ዓብይ አህመድ ስለ ድርድሩ ምን አለ ? በዚህ ንግግር ጥምር ጦሩ መሸነፉን አመነ
ይሄ የሚያሳየው ጥምር ጦሩ በደንብ ስለተገረፈ ሳይወድ በግዱ ለድርድር መቀመጡን ነው ::

Re: ዓብይ አህመድ ስለ ድርድሩ ምን አለ ? በዚህ ንግግር ጥምር ጦሩ መሸነፉን አመነ
ፍቅሬ ቶሎሳ ስለ ዓብይ አህመድ የገጠመው
ዓብይ አህመድ በሁለት እግሮቹ ቆሞ ስለሄደ ብቻ ሰው ከተባለ፣
ዶሮንም ሰው ብንለው ምን አለ?
ዓብይ አህመድ በሁለት እግሮቹ ቆሞ ስለሄደ ብቻ ሰው ከተባለ፣
ዶሮንም ሰው ብንለው ምን አለ?
Re: ዓብይ አህመድ ስለ ድርድሩ ምን አለ ? በዚህ ንግግር ጥምር ጦሩ መሸነፉን አመነ
ወይ ውርደት ! የታላቁ ሩጫ ውድድር
Please wait, video is loading...
Re: ዓብይ አህመድ ስለ ድርድሩ ምን አለ ? በዚህ ንግግር ጥምር ጦሩ መሸነፉን አመነ
ድንቄም ኮማንዶ ! እንደዚህ ለምትማረኪው ይሄ ሁሉ ፎቶ መነሣት ምን ይሉታል ? በዘራችሁ አይድረስ!

Re: ዓብይ አህመድ ስለ ድርድሩ ምን አለ ? በዚህ ንግግር ጥምር ጦሩ መሸነፉን አመነ
የትግራይ ጦር ጥምር ጦሩን ያሸነፈበት ምክንያት አንዱ ይሄ ነው:: የትግራይ ኮማንዶ ይሄን ይመስላል ::
Please wait, video is loading...
Re: ዓብይ አህመድ ስለ ድርድሩ ምን አለ ? በዚህ ንግግር ጥምር ጦሩ መሸነፉን አመነ
የኢትዮጵያ ኮማንዶዎች ከመማረካቸው በፊት ምን ብለው ነበር ?
Please wait, video is loading...