Please wait, video is loading...
Must Watch : ሰበር ዜና : የኬንያው ስብሰባ እርዳታ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲገባ በመወሰን ተጠናቀቀ
የምን ትጥቅ መፍታት ነው እኛን የሚያስታጥቁን ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ናቸው እኛ የራሳችን ትጥቅ የለንም ::
Re: Must Watch : ሰበር ዜና : የኬንያው ስብሰባ እርዳታ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲገባ በመወሰን ተጠናቀቀ
የከባድ መሳሪያ ትጥቅ ማስፈታት ፤ የውጭ ወራሪ እና የመከላከያ ሰራዊት ያልሆኑ ሃይሎችን ከትግራይ ከማስወጣት ስራ ጋር በቅንጅት ይሰራል ይላል የስምምነቱ መቋጫ ።
እኛ ከባድ መሣሪያ የለንም ስለዚህ አይመለከተንም::
እኛ ከባድ መሣሪያ የለንም ስለዚህ አይመለከተንም::