መንግስትና የጎሳ ስርዓት ላይ ፊጢጥ ብሎ ትሀነግን ለማሸነፍ የሚባክን ገዋ ቡድን ነው ። በትግሬ አንድ ድርጅት ብቻ ነው ያለው፤ እሱም ትህነግ ይባላል ። የትግሬ መንግስት፣ የትግሬ ጦር ፣ ወዘተ ሌሎቹ የትህነግ ስሞች ናቸው ። ማን ላይ ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ!!! ሺ እልፍ ግዜ ነገርናችሁ!? ትህነግ ከምትሉት የሰላም ድርድር ሳንቲም ጥቅም አያገኝም! ስለዚህ አይደራደርም! ትህነግ እንዲፈርስ የሚፈልግ ጂል ሳይሆን ብልህ ብልጽግና ካለ\ላችሁ ይህን ቆሻሻ የጎሳ ሕገ መንግስት ቀዳችሁ ጣሉ ! ያኔ ትህነግ ይጠፋል! አበቃሁ :idea: :idea:
Based on your comment you seem to be just a one dimensional wishful thinking paranoid parrot fool! For your information tplf existed even before the current constitution. You seem to be a person with very simple mind prescribing over simplified lazy dude solution for complex problems.

All what is needed is that the tplf respects and implements the peace agreement 100% and beyond so that the people (Tigryans and other Ethiopians) including Eritreans may get out of the stressing war hysteria and all the troubles attached to war and violence.

My be in your case you are missing your old masters to come back and use you as their water carrier specially during these days when energy prices are increasing.
:!: :!:

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ

Post by sun » 13 Nov 2022, 20:23

Fed_Up wrote:
13 Nov 2022, 19:43
Axumezana wrote:
13 Nov 2022, 17:41
የማይሆን፥ነገር፥ለሚስትህ፥አትንገር፥
"ከወደቁ በሆላ መፈራገጥ ለመላላጥ" ይላሉ የአጋሜ ጌቶች ሲተርቱ:: አንተን ብሆን እደበቅ ነበር በዚህ ወቅት::
Right now to be honest it is better to embrace the granted grand peace and enjoy life openly in which case there is no need for hiding. The hidings have been there far too long but now there is real chance to walk free and enjoy life with out needing to antagonize other Ethiopians and Eritreans.

Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ

Post by Horus » 13 Nov 2022, 21:50

sun wrote:
13 Nov 2022, 20:00
Horus wrote:
13 Nov 2022, 17:31
ትህነግ በጻፈው ሕገ መንግስትና የጎሳ ስርዓት ላይ ፊጢጥ ብሎ ትሀነግን ለማሸነፍ የሚባክን ገዋ ቡድን ነው ። በትግሬ አንድ ድርጅት ብቻ ነው ያለው፤ እሱም ትህነግ ይባላል ። የትግሬ መንግስት፣ የትግሬ ጦር ፣ ወዘተ ሌሎቹ የትህነግ ስሞች ናቸው ። ማን ላይ ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ!!! ሺ እልፍ ግዜ ነገርናችሁ!? ትህነግ ከምትሉት የሰላም ድርድር ሳንቲም ጥቅም አያገኝም! ስለዚህ አይደራደርም! ትህነግ እንዲፈርስ የሚፈልግ ጂል ሳይሆን ብልህ ብልጽግና ካለ\ላችሁ ይህን ቆሻሻ የጎሳ ሕገ መንግስት ቀዳችሁ ጣሉ ! ያኔ ትህነግ ይጠፋል! አበቃሁ :idea: :idea:
Based on your comment you seem to be just a one dimensional wishful thinking paranoid parrot fool! For your information tplf existed even before the current constitution. You seem to be a person with very simple mind prescribing over simplified lazy dude solution for complex problems.

All what is needed is that the tplf respects and implements the peace agreement 100% and beyond so that the people (Tigryans and other Ethiopians) including Eritreans may get out of the stressing war hysteria and all the troubles attached to war and violence.

