___________
EMNA (Eritrea Media Net Asmera): ኣሽካዕላል ኣሸቀልቲ ወያነ ተሳዒሩ።
ኣብ ዝተሓልፉ 20 በዳህቲ ናይ መኸተ ዓመታት እንታይ ኣፍሪና፡ ሒደት ካብቲ ብዙሕ
1. ብዘይ ምጽወታ ክንበር ከም ዝከኣል ኣርኢና፡፡
2. ደረጃ ተጻዋርነትና ደሪዕና፡፡
3. ዝነውሐ ሱር ዘለዎ ሃገራዊ መንነት ሃኒጽና፡፡
4. ልዕሊ ኹሉ ግን፡ መጻኢና ኣውሒስና፡፡
ወስዂለይ!
Ghebreigzabhier said.When I signed my contract with Trek-Segafredo in 2021, I knew I had the right environment to grow and succeed in the WorldTour,
Race after race, I was able to settle in and appreciate the unique team spirit here. It is thanks to this feeling that, over these last few months, I was able to recover from the bad crash I suffered at Volta a Catalunya. It has been a difficult period.
After an encouraging and strong start to the season, I found myself struggling to get back to being 100 percent healthy. The closeness of the Team, along with everyone’s hard work, allowed me to succeed and become a rider again.
Ghebreigzabhier explained.The next goal is to regain my best condition and be able to continue on the path of growth that I started with the Team over the last two years,
This is what I want to pursue during this winter break. I feel a huge amount of motivation ahead of 2023. I hope I can play an important role, for the Team and for myself, in stage races with the dream of being strong enough and deserving of a call up for the next Tour de France.
Guercilena said.When Amanuel joined the Team he was already an established rider but we saw that he still had plenty of room for improvement,
At the start of this year, we really started to see his development but then, of course, he had that unfortunate crash in Catalunya. Amanuel remained determined to make a good recovery and a strong comeback, working hard together with our Performance and Medical staff. We have remained committed to helping him fulfil the potential we originally saw in him, and I continue to believe that he is a valuable asset especially in the mountains during stage races.
ዝብል ሕቶ ቀሪቡሎም።ትምህርትኹም ኣቋሪጽኩም ንሜዳ ክትከዱ ድልዋት ዲኹም?
ስለዝበሉ ከኣ፡ ወተሃደራዊ ስልጠና ክወስዱ ናብ ሶርያ ተላኢኾም።ትምህርቲ ቅድሚ ሃገር ኣይንሰርዖን ኢና!
