ጌታቸው ረዳ የአማራ ክልል መታወቂያ ሊጠይቅ ነው ማለት ነው? አላማጣ የአማራ ህዝብ ተወካዮች እያስተዳደሩት ነው። አማራ ክልል በመገናኛ ብዙሃኑ ወልቃይት-ሁመራ-ራያ እኛ እያስተዳደር ነው እያለ ነው። ምራቅችሁን በእሩቅ አትዋጡ። እውነት ብ አደን ልብ አግኝቶ ቀይ መስመር ማስመር ጀመረ - እግዜር ከቅቤው ይጠብቃችሁ ይህን ድፍረት ለሰጣችሁ። አገኜሁ ተሻገር ምን ይል ይሆን? መቸም እርሱ ቀይ ካሰመረ በኋላ መልሶ አረንጓደ ያደርገዋል። የአማራ ብቸኛ ተስፋ ፋኖ ወጥር።