My be in your case you are missing your old masters to come back and use you as their water carrier specially during these days when energy prices are increasing.
:!: :!:
ተረኛው የብልጽግና ገዋ ጂል፤ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ :lol: :lol: ቢያንስ ዛሬ ላይ አህያና ዝንጀሮ አለመለጠፍን ተምረሃል :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ

Post by Horus » 13 Nov 2022, 22:37

አበረ ይላል፤ "ትግሬ ሳይሆን ይህን ጦርነት ማቆም የምንችለው ሌሎች ኢትዮጵያዊያኖች ነን።" እጅግ እጅግ ትክክል!

ይህውልህ አበረ! ብልጽግና የሚባለው ፓርቲ እንደ ድሮ ነጻ ሆነው የተደራጁ (ለስሙም ቢሆን) ድርቶች ፌዴሬሽን ግምባር ኢህ አ ዴግ ሳይሆን ወጥ ፓርቲ ነው ። ማለትም በመርህ ደረጃ የፒፒ አባላት እንደ ግለሰብ ነው አባል የሆኑት ። ለዚህ ነው አቢይ በፈለገ ግዜ አንድ የጋሞ፣ ያማራ ወይም ጉራጌ አባል ገምግሞ ከፓርቲው የሚያባርርው!

አሁን በዚህ የመንግስትና ትግሬ ድርድር ሁሉም ነገር እንደ ተባለው ሆንኪ ዶሪ ሆነ እንበል! የትህነግ ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል? በእርግጠኝነት የሚሆነው የሚከተለው ነው። ዛሬ ትግሬን የሚገዙት በነፍስ ወከፈ ፎርም ሞልተው የብልጽኛ አባል ሆነው የትግሬ ክልል ቅርንጫፍ ይሆናሉ ። ይህን ካደረጉ አመት ባልሞላ ግዜ ውስጥ አቢይ የማይፈልጋቸውን ትግሬዎች ሙልጭ አድርጎ በግምገማ ይሸኛቸዋል ! ለዚህ ነው እኔ የዛሬ ስንት ወር ጥህነግ በፍጹም ብልጽግናን አይዋሃድም ያልኩት ። እኔ ትህነግ ፒፒን ከተቀላቀለ የሰላም ሞት ሞተ ማለት ነው ብያለሁ ።

ትህነግ የሚፈልገው ትላንት ያለውን ነው፤ እሱም ለብቻው በምርጫ ቦርድ የታወቀ በሰላማዊ ዘዴ የሚታገል የትግሬ ፓርቲ ሆኖ በትግሬ ክልል ውስጥ ለመወዳደር ነው !!! እንደ ሚያሸንፍ ደሞ 100% ነው ። ለዚህ ነው በፍሬሚንግ ደረጃ ትህነግ ከትግሬ መንግስትም፣ ከትግሬ ጦርም ነጻ ነኝ ያለው ትላንትና!!! ይህ ማለት ደሞ ትህነግ እስከ ዛሬ ለሰራቸው ወንጀሎች ሁሉ ተጠያቂ አይሆንም ማለት ነው ። መሪዎቹም ወደ ፊት መከሰስ አይችሉም ፣ ንብረታቸውም መመለስ አለበት ማለት ነው !!

ብቻ ምን ያረጋል ይህን ጂል ፒፒ ቀስ እያሉ ትብታብ ውስጥ እያስገቡት ነው ።

ስለሆነም ዛሬ ላይ አቢይ የትግሬን ችግር ተረክቦ ትግሬን መመገብ የእሱ ራስ ምታት እንዲሆን ፈቅዶ ፈርሟል ። አሁን እርዳታና አገልግሎት ከመስጠት ወደ ኋላ ቢያፈገፍግ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ኪሳራ ላይ ይወድቃል ። ትህነግ ባንጽሩ ያሸንፋል ።

