የጫት ነጋዴው ብርአምጡ ነጋ በአዲስ አቤውና በአማራው ላይ የፈፅመው ክህደት
ብርአምጡ ነጋ በአዲስ አቤውና በአማራው ላይ የፈፅመው ክህደት ከልደቱ ክህደቱ ያላነሰ ነው:: ባለፈው ምርጫ ሆን ብሎ በተንኮል የአዲስ አቤውን ድምጽ ለሁለት ከፍሎ ውጤቱን ለኦሮሙማ ብልግና ያስረከበ ሆዳም የኦህዴድ ተከፋይ የጫት ነጋዴ ነው::
Re: የጫት ነጋዴው ብርአምጡ ነጋ በአዲስ አቤውና በአማራው ላይ የፈፅመው ክህደት
እውነት እንናገር ካልን የኦህዴድዋ አዳነች አበቤ ለአዲስ አበባ ህዝብ ትመጥናለች?