Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
C beyond
- Member
- Posts: 1903
- Joined: 31 May 2013, 21:30
Post
by C beyond » 07 Nov 2022, 18:25
Please wait, video is loading...
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 07 Nov 2022, 18:44
You have to admit that Adanech Abebé, the mayor of Addis, is a strong and articulate woman with affable personality. Many like her a lot.

-
C beyond
- Member
- Posts: 1903
- Joined: 31 May 2013, 21:30
Post
by C beyond » 07 Nov 2022, 20:45
That's exactly how I feel.
Please wait, video is loading...
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42844
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 07 Nov 2022, 22:51
ሰው ሁሉ ግራ ተጋብቱ ምን ማድረግ እንዳለበት ቸግሮት ነበር! ሌላው ቀርቶ ብርሃኑ ነጋ ሁሉ እንዳልተመቸው እና አንኮምፎራኤብል እንደ ነበር፣ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ መስቀል አደባባይ አቤቤ ቡ ቡ ስትባል ስለነበረችና የዚህ ዘፈን አላማ ስለምታወቅ ፊቷ አዝኖ እጇ በግድ ለማጨብጨብ ሲሞክር የነበረው ትራጂክ ኮሜዲ ፌዝም ሃዘንም ነበር! ጋሽ አበራማ ልክ እንደ ሙላቱ አስታጥቄ ሲያረጅ አያምር እንደ ተባለው ነው !! እራሱን ያፈረ ይመስለኛል !
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
-
Contact:
Post
by Assegid S. » 08 Nov 2022, 08:10
C beyond wrote: ↑07 Nov 2022, 18:25
Please wait, video is loading...
እነዚህ ... "
ዘፈናለት" የሚሉ ሰዎች ዘፈን የማያውቁ፣ የኣምቡላንስ siren (ሳይረን) ሳይቀር ሙዚቃ እየመሰላቸው እስክሳ ለመውረድ እጅጌያቸውን የሚሰበስቡ ናቸው። ሰውየው "
ዘፈነላት" ሳይሆን
ዘፈነባት ነው መባል የሚገባው። ቅር ያለኝ ነገር ግን ዘፍኖላት አይደለም ቢሰዋላትም ... ዘረኛዋ ሴት "
ኣማረች" እንዳለው ኣማራ መሆን አትችልም።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42844
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 08 Nov 2022, 13:45
አዳነች እራሷ ይህ ሰው እያወደሳት ይሁን እያፈረሳት ግራ ተጋብታ! ደሞ እሱ አጨብጭቡ ሲል ሰው ሁሉ ግራ ቀኝ እየተያየ ግራ ተጋባ! ሰውዬው ጃጀ መሰለኝ!!
-
C beyond
- Member
- Posts: 1903
- Joined: 31 May 2013, 21:30
Post
by C beyond » 08 Nov 2022, 20:47
Please wait, video is loading...
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17910
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 08 Nov 2022, 22:13
ሆረስ ፡ ፉገራው አልገባህም። አምበሬ ጭቃውና ቃጭሉ የከተማ ሰው አስመሰለሽ ዛሬ እያላት እኮ ነው።
መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ አይነት።
Horus wrote: ↑08 Nov 2022, 13:45
አዳነች እራሷ ይህ ሰው እያወደሳት ይሁን እያፈረሳት ግራ ተጋብታ! ደሞ እሱ አጨብጭቡ ሲል ሰው ሁሉ ግራ ቀኝ እየተያየ ግራ ተጋባ! ሰውዬው ጃጀ መሰለኝ!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42844
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 08 Nov 2022, 22:25
Selam/ wrote: ↑08 Nov 2022, 22:13
ሆረስ ፡ ፉገራው አልገባህም። አምበሬ ጭቃውና ቃጭሉ የከተማ ሰው አስመሰለሽ ዛሬ እያላት እኮ ነው።
መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ አይነት።
Horus wrote: ↑08 Nov 2022, 13:45
አዳነች እራሷ ይህ ሰው እያወደሳት ይሁን እያፈረሳት ግራ ተጋብታ! ደሞ እሱ አጨብጭቡ ሲል ሰው ሁሉ ግራ ቀኝ እየተያየ ግራ ተጋባ! ሰውዬው ጃጀ መሰለኝ!!
ወይ አድዩዬ አንተም ተነሳህባት እንዴ?
"አምባረጭቃና ቃጭል"!! ግን ከባድ ማኪያቬሊያን እንደ ሆነች አትርሳ! መሰሪ ነች! ቅኔው ስለገባት ነው መወድሱ ያልተመቻት!!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17910
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 08 Nov 2022, 22:44
ምነው፣ ይቺን goofy እንኮኮ ያደረኳት መስሎህ ኖሯል እንዴ?
Horus wrote: ↑08 Nov 2022, 22:25