ስለዚህ በትግሬ ሽግግር መንግስት ወቅት የሚሆነው ሆኖ የትግሬ ምርጫ ሲደረግ ህጋዊው ከፒፒ ወጭ ያለው የትግሬ ፓርቲ ማለትም ትህነግ አሸንፎ ትግሬን ወክሎ አዲሳባ ይመጣል ። ይህ እንዳይሆን አቢይ ሊያደር የሚችለው ትህነግ ወይም ባዲስ ስም የሚጠራው ትህነግ በምርጫ ቦርድ ተቀባይነት እንዳያገኝ ማድረግ ነው። ያ እንዴት እንደ ሚሆን አላቅም። ዛሬ ትህነግ ያሸባሪነት ታፔላው ሁሉ የተነሳለት ይመስለኛል ።

ብቻ ምን ያደርግልሃል! በዚህ ረቂቅ የቼስ ጨዋታ ፒፒ ከወዲሁ ንጉሱና ንግስቲቱን እያስበላ ነው ።

ቁም ነገሩ ...

ይህ እጅግ ረምጅ ተከታታይ የትግሬ ድራማ ፍጻሜ የሚያገኘው ልክ ባልከው መንገድ ነው! "ትግሬ ሳይሆን ይህን ጦርነት ማቆም የምንችለው ሌሎች ኢትዮጵያዊያኖች ነን።"

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ

Post by TGAA » 13 Nov 2022, 23:19

Horus wrote:
13 Nov 2022, 17:31
ትህነግ በጻፈው ሕገ መንግስትና የጎሳ ስርዓት ላይ ፊጢጥ ብሎ ትሀነግን ለማሸነፍ የሚባክን ገዋ ቡድን ነው ። በትግሬ አንድ ድርጅት ብቻ ነው ያለው፤ እሱም ትህነግ ይባላል ። የትግሬ መንግስት፣ የትግሬ ጦር ፣ ወዘተ ሌሎቹ የትህነግ ስሞች ናቸው ። ማን ላይ ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ!!! ሺ እልፍ ግዜ ነገርናችሁ!? ትህነግ ከምትሉት የሰላም ድርድር ሳንቲም ጥቅም አያገኝም! ስለዚህ አይደራደርም! ትህነግ እንዲፈርስ የሚፈልግ ጂል ሳይሆን ብልህ ብልጽግና ካለ\ላችሁ ይህን ቆሻሻ የጎሳ ሕገ መንግስት ቀዳችሁ ጣሉ ! ያኔ ትህነግ ይጠፋል! አበቃሁ :idea: :idea:
Here you have it the collections of nation and nationality mambo jamboree trying to beat weyane on its own game it created. What a foolery.

Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ

Post by Horus » 14 Nov 2022, 00:57

TGAA wrote:
13 Nov 2022, 23:19
Horus wrote:
13 Nov 2022, 17:31
ትህነግ በጻፈው ሕገ መንግስትና የጎሳ ስርዓት ላይ ፊጢጥ ብሎ ትሀነግን ለማሸነፍ የሚባክን ገዋ ቡድን ነው ። በትግሬ አንድ ድርጅት ብቻ ነው ያለው፤ እሱም ትህነግ ይባላል ። የትግሬ መንግስት፣ የትግሬ ጦር ፣ ወዘተ ሌሎቹ የትህነግ ስሞች ናቸው ። ማን ላይ ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ!!! ሺ እልፍ ግዜ ነገርናችሁ!? ትህነግ ከምትሉት የሰላም ድርድር ሳንቲም ጥቅም አያገኝም! ስለዚህ አይደራደርም! ትህነግ እንዲፈርስ የሚፈልግ ጂል ሳይሆን ብልህ ብልጽግና ካለ\ላችሁ ይህን ቆሻሻ የጎሳ ሕገ መንግስት ቀዳችሁ ጣሉ ! ያኔ ትህነግ ይጠፋል! አበቃሁ :idea: :idea:
Here you have it the collections of nation and nationality mambo jamboree trying to beat weyane on its own game it created. What a foolery.
Yes, indeed. "You can't win this game unless your friend is the dealer" :lol: :lol: :lol:

Tiago
Member
Posts: 3337
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ

Post by Tiago » 14 Nov 2022, 01:54

SUN , ተረኛው የብልጽግና ገዋ ጂል፤ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ :lol: :lol: ቢያንስ ዛሬ ላይ አህያና ዝንጀሮ አለመለጠፍን ተምረሃል :lol: :lol: :lol:

:lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ

Post by Horus » 14 Nov 2022, 22:28

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ

Post by sun » 15 Nov 2022, 00:18

Horus wrote:
13 Nov 2022, 21:50
sun wrote:
13 Nov 2022, 20:00
Horus wrote:
13 Nov 2022, 17:31
ትህነግ በጻፈው ሕገ መንግስትና የጎሳ ስርዓት ላይ ፊጢጥ ብሎ ትሀነግን ለማሸነፍ የሚባክን ገዋ ቡድን ነው ። በትግሬ አንድ ድርጅት ብቻ ነው ያለው፤ እሱም ትህነግ ይባላል ። የትግሬ መንግስት፣ የትግሬ ጦር ፣ ወዘተ ሌሎቹ የትህነግ ስሞች ናቸው ። ማን ላይ ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ!!! ሺ እልፍ ግዜ ነገርናችሁ!? ትህነግ ከምትሉት የሰላም ድርድር ሳንቲም ጥቅም አያገኝም! ስለዚህ አይደራደርም! ትህነግ እንዲፈርስ የሚፈልግ ጂል ሳይሆን ብልህ ብልጽግና ካለ\ላችሁ ይህን ቆሻሻ የጎሳ ሕገ መንግስት ቀዳችሁ ጣሉ ! ያኔ ትህነግ ይጠፋል! አበቃሁ :idea: :idea:
Based on your comment you seem to be just a one dimensional wishful thinking paranoid parrot fool! For your information tplf existed even before the current constitution. You seem to be a person with very simple mind prescribing over simplified lazy dude solution for complex problems.

All what is needed is that the tplf respects and implements the peace agreement 100% and beyond so that the people (Tigryans and other Ethiopians) including Eritreans may get out of the stressing war hysteria and all the troubles attached to war and violence.

My be in your case you are missing your old masters to come back and use you as their water carrier specially during these days when energy prices are increasing.
:!: :!:
ተረኛው የብልጽግና ገዋ ጂል፤ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ :lol: :lol: ቢያንስ ዛሬ ላይ አህያና ዝንጀሮ አለመለጠፍን ተምረሃል :lol: :lol: :lol:

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ

Post by sun » 15 Nov 2022, 00:27

Tiago wrote:
14 Nov 2022, 01:54
SUN , ተረኛው የብልጽግና ገዋ ጂል፤ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ :lol: :lol: ቢያንስ ዛሬ ላይ አህያና ዝንጀሮ አለመለጠፍን ተምረሃል :lol: :lol: :lol:

:lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ (TPLFን አስጠነቀቀ!!)

Post by Horus » 15 Nov 2022, 02:07

እነዚህ ጂሎች ስንት ግዜ ነው መነገር የሚፈልጉት? አቢይ አህመድ የትግሬ ወያኔ የጻፈው ሕገ መንግስት ላይ እስከ ቆመ ድረስ ትህነኝ እንኩን ሊይሸንፍ ሊነካቸው አይችልም ። ካሻቸው ደሞ በሬፈረንደም አገር መሆን ይችላሉ! (እኔ ደስታውን አልችለውም)። ትግሬዎች በምንም አይነት ብልጽግና ሆነው በኦፒዲኦ አይታዘዙም! ስለሆነም አቢይ ያለው አማራች ጦርነት መቀጠል ነው ወይም ጥሎ መውጣት ነው ያለበት ። የኢትዮጵያ ዜጋዎች ለኦሮሞ ተረኞች አምባገነነት ሌላ ሆያ ሆዬ ወስጥ እንደ ማይገቡ ሁሉም ያውቀዋል! ስለሆነም ሕዝብ መንግስትን ማመንና መስማት የሚጀመረው አቢይ ይህን የዎያኔ ቆሻሻ ሰርዓት ለመለወጥ ሃሳብ ይዞ ከመጣ ብቻ ነው!!! ይህን እጅግ ቁልፍና መሰረታዊ ሃቅን ነው ተረኛ ኦሮሙማ ገዋዎች አልገባ ያላቸው !

