ጥያቄ ለደንቆሮዎች : ሕወሃት ከተሸነፈ ድርድር ለምን አስፈለገ?
ሕወሃት አሸንፏል እየመረረህም ቢሆን ዋጠው። ኢትዮጵያ በጦርነቱ 25 ቢሊዮን ዶላር አጥታለች:: ጦር መሣሪያ መግዣ ገንዘብ የላትም :: ከዚህ በፊት የተገዙት ከባባድ መሣሪያዎች ተማርከው በትግራይ መከላከያ እጅ ይገኛሉ :: ብታምኑም ባታምኑም ኢትዮጵያ አሁን ያላት የውጭ ምንዛሪ ገንዘብ መጠን እኔ ክቡር ቶማስ ሐጎስ በግል አካውንት ውስጥ ካስቀመጥኩት ዶላር በጣም እጅግ ያነሰ ነው::
Re: ጥያቄ ለደንቆሮዎች : ሕወሃት ከተሸነፈ ድርድር ለምን አስፈለገ?
Doron siataleluat bemechana taluat;)