"የሰው ስንዴ ይግባ አይግባ ብለን'ኮ ነው የምንከራከረው። እርዳታ ጎረቤት ኣምጥቶልህ፤ ወንድሜ ኣይወስዳትም ብለህ፤ በሩን ጋር ቁመህ እየተከራከርክ'ኮ ነው" ሚካኤል ሽፈራው
"የሰው ስንዴ ይግባ አይግባ ብለን'ኮ ነው የምንከራከረው። እርዳታ ጎረቤት ኣምጥቶልህ፤ ወንድሜ ኣይወስዳትም ብለህ፤ በሩን ጋር ቁመህ እየተከራከርክ'ኮ ነው" ሚካኤል ሽፈራው
Re: "የሰው ስንዴ ይግባ አይግባ ብለን'ኮ ነው የምንከራከረው። እርዳታ ጎረቤት ኣምጥቶልህ፤ ወንድሜ ኣይወስዳትም ብለህ፤ በሩን ጋር ቁመህ እየተከራከርክ'ኮ ነው" ሚካኤል ሽፈራው
እጪ ያንቺ ነገር ፤ ሁሌ እርዳታ ፣ ልመና ፣ ችግር ካልሆነ ሌላ ዜና የለሽም ?። እንዴት ነው ታዲያ ችጋር ክልል ነፃነቷን አውጃ አገር የምትሆነው ? አገር እኮ በእርዳታ እህል አይገነባም ።
Re: "የሰው ስንዴ ይግባ አይግባ ብለን'ኮ ነው የምንከራከረው። እርዳታ ጎረቤት ኣምጥቶልህ፤ ወንድሜ ኣይወስዳትም ብለህ፤ በሩን ጋር ቁመህ እየተከራከርክ'ኮ ነው" ሚካኤል ሽፈራው
ከስብ ስም ይሸታል። መለመን ስድብ ነው፤ ውርደት ነው። ለማኝ መባል አጥንት ሰብሮ ሰርስሮ የሚገባ ስድብ ነው። እንደት አንድ ህዝብ በልመና ሁልጊዜ ይኖራል? ሰርቶ መኖር እንጅ ተረድቶ እና ሰርቆ መኖር ጸያፍ ነው። ሰውን ሰው ያደረገው ስራ ነው - ትግሬ ሰርቶ መኖር አለበት። It really looks that Tigray is a virtual territory of USA and Canada for everything of their basic needs is almost shipped from USA and Canada.