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13252
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ (TPLFን አስጠነቀቀ!!)

Post by DefendTheTruth » 15 Nov 2022, 08:30

Horsu,

I asked you last time about the years you spent taking courses in political science, you didn't reply, knowing well that you are just a freaky wanna be "scholar". A pretender!

You don't understand the simple logic of political system called democracy, which simply states the majority rules. This is the abc of democracy, but you are light-years away from the simple concept.

Forget about Ethiopia, but take any othere country in the world that is governed by a democratic system. Chances are that in the random country there are many people, possibly including those in power, who would like to change the constitution but they are unable to do just that.

You idiot be reminded: to be a government and to be able to change the constitution are poles apart.

Just because someone is a PM or in power doesn't mean that body is also in a position to amend or even disgard the constitution, like you are openly calling for.

Abiy Ahmed is not mandated to chnage the constitution, simply because he doesn't have the required vote for that. The majority doesn't want that and that is what is called the majority rules!

Go and figure out about it, but you are lazy to do that. You can only boycott the development initiatives of the country under the pretext that Abiy didn't tear-down the constitution. And still you dare to call someone else a ገዋ what ever that may mean.

Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ (TPLFን አስጠነቀቀ!!)

Post by Horus » 15 Nov 2022, 14:18

DefendTheTruth wrote:
15 Nov 2022, 08:30

አንተ ገዋ፣ ዴሞክራሲ ማለት ማጆሪቲ ሩል ማለት አይደለም ። ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር! ድምጽ መስጠት (ቮቲንግ) ዴሞክራሲ ማለት አይደለም! ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር!

Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብልጽግና የሚባል የጂሎች ፓርቲ (TPLFን አስጠነቀቀ!!)

Post by Horus » 16 Nov 2022, 23:33

ይህ ነው የፖለቲካ ሪያሊቲ እንጂ የነሬድዋን ግሩፕ ቲንክ ራስን የራስን ምናብ የማመን ገዋነት አይደለም! በራሱም ምናብ የሚያምን ገዋ ይባላል! ገዋ ባዶ ማለት ነው! ምናብ ደሞ ባዶ የሌለ ምስል ነው!

"ትህነግ በጻፈው ሕገ መንግስትና የጎሳ ስርዓት ላይ ፊጢጥ ብሎ ትሀነግን ለማሸነፍ የሚባክን ገዋ ቡድን ማለት ብልጽግና ነው
። በትግሬ አንድ ድርጅት ብቻ ነው ያለው፤ እሱም ትህነግ ይባላል ። የትግሬ መንግስት፣ የትግሬ ጦር ፣ ወዘተ ሌሎቹ የትህነግ ስሞች ናቸው ። ማን ላይ ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ!!! ሺ እልፍ ግዜ ነገርናችሁ!? ትህነግ ከምትሉት የሰላም ድርድር ሳንቲም ጥቅም አያገኝም! ስለዚህ አይደራደርም! ትህነግ እንዲፈርስ የሚፈልግ ጂል ሳይሆን ብልህ ብልጽግና ካለ\ላችሁ ይህን ቆሻሻ የጎሳ ሕገ መንግስት ቀዳችሁ ጣሉ ! ያኔ ትህነግ ይጠፋል! አበቃሁ :idea: :idea:"

Post Reply