እዡይ ብቋንቋ ኣምሕርኛ "ግዮናዊነት" ካብ ዚብል ብምስጋናው አንዱዓለም (መለከ ሐራ) ዝተጻሕፈ ግሩም ሐተታ ዝተወስደ ጽሑፍ እስከ ንተዓዘብ። ብዛዕባ ናይ '60ታት ትውልዲ' ገለ ሃሳባት አፍሲሱ'ሎ። ንንበቦ'ሞ ነፊና ዝመስለና ንውሰድ፡ እንታዪ ዚብለና ዀይኑ።
“ግዮናዊነት” ከሚለው ምስጋናው አንዱዓለም (መለከ ሐራ) ከጻፈው መጸሐፍ ዬተቀነጨበ ነው ስለ “የ60ዎቹ ትውልድ” እንዲያው ማወቁ ሳይበጅ አይቀርም፡ ሌላኛውን ገጽታም ለመፈተሽ።
የሀሳብ ልዩነት አፈታት ማሽቆልቆል
አማራ እንደ ህዝብ በላ ልበልሀ እና እሰጥ አገባ የሀሳብ ልዩነት አፈታት ዘዴ የነበረው ህዝብ ነው፡፡ የአማራ ሀሳብ አፈታት ሙግት፣ ክርክር በሚሉ ዘይቤዎች የመረታታት ባህል እንጅ በጥፊ የመጯጯልና በጎራዴ የመቀናጠስ ባህል አልነበረም፡፡ ያንን ባህል ያጠፋው በተለምዶ የማርክሲስቱ ወይም የ60ቹ ትውልድ ነው፡፡ የመጠፋፋትን ባህል ከባእዳን ሀይላት በመዋስ የሀሳብ ልዩነትን በነጭ ሽብርና በቀይ ሽብር የመጨራረስ ክፉ ልማድ የተካው፡፡ የ60ዎቹ ትውልድ ከአባቶቹ ልማድ፤ እምነትና ፍልስፍና አፈንግጦ በባእድ ፖለቲካዊ ባህል ውቅያኖስ ሰምጦ ቀረ፡፡ አገራችንንም አስምጦ፤ አማራንም ዛሬ ለወደቀበት መንገድ በር ከፍቶ አለፈ፡፡ ለራሱም ሳይሆን፤ ለማንም ሳይጠቅም የትውልድ ሰንሰለቱን በጥሶት አለፈ፡፡ ይህንን ክስተት የተለያዩ ምሁራን ትንተና አድርገውበታል፡፡ ሁኔታውን በመጠኑ ለመረዳትም የተሻለ ጥበቡን፣ የዶናልድ ሌቪንን፣ የጆን ማርካኪስን፣ የጆን ማርካኪስ እና የነጋ አየለን ማየት ትንሽ ግንዛቤ ይሰጣል፡፡
እነዚህ ጥናቶች የሚጠቁሙት ነገር የ60ዎቹ ትውልድ እንዴት ከዋናው የጥንቱ የኢትዮጵያ ባህል (በብዛት የአማራ መሆኑ ይሰመርበት) እንደተቆራረጠ ነው፡፡ እነዚህ ምሁራን እደተመለከቱት ያ ትውልድ እርስ በእርስ መዘላለፍን፣ ጭካኔን እና ሸፍጥን ፈጥሮ አልፏል፤ ለራሱ ጠፍቶም እያጠፋበት ይገኛል፡፡ በተለይ በአብዮቱ ወቅትና ከዛ በኋላ ገረፍ ገረፍ አድርገው ባነበቡት ማርክሲዝም አማካኝነት በጦር መፈላለግ እና ስም መለጣጠፍ አዲሱ ኖርማል ፖለቲካዊ ባህርይ ሆነ፡፡ እንደተሻለ ጥበቡ ገለጻ በወቅቱ እርስ በእርስ እንደሽልማት የተለጣጠፉ ስሞች አናርኪስት ተገንጣይ፣ ፋሽስት፣ ትምክህተኛ፣ ጠባብ ብሄረተኛ፣ አናራኪስት-ፋሽስት፣ በራዥ፣ አድር ባይ፣ ተገንጣይ፣ እንጭጭ ግራ ዘመም፣ መሀል ሰፋሪ፣ ባንዳ፣ አሸባሪ እና የመሳሰሉት ናቸው፡፡ ከዚህ የምንረዳው ነገር ያ ትውልድ ማለት እነዚህን ተቀጥላዎች እርስ በእርሱ እየተለጣጠፈ ነባሩን የአገሪቱን ባህል ወደገደል ከቶ የተጨፋጨፈ ትውልድ ነው፡፡ ያ ትውልድ ዛሬ ትራፊዎቹ እንደሚመጻደቁበት ሳይሆን የማህበረሰቡን ነባር አስተሳሰብ ከዘመናዊው ጋር እንዳይገናኝ ቆርጦ በመጣል የትውልድ ቅጥልጥዪሹን ፈተና ውስጥ የከተተ ትውልድ ነው፡፡ ያ ትውልድ የራሱን ችግር በባእዳን አስተሳሰብ ለመፍታት ሞክሮ ተጨማሪ ችግሮችን የፈጠረ ትውልድ ነው፡፡ ያ ትውልድ ለራሱ ውርስ ንቀት የነበረውና በባእዳን አስተሳሰብ ይኩራራ የነበረ እና አገሪቷን ከራስዋም ከውጭውም ሳትሆን ግራ ገብቷት እንድትቀር ያደረገ ትውልድ ነው፡፡ . . .
ኢንላይትመንት ወይም አብርሆት በአውሮፓ የጨለማውን ዘመን የገፈፈ አስተሳሰብና ድርጊት እንደነበር ይታወቃል፡፡ የቆዩ ልማዳዊ አስተሳሰቦችን በአዲስ አስተሳሰብ መፈተን፤ በሌላ አነጋገር በልማድ ተቀባይነት የነበራቸውን አስተሳሰቦች በምክንያትና ተጠየቅ መፈተን እና መፈተሸ ማለት ነው፡፡ ወይም ነባራዊውን ልማዳዊ አረዳድ በሳይንሳዊ መንገድ መረዳት ማለት ነው፡፡ አብርሆት አስተሳሰቦችን ነው የሚፈታተነው፡፡ የቆዩ አስተሳሰቦችን በአዲስ አስተሳሰብ መተካት፤ ወይም ለመተካት መከራከር፡፡ የአብርሆት መሰረታዊ ሀሳብ ማኅበረሰብን መጥቀም ነው፡፡ ማለትም የህዝብን አኗኗር በተሻለ አስተሳሰብ መቀየር፡፡ የአብርሆታዊያን ግብግብ ከህዝብ ጋር ሳይሆን ከሀሳብ ጋር ነው፡፡ የቆየን ሀሳብ በአዲስ ሀሳብ መገዳደር፡፡ . . .