Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Funny but true

Post by Educator » 13 Nov 2022, 16:56

Dereje Habtewold(wutaf nekai).. by Bengazi kumasi

መንግሥት፡ ህወኃት እስካልጠፋ ድረስ ሰላም አይታሰብም
ደሬ፡ አዎን ህወኃት እስኪጠፋ ድረስ ጦርነት ይቀጥል እንጂ የምን ድርድር ነው
መንግሥት፡ ኢት/ያ ን የገጠማት ችግር መፍትሄው ጦርነት ሳይሆን ድርድር ውይይት ነው
ደሬ፡ አገር ሰላም እንድትሆን ከየትኛውም አካል ጋር ቢሆንም መወያየትና መደራደር አለብን

አይ ደሬ ስንቴ ታዘብኩህ!